Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሌም ወቅቱን በዋጀ ፣ጥያቄ በሚፈጥርብን ነገር ስለምትመጡ በጣም ደስ ይለናል በርቱልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏እንኳን ለእመቤታችን ለወላዲተ አምላክ ጾም ጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳቹሁ🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቤተሰቦች እኳን አደረሳችሁ ለፍስለታ ፆም በሠላም ጀምረን በሰላም የምንፈፅም ያድረገን አሜን 🤲🤲🤲🤲
አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤
ቃለ ህይወትን ያሰማለን።
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በጣምጠቃሚ መልስስለሰጡን እናመሰግናለና ማህበሩን ያሰፍልን❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ላንቺ የሰጠውን ማስተዋል ለሁላችንንም ያድለን ከአዋቂዎች እስከ ትንንሽ ህፃናት እጅግ በጣም ብዙ ነገር ስለሚታይ ማስተዋሉን ያድለን ቤተክርስቲያናችን ውስጥ ነው ለኔ ችግሩ ሚመስለኝ ከእራሳችን በሁዋላ ብቻ ማስተዋል ያድለን🙏🙏🙏ተባረኪልን እህታችን
Kale hiywet yasemaln bedme betena yakoyln egziabher amlak kekidst dngl maryam redeat bereket yasatfen AMEN AMEN AMEN
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን አሜን በእውነት እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ!ጾሙን የበረከት ያድርግልን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን✝️
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
በእውነት ለአባታቸን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን ፫ የመአምላክ ወላዲት አምላክ ምልክት አይለየን. ፆመን ለማበርከት ያብቃን. ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
አማን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን. አባታችን. ይፍቱኝ ይባርኩኝ.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የበረከት ፆም ያድርግልን❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ጥያቄ ነበረኝ እና ሳትንቁኝ መፍትሄ ብትሰጡኝ ብየ ነበር እና በቤተክርስቲያን ነው ያደግኩት በሰንበት ትምህርት ቤት በንስሀ አባት ምክርና ተግሳፅ በቅኖና በቅዱስ ቁርባን ተወስኘ እየኖርኩኝ ነበር አሁን ግን በሰው ቤት ነው ያለሁት ቤተ ክርስቲያንም አልሄድ ኪዳን የለ ቅዳሴ መሄድ የለ የንስሀ አባት አልያዝኩኝ እና በጣም ተጨንቄአለሁ ምላሽ ብትሰጡኝ ብየ በልኡል እግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ
የመምህር ተስፋዬንና የመምህር ግርማን ሌሎች አባቶችንተከታተይ በተረፈ በቤት ውስጥም ፈጣሪን ማምለክ ይቻላል ማህበረ ቅዱሳን ይህን መንገድ አይገባውም
አይዞህ ወንድሜ የሰማይ አባታችን እየጠበቀህ ነው በሩ ላይ እና አታስቆየው ሂድ ንስሀ ግባ ትልቅ ክብር ታገኛለህ
@@AlphaOmega173ይህመንገድ ማህበረቅዱሳን አይገባውም ተብዬ የመምህር ተስፋይ አዳምጪየሱ ተማሪነኝ ብላ ለአራት አመት ወይ ፈተና ገጠመኝ አለ መምህርተ ስፋዬ ድራማ እና ፊልም በእኔ ምስኪን ላይየበደለችኝ በደል በመንፈሳዊ ህይወት ገብታየሰራችኝ እኔና ፈጣሪ እናውቃለን ግን እኔበማህበረቅዱስን ትምህርትሃይማኖቴን ሳልቀይር ነብሴ ተርፋለች ኦርቶዶክስን ጠልቼ ህይወቴን እንዳጠፋ ነው የተጫወተችብኝ በሃይማኖት ቀልድ
ከመቼ ወዲነዉ ደሞ የማይቆርብ የማያቆርብ የእርኩስ መንፈስ ድራማ ሰሪ ለሷ መፍትሄ የሚሰጠው....እህቴ ተስፋዬ ሆነ አባ ግርማ የፈረደበት መቁጠሪያ እና አይነ ጥላ ነዉ የሚሉሽ.....እንደኔ የሷ ቀላል ነው ቤተክርስቲያን መሄድ ነዉ ያልቻለችው የምትሄድበትን መንገድ መፈለግ ነው ስራም ቢሆን መቀየር ካልሆነ በ ፀሎት መትጋት ነው እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ይኖራል ምንም ሚያስፈራ ነገር የለውም ያልፋል በቤቱ የምትኖሪበት ግዜ ይመጣል በርቺ
@@Neww452እግዚአብሄር ይባርክሽ እንዳንቺ የተባረከች ልጅ ታሪኬን ስነግራት በኢሞ ደውዬ በእኔ ላይ የተጫወተችኝን ሰምታ አዘነች ብዙ መከረችኝ ከቤተሰቦቼ ጋር አልስማማ የሰይጣን ማደሪያ ሁኜ ያሳለፍኩት ስቃይ እኔ አውቀዋለሁ ቤተክርስቲያናችን የራሳ ህግ አላት ሰውን ከመከተል እሳን መከተል በኔ የደረሰብኝ በእናንተም አይድረስ እድሜ ለዶክቱር ዘበነለመምህር ዮርዳኖስ ለመምህርእዮብ ለማህበረቅዱሳን ለአባገብረኪዳን የእነሱን ትምህርት በመማር ከሰይጣን እስራት ተገላግዬ የሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቆልን አሜን 👏
አሜን ቃልህውት ያስማልን❤😢😢
ካለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
🙏🙏🙏!!!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen Kalht yasemalen 🤲🤲
ቲክ ቶክ ላይ በደንብ ወጣቱን ታገኛላችሁ ወደዛ ሳቢ በሆነ መንገድ ብትመጡ ጥሩ ነው
Amen Enquan abro aderesen..
አሜን
Enquan Aderesachihu aderesen
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ እግዚያብሔር ፍቃዱ ቢሆን ዝማሬ መሆን እፈልግ ነበር ግን እንዴት ይቻላል ያለሁት እሰው ሀገር ነዉ ንስሀየለ ቅዳሴ ምን ላድርግ ግን መዘምራን ብሆን የሁል ግዜ ምኞቴነበር አትለፈኝ መልስ እፈልጋለሁ

አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤🎉🎉🎉