Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋውው በጣም ጎበዝ እኮነሽ ባህላችን በደንብ እያስተዋወቅሽ ነው በዛ ላይ ባልሽም ምን የሚቀርው አለ ሁሉንም ይችላል ፍቅሩን ያብዛልልችሁ
ምን እንደምልሽ ቃላት ያጥረኛል የሴት አንበሳ ጅግና ብየሻለው ለምን ባልም ቢሆን የባዕድ አገር ሰው ነው ሰለዚ አንችን ሰለወደደና ሰላከበረ ያለውን ከባድ የተባለውን ባህልሸን የኛ ወንዶች እንኻን ሁሉም ባይሆኑ ሊያደርጉት እማይችሉ በማድረጉ ፈተና ሰጠሽው እሱም በሚገባ ተውታል በጣም ነው ሞናከብረው እኛም እግዚአብሔር ይባርከው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እመኝላቹጏለው ሼርርርር I respect you & my Good bless u (them )
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰😘
ደስ ይላል እንኳንም ተቀባሽ ማታ ግን አብረሽኝ እንዳትተኝ እንዳይልሽ 😂
በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራቹን ያብዛው ጎበዝ ነው ❤❤
አሚን አመሰግናለሁ የኔውድ🥰
የኔ ወርቅ ፍቅር እና ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
👏 😮 ፍቭዬ ሳላደንቅሽ አላልፍም ባህላችን በደንብ እንዲያቅ ነው ያደርግሽው ተባርከልኝ👍😍
አሚን የኔ ውድ🥰
😂😂🙈🙈 temeseto new mekebaw demo
ውዴ ጎበዝ ነሽ ምቾት ማልቶ እዬፍስስ ነው እኮ ተይ ግን ሽርር
አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰
😂😂🙈🙈 gud gud gud gud endew menun new yasayeg
🤣🤣🤣🤣🥰
ፌበንዬ ጎበዝ አንበሳ ነሽ በሀልሽን ወዳጅ👏❤️ሼር
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ውድድድ🥰
ፊቨየ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ ጌታየ ብርክ ያርጋቹ ለብዙ እድሜና ለበረከት ሁኑ ምን ግዜም ደስ ይበላቹሁ ቤብየንም ፊጣሪ ያሳድግላቹሁ 😘😘😍👍🏾👏🏽👏🏽👏🏽
የእኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ እሽ ደሞ ፋጡማነኝ
በጣም ደስ ትላላችሁ በህልሽን የምታስተምር ምርጥ ኢትዮጵያ ሴት በርችልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍
የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ባህልሽን ማስለመድሽ በይበልጥ የምታኮሪ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ በሌላ ቪዲዮ እምነትሽን ቋንቋሽን አስተምረሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ
አሚን የኔ ቆንጆ እሽ አስተምርዋለሁ 🙏🏽🥰😘
ወይኔ ደስ ስትሉትዳራችሁ ያማር ያርግላችሁ የኔ ውድ😍
ምወዳቹሁ እንዴት እንደምታምሩ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 😘😘😍❤️
ጉበዝ ባሕላችንን አሳውቂው። 👍💕💕💕🙏🙏🙏
Thank you 🙏🏽 🥰😘
hahaha ambesa new shetaw des ayelegem ene
Watching
በጣም ጎበዝ ነው ቀጥይበት እህት በርቺ
Thank you yena Konjo 🥰
Wooooooow betam des stlu bahlachin kuratachin
ባህላችን ስለአስተዋወቅሽልን ጎበዝ በርችልን
አመሰግናለሁ 🙏🏽🥰
ፌቨንዬ የኔ ምርጦች ስታምሩ ጎበዞች😍💗 ሼር
በጣም ጎበዝ ነው የእውናት አያያዙ ብቻ በቂ ነው ሲያምርብሽ ሹርባው ቅቤው በላዩ ላይ😍😘
አመሰግናለሁ የኔውድ 🥰😍
You guys are beautiful together too😘😘
ኧረ ቆንጆ አድርጎ ነው የቀባሽ ውዴ ፍይቭ ብር ይህማ የመቶ ብር ያክላል ደስ ሲል እናቴን አስታወሽኝ ሁሌ እርሷ ነበረች የምትቀባን አዝናናችሁኝ ፌቩየ 💞👍🏾😍😘
Thank you yena Konjo 🥰😘
አይ በቃ ያበሻ ወዶች ተበላችሁ ቅቤ ታልቀባኝ መተዉ ነዉ ፈልጊልኝ ያች አይነት
በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ ውድ ውድድ😍
Wow des sitilu
gobez New Berechi Feker Yabezalachu
You did it 👌👌👌
Very nice thanks for sharing
Hilarious! Sending Divine light and love.
ሽታው እንዴት ነው:: አገርቤት እያለሁ ተቀብተው ሲቀርቡኝ እሸሸ ነበር:: የገበታ ቅቤ ነው የተጠቀምሽው? ምንአልባት እሱ ጠረን አይኖረው ይሆናል
You're amazing yedebirebirihan gubil aderegishiw begabi tekiliesh 😁😁😁
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ቅቤው እራሱ ያገርቤት ይመስላል በኮባ🥰
ቅቤ እራሱ ከቅጠሉ ጋር የሀገር ቤትን ነው የሚመስለው ከእውነት በጣም ጎበዝ ነው ክክክክክ
እመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
በጣም ታምሰራላችሁ👏👌❤ሼር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰😘
WOW 🙄😍
🥰😘
Wow you guys so cute በጣም ደስ ትላላችሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ ቆንጆ 👏💛
አመሰግናለሁ ውዴ እኔም ቤተሰብነኝ 🥰😘
Fvenyeeee wawww btami gobi. Steamer dmo
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
ልምጣ እንዴ የተረፈውን ለመቀባት ሚሚዬ ካልተቀባችው አይቀርም በኮረና ዘመን ብዬ ነው እንጂ አያመልጠኝም ነበር ብቻ በሰላም ያገናኘን እወዳችዋለሁ
የኔ ውድ እኛም ውድድድ ነው የምናደርግሽ ጠፍሽ 🥰🥰
Woii dasi setilu💕😘🎈💐❤️🤩
👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖
ክክክክ እእእ አለ
You guys are so quite💕
New family here my dear 👍🛎 you guys looks great. May God bless you more and more. 💕🙏
Thank you 🙏🏽 🥰
ታምራላችሁ
😍😍😍😘😘🤩🤩🍇🍇🍇🍓🍓🍓
Betam dess tilalachiw good bless them ❤️🙏🏽❤️
Amen 🙏🏽 🥰😘
ባህላችንን ስላከበር10q ብለናል
ካይን ያውጣቹህ ፍቅር ከናተ ወድያ የሚደብር ይመስላል እ
አማርኛ አያወራምደ
አማርኛ አይችልም የኔ ውድ🥰
@@fevenshow9824 ወይኔ ምነው አፋን አልፍታም በርች መልካም ብቅ በይ
በጣም ታምራላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ
Amen Yena Konjo 🥰😘
Yehenw bale malet wow
Thank you 🥰
ውይ ጋቢያችህ ሲያምር
ሰላም ውድ የዩቱባችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁ!ስለምትሰጡን ፍቅር ስለምታበርታቱን እንዲሁም ሼር ለምታደርጉልን በላይክና በኮሜንት ስለምትሰጡን ፍቅር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን በጣም እንወዳችሆለን አሁንም ፍቅራችሁ አይለየን ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክበሩልን የማያልቀውን ፍቅር እግዚአብሔር ይጣችሁ እንወዳችሆለን🥰🥰🥰
እም ደምሬሻለሁ አንቺም ነይ
ደምሪኘደመሪኩሸ
Wey gud endet aynet mrt bal new yalesh alebabesu hulenegeru habesha gn amargna astemriw
እናመሰግናለን የኔ ውድ😘
ዋውው በጣም ጎበዝ እኮነሽ ባህላችን በደንብ እያስተዋወቅሽ ነው በዛ ላይ ባልሽም ምን የሚቀርው አለ ሁሉንም ይችላል ፍቅሩን ያብዛልልችሁ
ምን እንደምልሽ ቃላት ያጥረኛል የሴት አንበሳ ጅግና ብየሻለው ለምን ባልም ቢሆን የባዕድ አገር ሰው ነው ሰለዚ አንችን ሰለወደደና ሰላከበረ ያለውን ከባድ የተባለውን ባህልሸን የኛ ወንዶች እንኻን ሁሉም ባይሆኑ ሊያደርጉት እማይችሉ በማድረጉ ፈተና ሰጠሽው እሱም በሚገባ ተውታል በጣም ነው ሞናከብረው እኛም እግዚአብሔር ይባርከው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እመኝላቹጏለው ሼርርርር
I respect you & my Good bless u (them )
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰😘
ደስ ይላል እንኳንም ተቀባሽ ማታ ግን አብረሽኝ እንዳትተኝ እንዳይልሽ 😂
በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራቹን ያብዛው ጎበዝ ነው ❤❤
አሚን አመሰግናለሁ የኔውድ🥰
የኔ ወርቅ ፍቅር እና ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
👏 😮 ፍቭዬ ሳላደንቅሽ አላልፍም ባህላችን በደንብ እንዲያቅ ነው ያደርግሽው ተባርከልኝ👍😍
አሚን የኔ ውድ🥰
😂😂🙈🙈 temeseto new mekebaw demo
ውዴ ጎበዝ ነሽ ምቾት ማልቶ እዬፍስስ ነው እኮ ተይ ግን ሽርር
አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰
😂😂🙈🙈 gud gud gud gud endew menun new yasayeg
🤣🤣🤣🤣🥰
ፌበንዬ ጎበዝ አንበሳ ነሽ በሀልሽን ወዳጅ👏❤️ሼር
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ውድድድ🥰
ፊቨየ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ ጌታየ ብርክ ያርጋቹ ለብዙ እድሜና ለበረከት ሁኑ ምን ግዜም ደስ ይበላቹሁ ቤብየንም ፊጣሪ ያሳድግላቹሁ 😘😘😍👍🏾👏🏽👏🏽👏🏽
የእኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ እሽ ደሞ ፋጡማነኝ
በጣም ደስ ትላላችሁ በህልሽን የምታስተምር ምርጥ ኢትዮጵያ ሴት በርችልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍
የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ባህልሽን ማስለመድሽ በይበልጥ የምታኮሪ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ በሌላ ቪዲዮ እምነትሽን ቋንቋሽን አስተምረሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ
አሚን የኔ ቆንጆ እሽ አስተምርዋለሁ 🙏🏽🥰😘
ወይኔ ደስ ስትሉትዳራችሁ ያማር ያርግላችሁ የኔ ውድ😍
ምወዳቹሁ እንዴት እንደምታምሩ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 😘😘😍❤️
ጉበዝ ባሕላችንን አሳውቂው። 👍💕💕💕🙏🙏🙏
Thank you 🙏🏽 🥰😘
hahaha ambesa new shetaw des ayelegem ene
Watching
በጣም ጎበዝ ነው
ቀጥይበት እህት በርቺ
Thank you yena Konjo 🥰
Wooooooow betam des stlu bahlachin kuratachin
ባህላችን ስለአስተዋወቅሽልን ጎበዝ በርችልን
አመሰግናለሁ 🙏🏽🥰
ፌቨንዬ የኔ ምርጦች ስታምሩ ጎበዞች😍💗 ሼር
በጣም ጎበዝ ነው የእውናት አያያዙ ብቻ በቂ ነው ሲያምርብሽ ሹርባው ቅቤው በላዩ ላይ😍😘
አመሰግናለሁ የኔውድ 🥰😍
You guys are beautiful together too😘😘
ኧረ ቆንጆ አድርጎ ነው የቀባሽ ውዴ ፍይቭ ብር ይህማ የመቶ ብር ያክላል ደስ ሲል እናቴን አስታወሽኝ ሁሌ እርሷ ነበረች የምትቀባን አዝናናችሁኝ ፌቩየ 💞👍🏾😍😘
Thank you yena Konjo 🥰😘
አይ በቃ ያበሻ ወዶች ተበላችሁ ቅቤ ታልቀባኝ መተዉ ነዉ ፈልጊልኝ ያች አይነት
በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ ውድ ውድድ😍
Wow des sitilu
gobez New Berechi Feker Yabezalachu
You did it 👌👌👌
Very nice thanks for sharing
Hilarious! Sending Divine light and love.
ሽታው እንዴት ነው:: አገርቤት እያለሁ ተቀብተው ሲቀርቡኝ እሸሸ ነበር:: የገበታ ቅቤ ነው የተጠቀምሽው? ምንአልባት እሱ ጠረን አይኖረው ይሆናል
You're amazing yedebirebirihan gubil aderegishiw begabi tekiliesh 😁😁😁
Thank you yena Konjo 🥰😘
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ቅቤው እራሱ ያገርቤት ይመስላል በኮባ🥰
Thank you yena Konjo 🥰
ቅቤ እራሱ ከቅጠሉ ጋር የሀገር ቤትን ነው የሚመስለው ከእውነት በጣም ጎበዝ ነው ክክክክክ
እመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
በጣም ታምሰራላችሁ👏👌❤ሼር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰😘
WOW 🙄😍
🥰😘
Wow you guys so cute
በጣም ደስ ትላላችሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ ቆንጆ 👏💛
አመሰግናለሁ ውዴ እኔም ቤተሰብነኝ 🥰😘
Fvenyeeee wawww btami gobi. Steamer dmo
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
ልምጣ እንዴ የተረፈውን ለመቀባት ሚሚዬ ካልተቀባችው አይቀርም በኮረና ዘመን ብዬ ነው እንጂ አያመልጠኝም ነበር ብቻ በሰላም ያገናኘን እወዳችዋለሁ
የኔ ውድ እኛም ውድድድ ነው የምናደርግሽ ጠፍሽ 🥰🥰
Woii dasi setilu💕😘🎈💐❤️🤩
🥰😘
👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖
ክክክክ እእእ አለ
You guys are so quite💕
Thank you yena Konjo 🥰
New family here my dear 👍🛎 you guys looks great. May God bless you more and more. 💕🙏
Thank you 🙏🏽 🥰
ታምራላችሁ
😍😍😍😘😘🤩🤩🍇🍇🍇🍓🍓🍓
Betam dess tilalachiw good bless them ❤️🙏🏽❤️
Amen 🙏🏽 🥰😘
ባህላችንን ስላከበር10q ብለናል
ካይን ያውጣቹህ ፍቅር ከናተ ወድያ የሚደብር ይመስላል እ
አማርኛ አያወራምደ
አማርኛ አይችልም የኔ ውድ🥰
@@fevenshow9824 ወይኔ ምነው አፋን አልፍታም በርች መልካም ብቅ በይ
በጣም ታምራላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ
Amen Yena Konjo 🥰😘
Yehenw bale malet wow
Thank you 🥰
ውይ ጋቢያችህ ሲያምር
ሰላም ውድ የዩቱባችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁ!
ስለምትሰጡን ፍቅር ስለምታበርታቱን እንዲሁም ሼር ለምታደርጉልን በላይክና በኮሜንት ስለምትሰጡን ፍቅር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን በጣም እንወዳችሆለን አሁንም ፍቅራችሁ አይለየን ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክበሩልን የማያልቀውን ፍቅር እግዚአብሔር ይጣችሁ እንወዳችሆለን🥰🥰🥰
እም ደምሬሻለሁ አንቺም ነይ
ደምሪኘደመሪኩሸ
Wey gud endet aynet mrt bal new yalesh alebabesu hulenegeru habesha gn amargna astemriw
እናመሰግናለን የኔ ውድ😘
Watching