Anchor የፋኖ ድሎችና ክፍተቶቹ፥ የዳንዔል ክብረት የአዳማው ንግግር፥ የእሬቻ በዓልና የአዲስ አበባ ህዝብ ሰቆቃ፥ የአፍሪካው ቀንድ ቀውስና ፕ/ር ብሩክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 319

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 12 часов назад +75

    አይ አርቻ የሰይጣን አምልኮ መስቀልን ለማደብዘዝ ነው ግን መስቀላችን አይደበዝዝም ድል ለፋፋኖኖ

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 9 часов назад +8

      አወ መስቀል ሀይላችን ነዉ ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @golodiassaid4879
      @golodiassaid4879 8 часов назад

      ደሞ እኮ እሬቻ ድሮ የአማራ ገበሪዎች ምርት ደረሰልን ብለው የሚያከብሩት ነበር። እሬቻ ማለት በራሱ በእጅ እሸት እህል መዉቃት ማለት ነው ምክንያቱም ሰብሉ ብዙም ሳይደርቅ ለምስጋና ብቻ የሚደረግ ነው። በጎጃም እና ሸዋ የተለመደ ነበር። በኦሮሚኛ ምንም ትርጉም የለውም ኢሬቻ ማለት። የሚገርመው ደሞ ቀደም ብሎ ኦሮሞ አርብቶ አደር ነው እኮ እና እንዴት ነው ምርቴ ደረሰልኝ ብሎ ዝናብ አቆመ ብሎ ፈጣሪዎችን የሚያመሰግነው?

    • @azebberhanu3130
      @azebberhanu3130 6 часов назад +4

      እውነት ነው

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 5 часов назад +2

      አይሳካላቸውም እነሁሉ ኬኛ ❤❤❤

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA Час назад +1

      ሰላም ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ የእስራኤል ወታደሮች ነን ከደቡብ እስራኤል ሀይፋ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 12 часов назад +16

    ሳጥናኤል ክብረት እና ተመስገን ባጫ ተብሎ ይስተካከል

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 6 часов назад +13

    አቶ ገለታዉ "እግዚአብሔር ይመስገን" ሲል በጣም ደስ ይለኛል፤ እግዚአብሔርን በሰላምታችን ማመስገን ይገባል።

  • @samkuk420
    @samkuk420 10 часов назад +30

    እሬቻ የአጋንንት አምልኮ ነው ይህ አካሄድ የትም አይደረስም እግዚአብሔር አምላክ ያጠፋቸዋል።

    • @golodiassaid4879
      @golodiassaid4879 8 часов назад

      ደሞ እኮ እሬቻ ድሮ የአማራ ገበሪዎች ምርት ደረሰልን ብለው የሚያከብሩት ነበር። እሬቻ ማለት በራሱ በእጅ እሸት እህል መዉቃት ማለት ነው ምክንያቱም ሰብሉ ብዙም ሳይደርቅ ለምስጋና ብቻ የሚደረግ ነው። በጎጃም እና ሸዋ የተለመደ ነበር። በኦሮሚኛ ምንም ትርጉም የለውም ኢሬቻ ማለት። የሚገርመው ደሞ ቀደም ብሎ ኦሮሞ አርብቶ አደር ነው እኮ እና እንዴት ነው ምርቴ ደረሰልኝ ብሎ ዝናብ አቆመ ብሎ ፈጣሪዎችን የሚያመሰግነው?

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 часа назад +7

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 12 часов назад +14

    አይዟሕ መሣይ የኢትዮጵያ አምላክ ኢትዮጵያን ሌያጠፋ የተነሱት እውቀት የሌለው መንግሥት እራሡ ይጠፋል በቅርብ እስከግሣግሡ ይጠፋል

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 13 часов назад +17

    የድሬዳዋ ልጆች አመፅ መነሳት አለበት ማንም ትምህርት ቤት እዳይሄድ እየተባለ ነው

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 12 часов назад +13

    ህዝቡ ለምን አይነሳም ከክፍለሀገር መጥተውአዲስ አበባን ሲያፈርሱ ዝም ብሎ ለምን ያያሉ

  • @Getachew.Shferaw
    @Getachew.Shferaw 10 часов назад +8

    እኔ እኮ መሳይ የምለው ነገር የመጨረሻ የሚባለው ነገር ነው ግራ የገባኝ መቸውንም ቢሆን የአማራ ህዝብ ለምንምና ለምንም ነገር አይበገርም ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ።

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 11 часов назад +13

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 11 часов назад +21

    ቅንድቡ ጭምር ሸብቶ የሚዋሽ ብቸኛው ፍጡር ጋኔል ክብረት!!

  • @tsion5088
    @tsion5088 8 часов назад +9

    የብሄር ቅራኔ ብልጽግና ሲወገድ አብሮ ይወገዳል። አይዞን !

  • @TamiratAdamu-b4e
    @TamiratAdamu-b4e 11 часов назад +7

    የሱ ጌታ ፋኖ ሀገር ወዳድ እና አሸናፊ ነዉ ሲል ነበር ለዛ ነዉ

  • @hlinategenu
    @hlinategenu 6 часов назад +6

    ድል ለመሳይ ድል ለፋኖ ድል ለጀግናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሳይ በርታ

  • @fassil47
    @fassil47 12 часов назад +15

    የአዲስ አበባ ህዝብ wake up

  • @samkuk420
    @samkuk420 10 часов назад +4

    ጦርነቱን አማራ ክልል ጦርነቱን መሳቡ ለፋኖ እዛው ጦርነቱን እንዲጨርሱ እድል ነው ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤መቀበሪያው ነው ❤❤❤

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 13 часов назад +18

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @SeyoumAbebe-q3v
    @SeyoumAbebe-q3v 11 часов назад +14

    Victory for Fano Amhara

  • @SamiTigabu-m4m
    @SamiTigabu-m4m 5 часов назад +5

    Anchor ማዲያ የህዝብ ድምጽ መሳይ በርታልን።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 10 часов назад +12

    መሳይ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለእውነት የቆማችሁ የፋኖ ብርታቶች በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yaradaarada8292
    @yaradaarada8292 11 часов назад +32

    ኢሬቻ የቃልቻ በአል ነው፣ዶሮ እያነቅክ ወንዝ ውስጥ መጨመር አረቄ ወንዝ ውስጥ ማፍሰስ ማጎራት በእስልምናም በክርስትናም የለም

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 6 часов назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AlemayheuAlex-s9d
    @AlemayheuAlex-s9d 11 часов назад +6

    ወደ አንድ ካልመጡ ፋኖዎቹ ምንም የሜስተካከል ነገር የለም

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 10 часов назад +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 9 часов назад +4

    ገለታው ዘለቀ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ በአግባቡ የሚተነትን ሐቀኛ ዜጋ ነው። መሣይ እናመሠግናለን ወሳኝና አንገብጋቢ አጀንዳዎችን እያነሳህ ሕዝብን ለማንቃት የምታደርገው ጥረት ምስጋና ሊቸረው ይገባል።

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 12 часов назад +16

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @KamelaKamela-z3u
    @KamelaKamela-z3u 13 часов назад +19

    ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጽያ ሀገራችን😢😢😢

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 5 часов назад +2

    ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️ መሳይ ክበርልን❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 11 часов назад +6

    Amen Amen Amen 🙏 victory to FANO?!

  • @fassil47
    @fassil47 12 часов назад +28

    መስቀል በአል በኢሬቻ የሰይጣን በአል አይደበዝዝም።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 11 часов назад +15

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @gashaw278
    @gashaw278 5 часов назад +4

    ተመስገን ጥሩነህና ዳንኤል ክብረት የአብይ አሽቃባጮች ናቸው። እውነት ብለሀል መሳይ።

  • @AnshaHussen-g8w
    @AnshaHussen-g8w 11 часов назад +6

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ።
    መሳይ መኮንን ናዝሬት ማለት ሲገባው አዳማ ብሎ የሚጽፈው ለምንድነው።

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs Час назад

      ትክክል የምን አደማነው እሱ በነበረው ትክክለኛ ስሙ መጥራት መለማመድ ያስፍልጋል ሌሎችም ቦታዎች ወያኔ ሆነ አብይ ከገባበት ጊዜ ስማቸው የተቀየረው ሁሉ ወደ ጥንቱ ስማቸው መመለስ የግድ መሆን ነው ያለበት

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 12 часов назад +20

    በመቶ ሺዎች ኦሮ**ሞዎች ታሥረዋል የሚባለዉ ሃሰት ነዉ። ዝምብላችሁ ጃዋር ስለተናገረዉ ብቻ ሚዲያ ላይ እየወጡ መናገር ተገቢ አደለም( ገለታዉ

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 7 часов назад +4

    ጥሩ ጥሩ አባባል እያሸነፈ እንዳይሸነፍ ሰለዚህ በአንድ መቆም ። ድሉን ማፍጠን

  • @dawitzerai2207
    @dawitzerai2207 9 часов назад +7

    የብልጽግና ፓርቲ ሳይሆን የብልግና ፓርቲ ነው መባል ያለበት

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 4 часа назад +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @asamerewdejenie6832
    @asamerewdejenie6832 12 часов назад +7

    Mesay💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 часа назад

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 9 часов назад +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 12 часов назад +15

    ድል ለፋኖ :: ሞትና ቀብር ለብልጽግና (ለፋሽስቱ አብይ አመድ አሊ)

  • @fano6697
    @fano6697 13 часов назад +24

    በርታልን

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 12 часов назад +28

    አድስ አበባ ሕዝብ ተኚቶ ስቃዩን መብላት ለምዶታል መሳይ ተዋቸው

    • @fassil47
      @fassil47 12 часов назад +5

      ይበላቸው

    • @veracity8968
      @veracity8968 9 часов назад +2

      ትክክል !!!!

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 11 часов назад +7

    እውነት ያሸንፋል አትጠራጠሩ 👍👍👍

  • @U_Too
    @U_Too 10 часов назад +7

    አዲስ አበባ ውስጥ ሱሪ የለበሰ ሁሉ ወደ ማጎሪያ ካምፖች እየተጋዘ ነው።
    በእርግጥ አዳስ አበባ ውስጥ እየሆነ ያለውን ስመለከት ናዚዎች ስታሊንግራድ ላይ ያደረጉትን ይመስላል።

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 12 часов назад +9

    Viva Fano

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 10 часов назад +6

    ዳንኤል የቀን ጉዳይ ነው መገደሉ አይቀርም
    አስረግጨ እነግረሀለሁ እንደዚህ አይነት ባንዳ
    ጠፊ ነው በታሪክም።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 8 часов назад +5

    ትግሉ እንዳይራዘም የአየር ማረፊያዎችን በሙሉ ፋኖዎች አገልግሎት እንዳይሰጡ ማረስ አለባቸው።

    • @yon7
      @yon7 8 часов назад

      That's bad idea. It is probably from shena, tplf or prosperity. People need connection with Addis Ababa. Not the right time

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 7 часов назад +3

    የፋኖ ወደ አንድነት አለመምጣት - በፋኖ ስም ለተደራጁ ዘራፊዎች ክፍተትና ቦታ ይስጣል። ከዚያም በተጨማሪ መንግሥት የሚደራጃችው ስላዪችና ዘራፊዎች ትግሉን ለማኮላሽት ይገባሉ።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 10 часов назад +1

    😢😢እያድመሰበሳቹ እስከመቼ መቼም አላሰሩም ጌታ ምስክሬ ነዉ አንዳዶች ኢትዮጵያኖች አሚራን ነዉ ግን አያሸንፍ በማሰር በመግደል ሽፈት ብቻ ነዉ።ድል ለፋኖ

  • @Belay1974
    @Belay1974 10 часов назад +5

    ጋሽ ገለታው እያሸነፈ እንዳይሸነፍ በሚለው ሃሳብ ብዙ ማለት ባልችልም
    የአማራ ትግል ግን በደንብ መደራጀት እና አቅሙን እየገነባ ያለበት ሁኔታ አጭር ጊዜ ነው ። በእርግጠኛ በቅርቡ መሰረታዊ ግንባታዎች ይጠናቀቃሉ ብዬ አምናለሁ

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 7 часов назад +2

    መሳይ እግዚአብሔር ይባርክኸ። በርታ!!!!

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 6 часов назад +2

    መሳይ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሀል በሰላም ነዉ?

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 11 часов назад +2

    Selame le eitiopa 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @tiruwerkali286
    @tiruwerkali286 12 часов назад +6

    Good job bro

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 4 часа назад +2

    ፋኖ ከሱማሌ፣ግብጵ ድጋፍ መጠየቅ አለበት ትግሉ የህልውና ከሆነ።ህልውና ከሁሉም ይበልጣል።።

  • @TamiratAdamu-b4e
    @TamiratAdamu-b4e 11 часов назад +5

    ትክክክል

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 6 часов назад +1

    እኛም እናመሰግናለሁ መልካም ጊዜ

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 12 часов назад +7

    Appreciate your analysis
    Thanks so much!!!!

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 часа назад +3

    መሳይ በርታ

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 11 часов назад +3

    ሃሃሃ! ድብኝት ማጠብ! በጣም ወደድኳት።

  • @teshomemuhye5691
    @teshomemuhye5691 12 часов назад +7

    መሳይ እውነትህን ነው ከፍተኛ መደንዘዝ ውስጥ ነው ያለነው

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    የፋኖን ሃይል በድሮን በጀት ማስቆም አይችልም አብቅቱዋል
    ፍኖ ሚሊዮን ቆርጥ ተዋጊ
    ሃይል አለው።

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 12 часов назад +2

    The Orthodox Church members should elect new leaders after Abiy and the OPP are gone!

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 9 часов назад +3

    ❤❤በርቱ

  • @yal1907
    @yal1907 12 часов назад +6

    ግን አዲስ አበባ ጉጅው ወላይታው ጉራጌው ትግሬው ሶማሌው አድፍጦ ማን ነፃ አያወጣውም ወይንም ነገ እኛም ተገፋን ሊል ይሆን??

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 8 часов назад +5

    እሪቻ ወደፊት እንደ ግንቦት ሀያ የተጠላ ሊያያደርጉት ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 7 часов назад +4

    ዳንኤል እሚባል በሄወት የቁመ ግን የሄወት ሙት ነው

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 7 часов назад +2

    Thanks 🙏👍

  • @turayem960
    @turayem960 9 часов назад +2

    ገለታው አይኑን በጨው ያጠበ ምኑን ይደነግጣል ብለህ ነው:: ሲነጋ ያኔ ይፈረጥጣል::

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 12 часов назад +6

    ለመስቀል የኢትዮጵያ ባንድራ ያለው ልብስ ክልክል ነው ግን ለ ኢሬቻ የኦሮምያ ባንድራ የማይለብስ እንዳይኖር ተብሏል።

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 11 часов назад +2

      ጸረ ኦርቶዶክስ መንግስት ስለሆነ ነው

  • @Mankush995
    @Mankush995 10 часов назад +3

    አዲስ አበባ ተነስ ያለ ክብር ቤትህ እየፈረሰ በኑሮ እያደሀየህ አፍተኛ በደልን እያደረሰብህ ያለውን ስርአት ለመጣል መነሳት አለብህ ውጣ ወጣት ሴት ወንዱ ቀጥሎ ፋኖ ይደርስልሀል

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 7 часов назад +2

    የአዴፓ ብልጽግናዎች አነ ዳንኤል/ሣጥናኤል/ ክብረት ፋኖ ሲያሸንፍ ዛራቸው ይነሣባቸዋል ያንዘረዝራቸዋል ።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 9 часов назад +2

    እሬቻ የተባለውን በአል አስመልክቶ በቂ ጥናትና ማብራሪያ በመረጃ አስደግፎ ሊሰጥህ የሚችለው አቻሜለህ ታምሩ ስለሆነ እሱን ብታወያየው መልካም ይሆናል ።

  • @dt3629
    @dt3629 9 часов назад +2

    It is a great opportunity for Fano. The more army Abiy Ahmed sent to the Amhara region, the better . Fano will disarm the Oromuma government completely. Finally, walk to Addis ababa without a fight!!!!

  • @abanav57
    @abanav57 8 часов назад +2

    ጥሪው
    አትነሳም ወይ አትነሳም
    ቦቃኝ አትልም ወይ
    እስከመቼ ዝምታው ብሎ እንዲኑሳ ማረግ ነው

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 12 часов назад +2

    መሳይ ዛሬ ለ ኢትዮ ፎረሞች የሰጠሀው ምላሽ ከዚያ በላይ ጠንካራ መሆን ነበረበት ብዬ አምናለሁ ብዙ ኢትዮጵያውያኖች በ ስህተት የ ፕሮፓጋንዳቸው ሰለባ ናቸው ማንቃት ያስፈልጋል

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 12 часов назад +9

    የኢትዮጵያ ህዝብ ልቡ ሞቷል እናንተ ድከሙ ብሎአችሁ ነዉ ገና ኩላሊቱ ይወሰዳል ለምን ግን ማለት አይችልም

  • @dawitzerai2207
    @dawitzerai2207 9 часов назад +2

    እነ ዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ሃይማኖትን ትተው ፓለቲካ ውስጥ የገቡበት ቀን ነው የኢትዮጵያ ችግር የጀመረው ።

  • @asmara3973
    @asmara3973 7 часов назад +3

    የአብይ ትላትሉች በወታደር ብዛት ከመጣ የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ደሙ በህዝብ ብዛት የአብይን አሽባሪ ጡር ን በህዝብ ብዛት መመለሥ።

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Час назад

    ድል ለፋኖ

  • @yohannes4558
    @yohannes4558 7 часов назад +3

    በኢትዮጵያ ልጅ ኣቢይ (ብልጽግና) በእሳት መጫወት ፡የኣለም ህግና ባለማስከበር ፡የሃገሮች ልእላውነት መጣስ ፡ መጨርሻው ኣያምርም። የቆጥኑ ኣወርድ ብላ ፡ የብብትዋን ጣለች እንደተባልው ነው የሚሆነው!!!፡

  • @tadessegeber3192
    @tadessegeber3192 4 часа назад +1

    That is right still it’s not too late.

  • @bizuayefentahuntamene1704
    @bizuayefentahuntamene1704 5 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ የአትዮጵያ ስቃይ ረዠም እየሆነ ነው።ለማን አቤት ይባላል እሱ ይታረቀን ካልሆነ በስተቀር
    ጥልቅ እና ደስ ሚል ዳሰሳ እና ውይይት ነው።
    በጣም እናመሰግናለን።

  • @لظىظىظرززوؤ
    @لظىظىظرززوؤ 7 часов назад +1

    አሜን

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 6 часов назад +1

    ይሄ ቀን ያልፋል! የምትጃጃል ሁሉ ብልፅግና ነገ እንደሚጠፋ አውቀህ ከህዝብ ጋር የሚያጣላህን ዲያስፖራ ባለመስማት ራስህን አድን! ትረፉ ነገ መሳቂያ መሆን ነው ! በጉልበት ህዝብን ማንበርከክ የሞከሩ ሁሉ ጠፍተዋል! እነሽመልስ ያልፋሉ ህዝብ ግን ይቀራል!።

  • @EliasMelka1024
    @EliasMelka1024 7 часов назад +2

    ከአዲሰ አበባ ውጭ ባሉት ከተምች ነዳጅ መጥፋት ከጀመረ አመት ሆነው በተለይ መንግስተሰ ቅድምያ ለአዲሰ አበባ ብሎ ከወሰነ ወዲህ ይመሰለኛል እኛ ቺፍቼ 150 ብር በሌትር እየቀዳን ነው የምንነዳው አንዴ ከመጣ ወር ይቆያል እና መሳይ ወረፋው ኖሮ 3 ቀንም ተሰልፈን ነዳጁን ባገኘን ::

  • @NigatGetahun-p3s
    @NigatGetahun-p3s 10 часов назад +4

    በመጀመሪያ መሣይ ለምትሠራው ስራ በርታ ግን መሣይ የሚቻል ከሆነ የአየር መቃወሚያ ዲያስፖራውን አስተባብራችሁ ቢገዛና ለፋኖ ቢሰጥ ምን ትላለህ እስኪ ይሞከር በፈጣሪ ......

  • @gashaw278
    @gashaw278 8 часов назад +3

    መሳይ ብልፅግና በአ/አ እያደረጉት ያለውን ኦሮሙማ እንቅስቃሴ ቀጣይ የሚመጣውን እይታ የገለፅክበት ትንታኔ በሳልነትህን የሚያሳይ እውነታ ነው።

  • @TeferiKebede-km1zq
    @TeferiKebede-km1zq 12 часов назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 11 часов назад +2

    የ ብልጽግና አሰልጣኞችን ሳስብ ሳቄ መጣ አሁን ተመስገን ጥሩነህ ሚሊሺያና የነበረ ምን ብሎ ነው ስልጠና የሚሰጠው፥፥ ሰልጣኞቹ ግድ ሆኖባቸው እንጂ ከነሱ ባነሰ እውቀት ባላቸው ሰዎች ለመስልጠን አይቀመጡም ነበር፥፥

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 4 часа назад +1

    የሴጣን እምነት በኢትዮጵያ !!

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 3 часа назад +2

    ዳንኤል ክብርት የአብይ አህመድ እግር አጣቢ ወራዳ ሴት ነው

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 11 часов назад +2

    የአማራ ዲያስፖራ ምን አደሰሩ ነው

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 12 часов назад +3

    እየተደረገ ያለው የህልውና ትግል ነው። ሕወሓት 17አመት ትምህርትም ልማትም በትግራይ አልነበረም። ከዜሮ የተነሳ ትግል መሆኑን አትርሱ።

  • @U_Too
    @U_Too 10 часов назад +3

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የፈሪ ስብስብ ነው።
    እየሞትን እንበዛለን እያለ ራሱን የሚያታልል የቅዘናሞች ስብስብ ነው።

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 12 часов назад +2

    The peace Laurent Abbey,'s theory of addition proves subtraction

  • @AlmazMengstab
    @AlmazMengstab 9 часов назад +2

    በትክክክልል መሳይ ተስፋ ያስቆርጣል

  • @Truth-12
    @Truth-12 9 часов назад +3

    ❤❤❤❤

  • @አሳሮጋሜ
    @አሳሮጋሜ 12 часов назад +7

    ኦህዴድ መራሹ የአብይ አህመድ መንግስት ከስልጣን እስካልተወገደ ድረስ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ መቆምያና ማብቂያ የለውም 😂😂