የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 64

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 2 часа назад +1

    የመኪና መ ገዶቹን ሰፋ ሰፋ አድርጓቸው ካፈረሳችው አይቀር

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 5 часов назад +3

    ጉርብትናቸዉን ብታስቀጥሉ ደስ ይላል ለተነሺዎች😮

  • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
    @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 9 часов назад +16

    መንገድ ዳር የነበሩ ሱቆች እየፈረሱ ወደ ዛፍ እና ሳር መቀየር ከባድ የሆነ ስራ ፈት ያበዛል መንግስት ከሱቆቹ ያገኝ የነበረውን ግብር ያሳጣል በዛ ላይ ኮሊደሩ ከተሰራም በሗላ ተከታታይ ወጪ ይፈልጋል እናም ይታሰብበት 🙏🙏

    • @igo1071
      @igo1071 5 часов назад +1

      True

  • @abdulazizwegu4016
    @abdulazizwegu4016 6 часов назад +4

    ልማት እና መታደስ አስፈላጊ እና ጥሩ ነው ። ሆኖም ልማቱ የተሟላ ሁለንተናዊ እና የልማት ተነሺዎችን ለቅሶ የቀነሠ እንዲሆን
    1- የጥገኞችን ፣ ተከራዮችን ፣ ተለጣፊ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን ችግር የሚፈታ
    2- የልማት ተነሺዎች በሚሄዱበት አካባቢ አስፈላጊ መሠረተ ልማቶች ቢሟሉ
    3-የትራንስፕርት፣ የሞራል እና ካሳ አከፋፈል ወጥ እና ግልፅ ቢሆኑ
    4- መሬት ለህዝብ ጥቅም ሲለቀቅ ካሳና ምትክ የሚሰጥበት እና የልማት ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት መመሪያ ቁጥር 79/2014 ሙሉ በሙሉ ቢተገበር

  • @abeladdis5799
    @abeladdis5799 10 часов назад +9

    ልማት የሚበረታታ ነው መደገፍም አለበት!!
    ነገር ግን ለግል ተነሺዎች ከመሀል መኖሪያ ቤታቸው መፈናቀላቸውና ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸው ሣያንስ... ወቅቱን ያገናዘበ እንኳን ግምትና ካሣ ቤት መስሪያ እየተሠጠ አይደለም። እሚመሩበትም ቦታ መሠረተ ልማት ሣይሟላላቸው ነው። (መንገድ ውሀ መብራት) ማለቴ ነው።ይሄ በራሡ ቀጣይ የሚጠብቃቸዉ ትልቁ ፈተና ነው። ጎን ለጎን እነዚህ ስራዎች አብረው ቢሠሩ እላለው።በተረፈ ልማቱ ይቀጥል።

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 10 часов назад +14

    ውበትና ፅዳት የሚጠላ የለም። መንከባከብና ማስቀጠል maintainability and sustainability ....እስከታሰበበት ድረስ። ታስቧል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ።👍

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 8 часов назад +3

    ስው ትኩር በቲቪ መሬት ላይ ለተከራይ ግን እንግልት ነዉ እግዚአብሔር ግን አለ ስው ዝም ብሉ የእግዚአብሔር ማዳን ማየት ብቻ ነዉ መፍትሔ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 9 часов назад +10

    ህዝብን የማባረረ ሁለተኛው ዙር የማደህየት የማሰቃየት ሁለተኛው ዙር ማለት ይቀላል

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 8 часов назад +3

    ልማት ጥሩ ነገር ነዉ ልማቱ ግን ተከራየን ያማከል አይደለም ኮንዲሚኒየም ነበር ተስፍዉ እርሱን ለልማት ተነሺ ብሉ ተስፍችንን አጨለማችሁት ግን እግዚአብሔር አለ ያያል።

  • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
    @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 9 часов назад +11

    ጌታ ሆይ በዚህ ክፉ ዘመን ለዘመናት ከሆሩበት ቤታቼዉ በግፍ ለሚፈናቀሉት ወገኖች አንተ ፈረድላቸዉ 😭😭😭

    • @esayasmotti228
      @esayasmotti228 2 часа назад

      አንተንም በዛው አብረው ቢያፈርሱህ አሪፍ ነበር😅😅😂

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 8 часов назад +1

    This Leaders work bravo ❤❤❤❤

  • @AbduAbduka-y9u
    @AbduAbduka-y9u Час назад +1

    2ኝዉ ሕዝብ ጮፍጨፋ ተበስረ

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 11 часов назад +14

    ልማቱ ከነ ሙሉ ችግሩ ጥሩ ነው ❤

    • @fantasennay
      @fantasennay 11 часов назад

      ግሩም አስተያየት ነው ። ሁሉም ስራ ካለተጋዳን ችግር አይከናወንም ።

    • @LalaHabtamu
      @LalaHabtamu 4 часа назад

      Awo chgru beth algebam fetari sra at adrogo ljochh sirabu weteh yemtgebabet sra Bado sihon beth Bado sihon yelet gurs stata ye taxi saynorh merab yemibalew hod siyata mn endehone fetari yasayh medhaniyalem antem bet yasgebaw eee sar lemetkel meret lemasamr sewn yemiyakl ftret endi sinkeratet bandew be 2 wer wst yhe Hulu sidersbet yemichohbet ekuwan siyata yalewn semt krstos aynfegh bemdr lay endalesh yasayh kmesew keza yhen comment kene chgru bleh lemtsaf yabkah gize degu enayalen yasayenal ke 10 amet befit man yhen enayalen blo asbo neber enayalen

  • @mekdeswogamitiku1416
    @mekdeswogamitiku1416 4 часа назад

    ❤❤❤❤

  • @samira9231
    @samira9231 8 часов назад +2

    💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ኦ ፈጣሪ መነው ይህን ምሰኪን ህዝብ እረሳከው እረ እባክህ ከነዚህ አፈናቃዮች ገላግለን😭😭😭😭

  • @TheNiko4life
    @TheNiko4life 9 часов назад +4

    Very good development for Addis Ababa

  • @yeshwasgirma3705
    @yeshwasgirma3705 7 часов назад +2

    ተከራይ ግን ምናዊ ነው?
    አሺ የተከራይ እጣፈንታስ?
    የትስ ይከራይ?
    ማይፈርሰውስ የት ነው?
    ባለይዞታ ብቻ ነው ሰው.ቤት ሚሰጠው?
    11 አመት ተከራየን.ቤት ስላለ.
    አሁን አኮ ቤት የለም.
    እኔ ልማት አልጠላም.ግን ቤተሰቤን ይዤ መንገድ ዳር ማደር አልችልም።

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 9 часов назад

    አቤቤ

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e 8 часов назад

      ወይ አዲስ አበቤ ጉድህ ፈላ በአዳነች አበቤ

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 9 часов назад +8

    ደሀውን የማፈናቀል ህዝቡን የመበተን ሴራ ነው።

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 9 часов назад

      አማራውን ለማፈናቀልና ለመበተን ነው ተብሎ. ነበር ።

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 9 часов назад +1

      ለኛ ተመችቶናል

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 8 часов назад

      @@ሲትራራህሚ ችግሩ ቤታችሁ ይግባ ያኔ ትረጂዋለሽ

    • @abenezersalemu6146
      @abenezersalemu6146 8 часов назад

      Dege aderege deha geter hedo yenur

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 4 часа назад

      @@abenezersalemu6146 ይህ እብሪት ይተነፍሳል! ችግሩም ቤትህ ሲገባ ታየዋለህ

  • @HiruthHiru
    @HiruthHiru 3 часа назад +1

    ሰው እየምተ የኮሊደር ልማት?

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 8 часов назад +1

    ሰውን እያፈናቀሉ ለነዋሪዎቿ ምቹ ለየትኛው ነዋሪዎቿ???

  • @Elsa-hs1bn
    @Elsa-hs1bn 11 часов назад +4

    ከአዲስ አበባ ውጪ መቼ ነው የሚጀመረው 🤔

  • @tsegawwayessa2880
    @tsegawwayessa2880 11 часов назад +3

    Visit ፒያሳ ጣሊያን ሰፈር

  • @ebafufa4251
    @ebafufa4251 8 часов назад +3

    ምቾት ይንሣችሁ የሰማይ ፈጣር

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 8 часов назад +1

    ደሀን ከከተማ ማባረረ ነው ምቾት ለናንተ

  • @ABEBEIYASU
    @ABEBEIYASU 6 часов назад +1

    ሰዉ ይቅደም

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 9 часов назад

    Eyandandesh beyebetesh segeba yegebashal Ahun cadrew beyet bekul yaseweranal.

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 8 часов назад

    እኔ ግን የምለዉ ተከራይ መብት የለዉም በሌብንት የቀበሌን ቤት ይሽጡና የገዙ እንጂ አዲስ አበባ ተወልድዉ ተከራየተዉ የሚኖሩት ስዎች መብት የላችዉም ልማት ሳይሆን ለተከራይ ጥፍት ነዉ ።

  • @TheNiko4life
    @TheNiko4life 9 часов назад

    Lafto square to Ali bira square needs to be developed

  • @AFROTRAVELS1
    @AFROTRAVELS1 8 часов назад

    When Eiffel Tower was built, Paris people had issues with it too 😅 so it’s ok to have some people complain in this NECESSARY update of the ONLY big city Ethiopia have

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e 8 часов назад

    አይ እንኳንም ቤት የለኝ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 9 часов назад +7

    አገሬ አሳዘንሽኝ ዜጋዋ አሳዘነኝ የተመቻቸው ለብልፅግና ባለ ስልጣናት ነው

  • @yewerkwuha799
    @yewerkwuha799 7 часов назад

    Ene alifeligim bene birr aliseram berasachihun siru ede

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 3 часа назад

    Tekerays yet yhun tekerayn asbu egnan asbun

  • @behumble3795
    @behumble3795 5 часов назад

    meret ye gil new yihe meret ye mengist nw bilew hizbun meret mekemat min yilutal. esua yemoke bet eyegebach sira serta sintun nw sira ena bet menoriachewn eyasatach yalechiw .

  • @Aberos556
    @Aberos556 10 часов назад +6

    ዲሞግራፊ እየቀየራችሁ ደሀውን ነባሩን ታፈርሳላችሁ የደሀ አምላክ ያፍርሳችሁ 😢😢😢

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 9 часов назад

    Lejocheshen Fetari yebetenachew bewetubet yekeru ye enatochh emba betesh yegeba.

  • @AbushAbush-j9v
    @AbushAbush-j9v 7 часов назад

    Lamberet yeteseraw apartment lemanew hezebu temereke tebelo neber gen weredaw yhaw le hezebu alaserkebem yeah bemengest yemetawek iymeselnem

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 8 часов назад

    Be selam guday lay bertetachu seru ye bezu hageroch hezb be sedet betayu hagerachewen afresew setayu taznalachu qedmew sele selam slalseru

  • @eveadam3951
    @eveadam3951 7 часов назад

    Sewen ke addis yrmarak huneta betelut ayeshalem ekedachu tesaktoal addisen wede sheger keyeraw honolachual gen mechereshachu endet endemihon enja yesew enba yet endemiyadersachu

  • @YeleleYedeberal
    @YeleleYedeberal 6 часов назад

    ykeble bet hono be bloket ytesera bedenbe yteyaze bet ale ebkachu esu bayferse lsu mtek ymsetewe ltechegere beset

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 9 часов назад +3

    ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

    • @samira9231
      @samira9231 8 часов назад

      😃😃😃😃😃ከጦረነት የተረፍነውን በሳቅ ልትገሉን ነው አይ ጉድ ሀ

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 5 часов назад

      ሆዳም ካድሬ

  • @betelehemabebe-z2x
    @betelehemabebe-z2x 6 часов назад

    weshet

  • @TheodrosExcel
    @TheodrosExcel 5 часов назад

    Always Rubbish