Liyu Nutritionist
Liyu Nutritionist
  • Видео 72
  • Просмотров 317 598

Видео

Ethiopia healthy sweets for your family/ ጤናማ ጣፋጭ ለቤተሰቦ
Просмотров 17День назад
I will share my recipe for each. Let me know in the comments. Thank you.
4 easy healthy breakfast/snack for your family (ጤናማ ቁርስ) @liyunutritionist
Просмотров 3914 дней назад
Selam, Hope you all doing great. Today i am going to share my go to breakfast or snacks that i make for my kids as well as for me and my husband. They are easy to make with simple ingredients you might have around. If you are interested, leave your comment and I will share my recipe. I really appreciate your love and support. Thank you 🙏
ያልተጠበቀ ሙቀት በረዶ ላይ, Sunday vlog, sledding, meal prep, pasta lasagna #ebs #seifufantahun #donkeytube
Просмотров 4221 день назад
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ሰላም ጤና ፍቅር ምቾት ይብዛላችሁ። ዛሬ የእሁድ ውሎአችንን አካፍላችሃለሁ አመሰግናለሁ
IKEA የገጠመን ነገር…Vlog🫶#liyunutritionist #ebs #cooking #food #eshetumelese #seifu_on_ebs
Просмотров 50Месяц назад
ሰላም ተመልካቾቼ ዛሬ ደግሞ ዉሎአችንን ላካፍላችሁ በዚህ መልክ መጥቻለሁ❤️የተሰማችሁን ማሻሻል ያለብኝን ኮመንትላይ አሳዉቁኝ አመሰግናለሁ
ምጤን ያቀለልኝ 2 ምስጥሮች በጥናት የተደገፈ( Two secrets that saved me from painful labour)
Просмотров 1093 месяца назад
ምጤን ያቀለልኝ 2 ምስጥሮች በጥናት የተደገፈ( Two secrets that saved me from painful labour)
እንዴት 100 አመት መኖር ይቻላል? (Live to 100; Secrets of BLUE ZONES)
Просмотров 384 месяца назад
እንዴት 100 አመት መኖር ይቻላል? (Live to 100; Secrets of BLUE ZONES)
ህይወቴን የቀየረው 7ቱ የአመጋገብ ልምዶች ( 7 eating habits the could change your life)
Просмотров 1384 месяца назад
ህይወቴን የቀየረው 7ቱ የአመጋገብ ልምዶች ( 7 eating habits the could change your life)
ጤናማ ቸኮሌት ኬክ ለበዓል
Просмотров 595 месяцев назад
ጤናማ ቸኮሌት ኬክ ለበዓል
ለበዓል ትልቁ ስጦታ (The greatest gift for the holiday)
Просмотров 305 месяцев назад
ለበዓል ትልቁ ስጦታ (The greatest gift for the holiday)
በ30 ደቂቃ የሳምንታችንን ምሳ ቋጠርኩ (healthy lunch box for the week)
Просмотров 605 месяцев назад
በ30 ደቂቃ የሳምንታችንን ምሳ ቋጠርኩ (healthy lunch box for the week)
ዉሎአችን( my first vlog)
Просмотров 495 месяцев назад
ዉሎአችን( my first vlog)
ለሳምንት የሚያሳርፋችሁ ምሳ ( Lunch Meal prep)
Просмотров 406 месяцев назад
ለሳምንት የሚያሳርፋችሁ ምሳ ( Lunch Meal prep)
ጣፋጭ ቅንጬ ለቁርስ( Ethiopian oats porridge)
Просмотров 256 месяцев назад
ጣፋጭ ቅንጬ ለቁርስ( Ethiopian oats porridge)
ጤናማ የሳምንት ምሳ በ1 ሰዓት ሰራሁ (healthy meal prep) @ethiopianut
Просмотров 666 месяцев назад
ጤናማ የሳምንት ምሳ በ1 ሰዓት ሰራሁ (healthy meal prep) @ethiopianut
ስሙዚ ቦዎል ( smoothie bowl)
Просмотров 386 месяцев назад
ስሙዚ ቦዎል ( smoothie bowl)
የበሶ ስሙዚ(beso bluberries smoothie)
Просмотров 376 месяцев назад
የበሶ ስሙዚ(beso bluberries smoothie)
ፈጣን ቁርስ ( healthy oatmeal porridge) @ethiopianut
Просмотров 206 месяцев назад
ፈጣን ቁርስ ( healthy oatmeal porridge) @ethiopianut
ጤናማ ምሳ ለሳምንት (Healthy meal prep)@ethiopia_nut with grocery list and guide
Просмотров 496 месяцев назад
ጤናማ ምሳ ለሳምንት (Healthy meal prep)@ethiopia_nut with grocery list and guide
የሚበራው ገንፎ ( Ethiopian liyu genfo)@ethiopia_nut Happy genfo day!
Просмотров 336 месяцев назад
የሚበራው ገንፎ ( Ethiopian liyu genfo)@ethiopia_nut Happy genfo day!
Picnic Salad / ለሙቀት የሚሆን ጣፋጭ ሳላድ
Просмотров 647 месяцев назад
Picnic Salad / ለሙቀት የሚሆን ጣፋጭ ሳላድ
በረዶ ቤት የሚቀመጥ smoothie አዘገጃጀት​⁠/ Easy smoothie frezzer bags @ethiopia_nut
Просмотров 418 месяцев назад
በረዶ ቤት የሚቀመጥ smoothie አዘገጃጀት​⁠/ Easy smoothie frezzer bags @ethiopia_nut
ቀላል የበርገር አሰራር@ethiopia_nut ለምን 1000ብር ለበርገር?
Просмотров 659 месяцев назад
ቀላል የበርገር አሰራር@ethiopia_nut ለምን 1000ብር ለበርገር?
AMAZON FINDS: Carbonated Sparkling Water Makers/ እንኳን አደረሳችሁ የበዓል መጠጥ ከአልኮል ነፃ #ad #amazonfinds
Просмотров 599 месяцев назад
AMAZON FINDS: Carbonated Sparkling Water Makers/ እንኳን አደረሳችሁ የበዓል መጠጥ ከአልኮል ነፃ #ad #amazonfinds
Ethiopian Kollo Bar/ የቆሎ ብስኩት( ባር) @ethiopia_nut
Просмотров 979 месяцев назад
Ethiopian Kollo Bar/ የቆሎ ብስኩት( ባር) @ethiopia_nut
የፆም አይብ እና ክትፎ/ Vegan Kitfo and Ayib@ethiopia_nut​
Просмотров 97Год назад
የፆም አይብ እና ክትፎ/ Vegan Kitfo and Ayib@ethiopia_nut​
ለጎጆ ወጪዎች የሚሆን የአመጋገብ ምክር/ Nutrition advice for newly married couples@ethiopia_nut​
Просмотров 69Год назад
ለጎጆ ወጪዎች የሚሆን የአመጋገብ ምክር/ Nutrition advice for newly married couples@ethiopia_nut​
ዳይት ማድረግ መዘዙ / Disadvantages of diet @ethiopia_nut​
Просмотров 94Год назад
ዳይት ማድረግ መዘዙ / Disadvantages of diet @ethiopia_nut​
መድሀኒት የሆነ ቂጣ / Healthy Cracker/ healthy kita recipe@ethiopia_nut​
Просмотров 498Год назад
መድሀኒት የሆነ ቂጣ / Healthy Cracker/ healthy kita recipe@ethiopia_nut​
ስለተልባ ለተነሱ ብዥታዎች ማብራራያ@ethiopia_nut​
Просмотров 8262 года назад
ስለተልባ ለተነሱ ብዥታዎች ማብራራያ@ethiopia_nut​

Комментарии

  • @ethiopia_nut
    @ethiopia_nut 3 дня назад

    Berchilegne my dear ❤😂

  • @GedionBerededGediman
    @GedionBerededGediman 13 дней назад

    ትክክል ነው

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 20 дней назад

    እንኳን ተልባ ማርም ሲበዛይመራል ይበላልና ሁሉም ነገር በመጠን ከሆነ ጉዳት የለውም

  • @meleseworkuabera9489
    @meleseworkuabera9489 Месяц назад

    🎉

  • @GebrehiwotSiyum
    @GebrehiwotSiyum 2 месяца назад

    የተፈጨ ተልባ ስንጠቀም ተቆልቶ ነው ወይስ ሳይቆላ ነው?

  • @امينةالامينة-ح2ع
    @امينةالامينة-ح2ع 3 месяца назад

    እረ ምኒቱ ቀዳዳ መጣችብን ደግሞ የሰፕስክራይብ ጥማት በሬው ጥጃ ወለደ ነሽ ቱቱቱ

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 месяца назад

    እኔ ተልባ በጣም ነው የምወደው ተባረኪልኝ እርስበርስ እንረዳዳ የኔንም ዩቱብ እይልኝ

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 месяца назад

    ይቅርታ የተልባን ጉዳይ ምን እንደምትይ አልገባኝም ሃበሻ ነሽ ኢትዮጵያ እንደት እንደምንጠቀም ታዉቂያለሽ ስታስረጂ ግን ምንም የሚጨበጥ ነገር የለዉም

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 3 месяца назад

    Thanks Sis ! it looks delicious , keep up the good work !!

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 3 месяца назад

      Thank you dear🙏, Your kind and warm words always inspire me to do more. I am so grateful to have a supporter like you💕

  • @FatimaAhmed-j4r
    @FatimaAhmed-j4r 3 месяца назад

    በትክክል እኔ. አጋጥሞኛል መረዛማአለውትክክልነው።

  • @zxtsf
    @zxtsf 3 месяца назад

    Ketekkolla aygodam 👈👈👈

  • @kidisttadesse-so3pr
    @kidisttadesse-so3pr 3 месяца назад

    yene wed gene keytenawe tenate new ytewsdwe

  • @fenettamiru7552
    @fenettamiru7552 4 месяца назад

    Nefse tur miñm telba metekem yelebatm tinsh tinsh enkua? Miknatum nefsetur negnena ye hod derket betam aschegeregn sile melsish amesegnalehu

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 4 месяца назад

      ሰላም ፌኔት እንኳን ደስ አለሽ የተፈጨውን ተልባ ከ1-2 ሾርባ ማንኪያ ይመከራል። ለድርቀት የሚያግዙሸ ምግቦች 1 ሙዝ፣ መካከለኛ ስኳር ድንች፣ 3-5ቴምር በቀን ውስጥ ከነዚህ አንዱን ብታገኚ ያግዝሻል። ብዙ ውሃ ጠጪና ወክ አድርጊ አንጀትሽን ያግዘዋል። አይዞሽ ነፍሰ ጡር ሴት አብዛኛውን ግዜ በድርቀት ትቸገራለች። ምክንያቶቹ ሆርሞን ስለሚለዋወጥ ፣ የምንዋስደው አይረን፣ እንቅስቃሴ አለማድረጋችን፣ውሃ አለመጠጣት፣ ጭንቀት ሌላም ሊሆን ስለሚችል በቀን ውስጥ የተመጣጠነ ነገር ለመብላትሞክሪ ቅባት የበዛበት ነገርም ድርቀት ያመጣልና ቀንሽ። ሌላም ሀሳብ ካለሽ ፃፊልኝ። ቆንጆና ጤናማ መልካም እርግዝና ተመኘሁልሽ

  • @MohammedAbdo-i1n
    @MohammedAbdo-i1n 4 месяца назад

    Hormone lay min lawti yamatal

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 4 месяца назад

    Thanks sis !!

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 4 месяца назад

      You’re so welcome, sis! It means the world to me that you’re here and showing love. I appreciate your support more than words can say! ❤️

  • @HiwotHagos-b8f
    @HiwotHagos-b8f 4 месяца назад

    seyebt

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 5 месяцев назад

    Thanks Sis !!

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 5 месяцев назад

      you are so welcome dear❤️

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 5 месяцев назад

    አኔ የተቆላውን አለርጂ ሰለሆነኩ ጥሬው ተወቅጦ እንደ አብሽ ተዘፍዝፎ ነው በቀን አንድ የሾርባ ማንኪያ ከስድስት ሠዓት በኻላ ውሃውን አጥልዬ እነደአብሸ መትቼው ነው አየጠጣሁ ነው .....መዘፍዘፉ ጉዳት አለው ወይ???

  • @mulualem_Tadesse
    @mulualem_Tadesse 5 месяцев назад

    Makes sense everything in moderation

  • @GetanehDelnessahouT
    @GetanehDelnessahouT 6 месяцев назад

    ልዩ ሰላም ላንቺ ይሁን። ግን ብዙ የኩኪንግ ችሎታ ለሌለን በአፕል ዶነቱ ላይ በብሩሽ ቀባ ያደረግሽው ምን እንደሆነ ብትነግሪን። ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚኖሩ ደግሞ ጦስኝ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ምን እንደሆነ ብትነግሪ መልካም ይሆን ነበር። ተባረኪ

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 6 месяцев назад

      ሰላማችሁ ይብዛ አመሰግናለሁ። የቀባሁት እንቁላል ነው። ውሃም መሆን ይችላል። ጦስኝ oregano ለማለት ነው። ለሌላ ግዜ አስተካክላለሁ። ስለተከታተላችሁኝ ና ስለትህታናዎ በድጋሚ አመሰግናለሁ💕

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 месяцев назад

    You are absolutely right!!! Thank you for sharing.💚🌿💛🌿❤🌿

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ !!

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 6 месяцев назад

      አሜን ፣ አመሰግናለሁ💕

  • @samsontadiyos-v5d
    @samsontadiyos-v5d 6 месяцев назад

    መጀመርያ በደንብ በ አማርኛ ብቻ ትናገሩ እንግልዝኛ አትጨምሩ

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 6 месяцев назад

    Thanks Sis !!

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 6 месяцев назад

      You are so welcome dear 💕

  • @zaralema-lf7lt
    @zaralema-lf7lt 8 месяцев назад

    መርዛማነቱ የቱጋነው

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 8 месяцев назад

    Flex seed is amazing! Just make sure it is organic!!! Sometimes copying from America health RUclipsr is not helpful for Ethiopians diet The crops does grow in the same process, sometimes that is why they say it is not good.

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 8 месяцев назад

      True flax seed is amazing. I didnt interpret from other youtubers, i have researched and concluded we should all use it in moderation. you can read the resources i have used pinned in the comments. Our mothers fathers used to prepare flaxseed carefully in different way so we should all be conscious of our intake.

  • @ermiassolomon8049
    @ermiassolomon8049 9 месяцев назад

    Juice ከሆነ በኋላ ምን ያህል ግዜ መቆየት ይቻላል?

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 8 месяцев назад

      ከተፈጨ በኃላ እስከ 1 ሰዓት ባለው ጊዜ ተጠቅሜ አይቻለሁ ፣ ፍሪጅ ውስጥ 24 ሰዓት ቢቆይም መጠቀም ትችላለህ። በሶ ስላለው ግን ከቆየ በኃላ ከመጠጣትህ በፊት ሁሌም ማሽተትና ጤናማ መሆኑን አረጋግጥ። አመሰግናለሁ

  • @elsashikor6024
    @elsashikor6024 9 месяцев назад

    ተልባ hormone unbalance ያላቸው ሴቶችን balance ያደርጋል

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta 9 месяцев назад

    Enatee tabarakee .

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 9 месяцев назад

    🩵💚💜🩷😍👍 i am from eritrea 🇪🇷

  • @haderahazkias5673
    @haderahazkias5673 9 месяцев назад

    You are far from your topic so it shows your stupidity.

  • @ethio-audit604
    @ethio-audit604 9 месяцев назад

    Thanks but You said that Yatlyayu Tenatoch yalshew where are Different Study Please Mention its sources.

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut 9 месяцев назад

      pinned in the comment section

  • @fekadugemeda2707
    @fekadugemeda2707 9 месяцев назад

    ye telba wuha le hitsan bisax chgr alew woy?

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 9 месяцев назад

    እናመስግናለን!!! What are your info? ነገርግን መርዛማ ዩ ሚሆነዉ ምን ሲሆን ነዉ? ጥሩዉን መዉስዱ ጥቅም አለዉ?

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 9 месяцев назад

    እንቅርት ያለበት ሰው መውሰድ ይችላል?????

  • @almazebsa7961
    @almazebsa7961 9 месяцев назад

    ተልባ ከጉዳቱ ጥቅሙ እንደሚያመዝን ስንሰማ አድገን አርጅተናል። የተልባ ምች ሲባል ሰምቼ አውቃለሁ። እህቴ የምትለው ሙሉ ለሙሉ እውነትነት ባይኖረውም ሙሉ ለሙሉም እውነት የላትም ማለት አይቻልም። የደም ዓይነትም ለምንመገበው ምግብ ወሳኝነት አለው። technology እየተሻሻለ ና እያደገ በሄደ መጠን ድሮ ያላወቅነው ክስተት አዳስ information ብሎ መውሰድ ይሻል ይመስለኛል። እህታችን ስለአስተዋጽኦሽ ምስጋና ይገባሻል።

  • @hailukebede9774
    @hailukebede9774 9 месяцев назад

    Thanks !!!!

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @IsraelLiben
    @IsraelLiben 10 месяцев назад

    ለሚቀጥለው ድምጸሽን ከፍ ብታደርጊው

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @ElhamShemsu-z6x
    @ElhamShemsu-z6x 11 месяцев назад

    ተልባ ምርጥ እህል ነው ምንድን ነው ምትይው

  • @MaryJhon-u9l
    @MaryJhon-u9l Год назад

    Jesus loves you 💞 Amhara great again 🌹🌹🌹🌹

  • @tlul8666
    @tlul8666 Год назад

    እህቴ ስለተልባ ምንም አትበይ የኢትዮጵያ ህዝብ ከገጠር እስከ ከተማ የማይገበው የለም እናቶች ሲወልዱ ከመኝታቸው እስከሚነሱ የሚጠጡት ነው እኮ ይሄን ብሉ ይሄን አትብሉ እያላችሁ ህዝቡን ግራ አተጋቡት

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat Год назад

    አያቴ ቀለቧ ተልባ ነው ጤናማ ናት እግዚአብሔር ይመስገን😮

  • @AwashMulat-cm9vq
    @AwashMulat-cm9vq Год назад

    ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ ተበጥብጦ በብርጭቆ ሙሉ አድሮ ጠዋት ቁርስ ላይ የተመገበው አጎቴ ፤ ጠዋት በልቶ ከ5 ሰዓት ቆይታ በኋላ ሆዴን ቆረጠኝ አለ ፤ ማታ 4 ሰዓት ገደማ ሕይወቱ አለፈ።አስከሬን ተመርምሮ የምግብ መመረዝ መሆኑን ነገሩን።ምክሯ እውነትነት አለው።ተልባና የሀበሻ ኮሶ በጥንቃቄ መዘጋጀት ያለባቸው ነገሮች ናቸው።

    • @alemabebe575
      @alemabebe575 9 месяцев назад

      😢😢እኔ እኮ ብዙነው እምጠጣ

    • @tube8843
      @tube8843 8 месяцев назад

      ያጠቃቀም ቺግርና ቀኑ ደርሳ ነዉጂ ታልባ አይገልም

  • @genetlegesse3218
    @genetlegesse3218 Год назад

    በአንድ በኩል ለጤና ተስማሚ ነው ተጠቀሙ በሌላ በኩል የችግር ወሬ ግራ አጋባችሁን እንደ አይጥ መሞከሪያ አደረጋችሁን

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md Год назад

    Ere tilik wushet inatochachin siweldu hone nefisetur iyalu bemigeba iyetetu new ignan yeweledun ere bakachihu

  • @NegatuTekalign
    @NegatuTekalign Год назад

    ድምፅሽምንሼነው? ቁርስአልበላሽምእንዴ? ገደልሽውየሌለ።

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 Год назад

    ምንም መርዛማነት የለውም እንደሀበሻዊነታችን ስንሰማ ያደግነው ለእርጉዝ ሴት አይመከርም ።ሌላ ጉዳቱን ሰምተን አናቅም

  • @sifrash3638
    @sifrash3638 Год назад

    ebakish yelele neger atawuri merz bilesh tikmun taworialesh tekarani neger