ENAB Tube
ENAB Tube
  • Видео 111
  • Просмотров 7 764
በ6ተኛው የፈለገኪን መድረክ ድንቁ የሙዚቃ ከያኒ ክቡር ዶ/ር አርቲስት ዳዊት ይፍሩ እና ተወዳጁ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ ተስፋዬ ማሞ ያካፈሉን የሂወት ልምድ
ተስፋችን በአንድነታችን እንዲሰምር፤ ኑ ሰላምን እንዘምር። እነሆ ጥበብ በጠቢባን ብትፈቀር፤ ኪነት በፈለገኪን እንድትሞሸር፤ ስድስተኛው የፈለገኪን የኪነጥበብ መድረክ መሰናዶውም ተጧጡፎ ጥር ሃያ አራት እለተቅዳሜ ማረፊያው ሆኗል።
ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መምህርና ተርጓሚ ዳኛቸው ወርቁ ስራዎቹና ህይወቱ በፈለገኪን በሚገባ ተዘክሯ።
ትናንት እና ዛሬ ተዋዶ፤
ዘመንና ትውልድም ተዋህዶ፤
ፍቅር በጥበብ እንዲቃኝ፤
መክሊት በኪነት በሚዳኝ፤
እውነት በእምነት እንዲገኝ፤
ደራሲና ገጣሚ ተስፋዬ ማሞና ኣንጋፋው የሙዚቃ ከያኒ አርቲስት ዳዊት ይፍሩ የፕሮግራሙ የክብር እንግዳ ሆነውበታል። በእለቱ ከስምንት ሰአት ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር ግቢ የፈለገኪን የኪነጥበብ ፕሮግራም ሲመደረክ፤ እንደቀደሙቱ (የፈለገኪን) መሰናዶዎች ሁሉ ዓይነስውራን ትንታግ ገጣሚያን፣ ደራሲያንና ድምጻዊያን ከአይናማ ወዳጆቻቸውጋር በወጋገን ባንድ ታጅበው በመድረኩ ነግሰውበታል።
** ታናናሾችን እያጀገንን ታላላቆችንም እንዲህ እናከብራለን። **
Просмотров: 27

Видео

Wegagen band on Felegekin ድምጸመረዋዎቹና ተስፋ የሚጣልባቸው የፈለገኪን የወጋገን ባንድ ፍሬዎች የመድረክ ፈርጥነታቸው ሲታይ
Просмотров 554 часа назад
ድምጸመረዋዎቹና ተስፋ የሚጣልባቸው የወጋገን ባንድ ፍሬዎች በፈለገኪን የመድረክ ፈርጥነታቸው ሲታይ ኣይቸው ሞገስ፥ መስከረም ጎጃም፡ ፍቅር ታደለ እና መስፍን
Felegekin 6th stage 6ተኛው የፈለገኪን የኪነጥበብ መድረክ _ ደራሲና ገጣሚ ተስፋዬ ማሞና ኣንጋፋው የሙዚቃ ከያኒ አርቲስት ዳዊት ይፍሩ - ክፍል1
Просмотров 1137 часов назад
ተስፋችን በአንድነታችን እንዲሰምር፤ ኑ ሰላምን እንዘምር። እነሆ ጥበብ በጠቢባን ብትፈቀር፤ ኪነት በፈለገኪን እንድትሞሸር፤ ስድስተኛው የፈለገኪን የኪነጥበብ መድረክ መሰናዶውም ተጧጡፎ ጥር ሃያ አራት እለተቅዳሜ ማረፊያው ሆኗል። ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መምህርና ተርጓሚ ዳኛቸው ወርቁ ስራዎቹና ህይወቱ በፈለገኪን በሚገባ ተዘክሯ። ትናንት እና ዛሬ ተዋዶ፤ ዘመንና ትውልድም ተዋህዶ፤ ፍቅር በጥበብ እንዲቃኝ፤ መክሊት በኪነት በሚዳኝ፤ እውነት በእምነት እንዲገኝ፤ ደራሲና ገጣሚ ተስፋዬ ማሞና ኣንጋፋው የሙዚቃ ከያኒ አርቲስት ዳዊት ይፍሩ የፕሮግራሙ የክብር እንግዳ ሆነውበታል። በእለቱ ከስምንት ሰአት ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጲያ...
felegekin 5th stage part 2
Просмотров 3721 день назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር የሚዘጋጀው የፈለገኪን አምስተኛው የኪነጥበብ ፕሮግራም ስድስት ኪሎ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደቀደሙቱ መድረኮች ሁሉ ፕሮግራሙን ዓይነሥውራን ወጣት ገጣሚያን፣ ደራሲያንና ድምጻዊያን እንዲሁም አካል ጉዳት አልባ ወዳጆቻቸው በወጋገን ባንድ ታጅበው በሚገባ ይነግሱበታል። በዘመን ፍኖት፤ ትናንት ከዛሬ እንዲወዳጅ፣ የኋላው ከፊቱ እንዲቀናጅ፣ በጥበብ ብርሃን ትውልድ ይሰናሰል ዘንድ ገጣሚ አብዬ መንግስቱ ለማ የተዘከሩበት፥ ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ደግሞ የክብር እንግዳ የሆኑበት። የአሁኑን የፈለገኪን አምስተኛ መድረክን ልዩ የሚያደርጉት ሶስት አበይት ...
felegekin 5th stage part 1
Просмотров 3021 день назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር የሚዘጋጀው የፈለገኪን አምስተኛው የኪነጥበብ ፕሮግራም ስድስት ኪሎ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደቀደሙቱ መድረኮች ሁሉ ፕሮግራሙን ዓይነሥውራን ወጣት ገጣሚያን፣ ደራሲያንና ድምጻዊያን እንዲሁም አካል ጉዳት አልባ ወዳጆቻቸው በወጋገን ባንድ ታጅበው በሚገባ ይነግሱበታል። በዘመን ፍኖት፤ ትናንት ከዛሬ እንዲወዳጅ፣ የኋላው ከፊቱ እንዲቀናጅ፣ በጥበብ ብርሃን ትውልድ ይሰናሰል ዘንድ ገጣሚ አብዬ መንግስቱ ለማ የተዘከሩበት፥ ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ደግሞ የክብር እንግዳ የሆኑበት። የአሁኑን የፈለገኪን አምስተኛ መድረክን ልዩ የሚያደርጉት ሶስት አበይት ...
Felegekin 5th stage poems
Просмотров 8421 день назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር የሚዘጋጀው የፈለገኪን አምስተኛው የኪነጥበብ ፕሮግራም ስድስት ኪሎ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደቀደሙቱ መድረኮች ሁሉ ፕሮግራሙን ዓይነሥውራን ወጣት ገጣሚያን፣ ደራሲያንና ድምጻዊያን እንዲሁም አካል ጉዳት አልባ ወዳጆቻቸው በወጋገን ባንድ ታጅበው በሚገባ ይነግሱበታል። በዘመን ፍኖት፤ ትናንት ከዛሬ እንዲወዳጅ፣ የኋላው ከፊቱ እንዲቀናጅ፣ በጥበብ ብርሃን ትውልድ ይሰናሰል ዘንድ ገጣሚ አብዬ መንግስቱ ለማ የተዘከሩበት፥ ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ደግሞ የክብር እንግዳ የሆኑበት። የአሁኑን የፈለገኪን አምስተኛ መድረክን ልዩ የሚያደርጉት ሶስት አበይት ...
FelegeKin 4th stage ፈለገኪን 4ኛው ዙር
Просмотров 128Месяц назад
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዘነበ ወላ የተገኘበት ኣራተኛው የፈለገ ኪን የስነ ግጥም እና የስነ ጽሁፍና የሙዚቃ ፕሮግራም እንደተለመደው በማህበራችን የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ ተከናወነ። እንደ የባለፈው ወራት ዝግጅት በዚህም ቀን የስነ ጽሁፍ እና የሙዚቃ ተሰጥኦ ባላቸው ኣባላት ሆነ ተጋባዥ ኣቅራቢዎች የተለያዩ ግጥሞች መነባንቦች እና የሙዚቃ ስራዎች ቀርበዋል። በዕለቱም ገጣሚና ሰአሊ ገብረክርስቶስ ደስታ የተዘከሩ ሲኖን በርከት ያሉ ኣንግዶችም ታድመው ፕሮግራሙን ኣጣጥመውታል።
መልካምነት ተፈጥሮኣችን ቢሆን
Просмотров 342 месяца назад
መመስገን የሚገባ ተግባር
Felege ken 3rd Stage part 2
Просмотров 1382 месяца назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በየወሩ የሚቀርበው የፈለገ ኪን የሦሥተኛ ወር ዝግጅት የቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች የግጥም ኣና የመጣጥፍ እንዲሁም ታዋቂ ሰዎችን መዘከር ክፍል ሁለት እነሆ።
Felege ken 3rd Stage part1
Просмотров 2502 месяца назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በየወሩ የሚቀርበው የፈለገ ኪን የሦሥተኛ ወር ዝግጅት የቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች የግጥም ኣና የመጣጥፍ እንዲሁም ታዋቂ ሰዎችን መዘከር ክፍል ኣንዱ እነሆ።
Aychew 'serachlign'
Просмотров 1383 месяца назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በፈለገ ኪን የሦሥተኛ ወር ዝግጅት ከቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች ኣንዱ የኣይቸው ሞገስ ነው።
አሽቱ እሳቱ በፈለገ ኪን 3ኛ ዙር
Просмотров 4433 месяца назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር የፈለገ ኪን ወርሓዊ የኪነጥበብ ፕሮግራም ላይ ከቀረቡት ታዳሚውን ያዝናኑ ጣዕመ ዜማዎች ኣንዱ የኣበበ ተካ በጡቶቿ መሃል - በእሸቱ እሳቱ
ከኢናብ የወጋገን ባንድ ኣባል መካከል መስከረም
Просмотров 1433 месяца назад
በፈለገ ኪን ሁለተኛ ወር ዝግጅት ላይ ከቀረቡ ጣዕመ ዜማዎች መካከል የመስከረም ቀላ ደጋ ነው መንደሩ
ነጯ በትሬ በእታፈራሁ የነጭበትርቀን
Просмотров 423 месяца назад
ግጥም በእታፈራሁ፥ ነጯ በትሬ በ2017 ዓ.ም የዓለም ዓቀፍ የነጭ በትር ቀን የቀረበ።
ጥላሁን በዳዳ
Просмотров 713 месяца назад
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በፈለገ ኪን የሁለተኛ ወር ዝግጅት ከቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች ኣንዱ የጥላሁን በዳዳ ነው።
Felege Kin 2፥ ፈለገ ኪን ሁለተኛ ወር ዝግጅት እነሆ!
Просмотров 3693 месяца назад
Felege Kin 2፥ ፈለገ ኪን ሁለተኛ ወር ዝግጅት እነሆ!
Felege Kin Poem and Music
Просмотров 884 месяца назад
Felege Kin Poem and Music
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት
Просмотров 1094 месяца назад
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት
Просмотров 884 месяца назад
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት
ቤዛ ኣውዳመቱ
Просмотров 1694 месяца назад
ቤዛ ኣውዳመቱ
እሸቱ እሳቱ ከወጋገን ባንድ ጋር
Просмотров 2025 месяцев назад
እሸቱ እሳቱ ከወጋገን ባንድ ጋር
በኢናብ የወጋገን ባንድ በመሳሪያ ብቻ የተጫወቷቸው ዜማዎች
Просмотров 2255 месяцев назад
በኢናብ የወጋገን ባንድ በመሳሪያ ብቻ የተጫወቷቸው ዜማዎች
እንቁጣጣሽ በመስከረም
Просмотров 2685 месяцев назад
እንቁጣጣሽ በመስከረም
በበዓሉ ከቀረቡ ዝግጅቶች ግጥም በኤፍሬም
Просмотров 1385 месяцев назад
በበዓሉ ከቀረቡ ዝግጅቶች ግጥም በኤፍሬም
በየኣዲስ ዓመት መለወጫ በዓል ኣቶ ኣበራ ረታ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ያደረጉት ንግግር
Просмотров 3285 месяцев назад
በየኣዲስ ዓመት መለወጫ በዓል ኣቶ ኣበራ ረታ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ያደረጉት ንግግር
ENAB New year eve program on Pagumie 4
Просмотров 1905 месяцев назад
ENAB New year eve program on Pagumie 4
በኢ.ዓ.ብ.ማ. የፈለገ ኪን የመጀመሪያ ዝግጅት
Просмотров 1305 месяцев назад
በኢ.ዓ.ብ.ማ. የፈለገ ኪን የመጀመሪያ ዝግጅት
የዝና ወርቁ በኢ.ዓ.ብ.ማ የፈለገ ኪን የስነጥበብ ዝግጅት ላይ ያካፈሉት የህወት ልምድ
Просмотров 1165 месяцев назад
የዝና ወርቁ በኢ.ዓ.ብ.ማ የፈለገ ኪን የስነጥበብ ዝግጅት ላይ ያካፈሉት የህወት ልምድ
ዘጸዓት፡ ግጥም
Просмотров 1645 месяцев назад
ዘጸዓት፡ ግጥም
የእንጆሪ ፍሬ በፍቅር ታደለ
Просмотров 2545 месяцев назад
የእንጆሪ ፍሬ በፍቅር ታደለ