MK TV የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ስምንት | ክፍል ፩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 19

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አሜን/፫/ ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
    ለኛም የሰማነው በአይነ ልቦናችን ያሳድርብን ;

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የቤተክርስቲያንን ሊቃውት ይጠብቅልን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ቃለህይወት ያሰማልን የእኛንም ልቦና ይክፈትልን እንደ ልድያ;ለቃሉ።

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 3 года назад +3

    የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና የጠብቅልን መምህር

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 года назад +1

    አሜን

  • @alem4310
    @alem4310 3 года назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛንም የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርልን

  • @banchayehuyamariyamlij9971
    @banchayehuyamariyamlij9971 3 года назад +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @according6414
    @according6414 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ge821
    @ge821 3 года назад +2

    ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤

  • @Ureal22
    @Ureal22 Год назад

    ክብረት ይስጥልን አባታችን።

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ሸ4ዸ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ሸ4ዸ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @canaan4153
    @canaan4153 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @ሰሎሜቢሻው
    @ሰሎሜቢሻው 3 года назад +2

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እና ሰግናለን

  • @edthehabeki207
    @edthehabeki207 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ! አሜን :: ድፍረት ባይሆንብኝ እና መምህር መምረጥ የኔ ድርሻ ባይሆንም መምህር ብርሃኑ አድማስ በተከታታይ የቅዱስ ጳውሎስን መልዕክታት እንዲያስተምረን እባካችሁ እባካችሁ አድርጉልን ?

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 3 года назад +1

    ወንጌል ለአለም ይሰበክ ነገር ግን በንፁህ ህሊና ቢሆን ጥሩ ነው። 1. ለእግዚአብሔር ወይስ ለሰይጣን ባርነታችን2. የእግዚሐብሔርቤተመቅደስ ሁለት ነው አንደኛ በአምሳሉ የፈጠረው ሰውነታችን ሁለተኛው በድንጋይ በአሸዋ በሲሚንቶ ሰው የሚገነባው ቤተ እምነት እኝህን ሁለቱን በመጥፎ ምግባራችን ስናቆሽሽ ንስሃ በሚባል ንፁህ ዉሃ ሃጥያታችንን ታጥበን ተመልሰን ወደ ፈጠረን አምላክ ፊታችንን እንመልሳለን ወድቆ የሚነሳን እንጂ ወድቆ የሚቀርን ሰው ቸሩ አምላካችን ስለማይፈልግ። 2. ጌታችን መድሃኒታችን እየሡስ ክርስቶስ በምድር ሳለ ለሃዋርያቱ የታሰረችውን አህያ ፍቱ እና አምጧት ብሏቸዋል ግን ስንቱ ነው የታሰረውን የሚፈታ ነው ወይስ የታሰረውን ጠበቅ ማድረግ??? 3. በቤተክርስቲያን ውስጥ አገልጋዮችን የሚያስቸግራቸው እርኩስ መንፈስ እነ ጠቋር እነ እያለ የሚቀጥሉ መናፍስቶች። ሰይጣንን ለመዋጋት አንድም ቀን አባታዊ ምክር እንዳይሰጥ የሚያደርግ መተቱን ሟርቱን ጥበብ ነው እያሉ ሰዎችን የሚያደናግሩ። አንድ ነገር እናስብ ለንጉስ ሠለሞን አምላካችን ከአንተም በፊት ከአንተም በኋላ የማልሰጠውን ጥበብ ነው የሠጠሁክ ብሎታል እና በዚህ ዘመን ጥበበኛ ሰው አለ ቢሉኝ እኔ አላምንም አልቀበልም። ለማሳበድ ለመስለብ ለመሟረት ለመግደል እግዚአብሔር አምላካችን ይሄንን ክፉ ሃይል አያጎናፅፍም። እስቲ ሁላችንም ትውልድ ይዳን በእኛ ይብቃ እንበል ። የጨለማ ስራን አናውርሳቸው