You I really apprentice your commitment and strongly passionated person for not only developing personal career but to bring others forward ,changing life and career as well am grateful to see you Gech keep growing.....❤🎉🎉
Betam betam thank you gechiye mitasmiren hulu teqami now. Ine andi RUclips channel aleng gibana subscribe argiling ine yanten subscribe arigehalow ina indet indeminasadigim video siralin
የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
t.me/ethiocss
ግን በአንድ ስልክ መክፈት ይቻላል ወይ ምይኞት ነበረይኝ አልቻልኩም🙉
በቅንነት በውስጥ ላናግርህ ቁጥርህን
Viral እንዴት እንውጣ?
Berta bro 🎉🎉
እኔም ባገኘሁት@@Kadejia-p7r
ስላንተ ጋዜጣ ላይ የወጣውን ጽሁፍ ሳነብ ድሮም አድናቂህ ነበርኩ አሁን ደግሞ ትልቅ አክባሪህ ሆኘልሃለው በርታልን ወንድማችን ኢትዮጵያ ላይ ዲጂታል ለውጥ ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረክ ነው✌✌✌
እንደኔ ምሥጥ ብሎ ሚከታተልህ ማነዉ በጣም ነዉ ምትመቸኝ በርታልን
እውነት ነው የሚል ጌች አንተ ማለት የኔ Roll model ነህ ወንድሜ ❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንደሜ እናማ አራት አመቴ ነው በጣም ሰነፍ ነኝ ብዙ መስራት እየቻልኩኝ በጣም ሰነፍኩኝ አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች
ናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን ንግግርህ ብርታት ይሰጣል
Ayzon eni kante betach negne 5subscribe
እኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን ደግሞ በጣም እፈራለሁ ከቻልክ ተደዋውለን ብታግዘኝና ብታበረታታኝ ደስ ይለኛል በማርያም
ተባረክ የሚገርም ነዉ የመልካምነት ጥግ
እናመሰናለን ለሰጠህን ምክር
በጣም አመሰግናለው
You I really apprentice your commitment and strongly passionated person for not only developing personal career but to bring others forward ,changing life and career as well am grateful to see you Gech keep growing.....❤🎉🎉
ተባረክ ስንፍናችንን ልክልካችንን ነገርከን
በጣም ትክክል ነክ ወንድም እናመሰግናለን ከልብ
አመሰግናለሁ በርታ ወንድም !
ስለምክር በጣም ነው የምናአመስግነው
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ምክር ነው🙏
በትክክል የሚተቸው ሰው የበዛል እናየሰውን ትችት አንስማ እንበረታታ ❤
ጎበዝ keep it up
Gech❤❤ene ye ante temari ❤❤jemrewalew❤❤
እናመሰግናለን።
ወንድሜ በጣም አሪፍ ቪድዮዎች ነው ምትሰራው ወንድሜ ቪድዮዎችህ እየረዱኝ ነው በርታ
አመሰግናለሁ በጣም እሺ 💪💪💪🏆🏆🏆
ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው
እወድሃለሁ!
ይገርማል ሁሉም ያልከው እውነት ነው እኔ ግን ከሁሉም የበረታብኝ ፍርሀቱ ነው እና የማቀርበውን ሀሳብ ሰው ባይወደው ለሰው ባይመች ብዬ ስለማስብ ነው የሰጠኸኝ የማንቂያ ደውል ነው ማለቴ ከለቀቀኝ ግን ደፍሬ የማደርገው አይመስለኝም ለአንተ ምስጋና አለኝ
Thank you dear
እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ትምህር ነው 👌👌👌
ሠላም ወንድሜ ትምርትህ ጥሩ ነው ማንም ያልሠራውን ሀሣብ ልስጥህ ስለ Google authenticter ስራልን እባክህ በዚህ ሠአት ለሁሉም ዩቱበር ወሣኝ ነገር ነው
Er
ሰላም እንኳን በደና መጣህ ይቱብ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ በጣም ጥሩ ለጀማሪ ይቱብ አስተማሪ መልክት ነው ያጋራህን በርታልኝ ❤❤🙏🙏
በጣም ኣሪፍ ነው ወንድም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ 0:50
Adnakih neng beta 😊
Adnakih neng berta wendeme 😊
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
ወንድሜ በጣም ትለያለክ❤
Please አበረታቱኝ ጀማሪ የኝ
እሺ እንተባበር
ሳብስክራይብ አርጌሀሎ
ነይ እንደማመር
Temnialh des ayelem bro
@ethcryptoterading subbed and waiting
ምክርህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
እናመሰግናለን ወንድማችን። ዩቲዩብ ላይ የጫነውን content በስልካችን መልሰን እንዴት ኤዲት ማድረግ እንዳለብን ጠቁመኝ እስኪ አንብቤም ጥቂት ቪዲዮዎችንም አይቼ አልገባህ አለኝ። የጀማሪ ነገር ሆኖብኝ መሰለኝ። ከቻልክ ነው ግን። ተባረክ።
እሽ ጌችየ መምህሬ
እናምሰግናለን ወንደም❤
Sabicrbii argilnyii malisaloo
እሽ ተባረክልኝ
ጥሩ ልጅ ነህ ቅንነትህ ቀጥልበት
abrtatuny ebkachu ❤❤
Thanks you 😘
አሪፍ አቀራረብ ❤️ጌች
የኔልዩበርታ😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤ላይክ
Welcome ❤
እናመሰግናለን
Sabicrbii argilnyii malisaloo
ይህን ጥያቄ እባክህ መልስልኝ
RUclips channel ለማሳደግ ብዪ ዝብዬ የለቀቅኋቸው video አሁን ባጠፋቸው ችግር አለው ወይ
Getch my hero!!
Thanks Bro
ጀማሪ ነኝ የማቀውን የተለያዩ ነገሮች ለማሳየት ነው የጀመርኩት አበረታቱኝ 🙏🙏🙏
seb aderegashe alewu
ትክክል
Enamesgenalen ❤❤❤
እጀምራለሁ😊
Berta gobez
አባክህ ወንድሜ ድምፅ Recorder ከ አርግን ቦሀላ እንዴት ነው ከ ሰራነው ቭድኦ ጋር ይምናገናኛነው በእግዚአብሔር በማርያም መልስልኝ
Betam amsegnalhu brother erdagh please
ያለፈውን ቪድዮ አይቸ ወዳውኑ ከፈትኩ ካደገልኝ የመጀመርያው የኔ አርአያ ነህ ለማመስገን ያድርሰኝ
Thank you brother continue
The next video about video cutting ✂️✂️
Eshi 👍
@ethiocomputerschool thank you to reply my comment
Sabicrbii argunyii malisaloo
Thankyou!!!
Xiruuu mekaarii eyetaagelin newu eski aberetaatugn
😍
AI text to Voice bemekeyer meserat yechalal? Selezh guday eske sera....
Tnx'S
Sabicrbii arginyii malishaloo
Betam betam thank you gechiye mitasmiren hulu teqami now. Ine andi RUclips channel aleng gibana subscribe argiling ine yanten subscribe arigehalow ina indet indeminasadigim video siralin
Please ene mekfet efelgalew endet new asredugn kefechy neber be selky gen short new
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ። እኔ አለኝ
Thanks for your fast response.
How to create paypal account with out passport and how to get master card my brother thank you, tell me please
nice biroo
Selm👍👍👍
I'm interested
Thanks
Bro benath eyalegn yene RUclips brand new adelem eyelegn please wendme
Kahun buhala verification kalmaxa monitize madras yikabdal aydal ara seralen gech
🙌
❤❤❤❤በጣም ትመቻለህ❤❤የእውነት ዩቲብ ጀምሩ ያልህ ቀን❤❤ወኔየን አምጠከዋል❤❤❤ እኔ በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ!!!
አዲስ ነኝ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ ከንተ ብዙ ተምሪለው
please live መግባት ፈልጌ ከበደኝ
i am the first viewer 🙏👍
🎉🎉
wow Like
ke tik tok scren ricord argen me poset enchlalen broye
እህት ወንደሞቼ ኣንድ you tube በሁለት ሰልክ መጠቀም ብፈልግ ምን ማድረግ ኣለብኘ ኣይከፍትም ኣለኝ ሰሞኩር
ቻት ጅብቲ ምን ነው ፃፉልኝ እዳወርደው
በጣም አሪፍ ነው እኔ ጀምሬ ነበር ግን ኮረና መጣና ሙዴን ወሰደው ምን ላርግ ብሮ
ወንድምአለም
Jemirealew gn content axaw please give advice😢
🎉🎉❤❤
Verification code ere መላ በለኝ አልክም ብሎኛል
Addis jemari negn please aberrtatugn🙏🙏
Selekehi askemetelen esti
t.me/ethiocs/25?single
❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ብርቱ ልጅ በርታ፡ እኔንም እስኪ አግዙኝ፡ እኔም አግዛቹዋለሁ። በርታ ወንድማለም!
Enenem aberetatung gena ades new yekefetekut asadegung
አሪፍ ነዉ ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ወንድም እኔ ሰአት በቀን በቀን ይቀንሳል እንጅ አይጨምርም ሞንታዝ አንሳብኝ እና ሰአቱን አንሳው አብሮ ግን አሁንም የቀረውን እያነሳብኝ ነው ምን ላድርግ
selam bro youtube memar efilgalhu antega
Jemrku ko gn sub enderareg e?
እውነት ነው ወንድሜ በፈጣሪ ስም ቭዶ እንዴት መቆራረጥ እደሜቻል አሳይን እንቢ ይለኛል ኢዴት ሳደርግ ሌላው ደግም ተጨማሪ ቭዶ ወይም ማስታወቃ ምሀል ምላል እንዴት ነው ማስገባት ሚቻለው ???
ጌች
ውዴቼ እርስ በእራሳችን እንተጋገዝ🎉🎉🎉
Gech step two verification video siralin