Abyssinia አቢሲኒያ  3000
Abyssinia አቢሲኒያ  3000
  • Видео 51
  • Просмотров 6 293
ዘመዴ ስለኢሬቻ ? ? ? @Abyssinia አቢሲኒያ 3000
የዘመድኩን በቀለ በቀለ መረጃዎች ሰለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ና ስለ ተዋሕዶ #wholesale #ebc #fanart #esat #bbc #fbcci #cctv #faowl #hospital #university #college #monastry #church #school #etvnews #abaya #nailed #river #lake #ocean #train #playstation #football #gaming #world #worldcup #worldnews #global #usa #rusia #upsc #unitedstates #kingdom #unitedkingdom #canada #africa #europaleague #japan
Просмотров: 15

Видео

ታቦት ሲገባ የተዘመረ መዝሙር
Просмотров 111Месяц назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ
አንዲት ለእናቷ #SUBSCRIBE አድርጉ ።
Просмотров 1445 месяцев назад
♥አንዲት ለእናቷ ♥ እንኳን ለእመቤታችን 2025ኛ ዓመት በዓለ ልደት አደረሳችሁ መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ አሐቲ ይእቲ ለእማ ወኅሪት ለእንተ ወለደታ ለእናቷ አንዲት ናት ለወለደቻትም የተመረጠች ናት ብሎ ጥበበኛው ሰሎሞን በማኀልዩ እንደተናገረው ሐና የተመረጠች አንዲት ልጂ ወለደች ለአናታቸው አንድ የሆኑ ልጆች በዓለም ዙሪያ ሊኖሩ ይችላሉ የሀና ልጂ ግን አንዲት መሆን ብቻ አይደለም መመረጧ የሚደንቅ ነው የሀና ልጅ የእግዚአብሔር እናት ለመሆን ተመርጣ ተወለደች ስለዚህ ከልጆች ሁሉ የተለየች ልጅ የሆነችውን የፍጥረታት ተስፋን ማኅጸነ ሀና አስገኘ የኢያቄም አብራክ የፍጥረታት ሰላምን አመጣ የጠፋው የዓለም ሰላም በኢያቄም ልጅ ተ...
#እግዚአብሔርን-ጥራ ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉት::
Просмотров 6125 месяцев назад
* #ነገረ-ዮናስ * #እግዚአብሔርን ጥራው !!!( ት፡ዮናስ ምዕ1ቁ ፫እስከፍፃሜው።) (ክፍል ሁለት ፪ ) እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከምናያቸው የዮናስ ሚስጥሮች ሦስት ፫ ነገሮች ሁለተኛው ይኽ ነው :- (፪ ዮናስን ያሳፈሩት መርከበኞች)ቅዱስ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦ዮናስ ከእግዚአብሔር ፊት ወደ ተርሴስ ይሸሽ ዘንድ ተነሳ፤ወደ ኢዮጴም ወረደ ፤ወደ ተርሴስም የምታልፍ መርከብ አገኘ፤ከእግዚአብሔርም ፊት ኮብልሎ ከእነርሱ ጋር ወደ ተርሴስ ይሄድ ዘንድ ዋጋ ሰቶ ወደመርከቧ ገባ ። እግዚአብሔርም በነብዩ ዮናስ ምክንያት ምንም በማያቁት መርከበኞች #ባሕር ላይ ታላቅ ንፋስ አመጣ ፤ በባሕሩም ላይ ታላቅ ማዕበል ሆነ ፤መርከቢቱም ልትሰበር...
የበገና መዝሙር
Просмотров 805 месяцев назад
የበገና አገልግሎት በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሼር ይደረግ "በገና"፡- እንደሌሎች የሃገራችን ጥልቅ ብሔራዊየታሪክ ሃብቶችና በታሪክም ከእስራኤል ቀጥሎየኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ብቸኛ ጥንታዊ የዜማመሣርያ ጥንታዊ ይዘቱን የጠበቀ የሀገር ሀብትእንደ መሆኑ መጠን ሁለት ዓይነት ትርጉምአለው፡፡ እነርሱም፡- 1. ሰዋስዋዊ ትርጉምና 2. ሥነ ቃላዊ ትርጉም..............ይባላሉ፡፡ 1. የበገና ሰዋስዋዊ ትርጉም "በገና" የሚለው ስምና "በገነ" የሚለው ግሥበተለያዩ መዝገበ ቃላትና የቋንቋ ሊቃውንትተተርጉሞ እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ፡- አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ"መጽሐፈ ሰዋስው ወግስመዝገበ ቃላት ሐዲስ" በሚል መጽሐፋቸውበሁለት መልኩ ማ...
ተአምረ ማርያም #Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 #subscribe
Просмотров 366 месяцев назад
ተዓምረ ማርያም እና አንዳንድ ጉዳዮች ክፍል ፪ ተአምራትን እንዴት እናያቸዋለን? መጽሐፍ ቅዱስ ‘የሐዋርያት ሥራ’ን የመሰሉ ሰዎች በእግዚአብሔር ኃይል የሠሩትን ሥራ የሚተርኩ መጻሕፍት ያለበት መጽሐፍ ነው፡፡ ‘የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ የኑሮአቸውን ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሏቸው’ በማለት ሕያዋን መጽሐፍት ወይም ተንቀሳቃሽ መጽሐፍ ቅዱስ /Living bible or moving bible/ ተብለው የሚጠሩትን የቅዱሳንን ሕይወት እንድናጠና እና በኑሮአቸው እንድንመስላቸው ያሳስበናል፡፡ (ዕብ. 13፡7) ቅዱስ ጳውሎስ ‘እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ’ ብሎ እንደነገረን ክርስቶስ...
ተዓምረ ማርያም
Просмотров 1506 месяцев назад

ፆም ምንድ ነው ? ቻናሉን #SUBSCRIBE አደርጉ ።
Просмотров 1846 месяцев назад
#ጾምምንድንነው? ለምንስ እንጾማለን? ጾም በፊደላዊ ትርጉሙ “ጾመ” - #ተወ ፥ #ታቀበ ፣#ታረመ ካለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ቃል ነው፡፡ የቃሉ ፍች ምግብ መተው መከልከል ፣መጠበቅ ማለት ነው፡፡ በዕብራይስጥና በሱርስት ቋንቋዎች “ጾም” ሲባል በዐረብኛ ደግሞ “ጾመ” በመባል ይጠራል፡፡ ስለዚህ ጾም ለክፉ ሥራ ከሚያነሣሱ የምግብ ዓይነቶች ፤በቤተ ክርስቲያን የሥርዓት መጸሕፍት ከተወሰነው ጊዜ ሳያጓድሉ መከልከል ወይም ለተወሰነ ጊዜና ሰዓት ሰውነት ከሚፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ መወሰን (መታቀብ) ማለት ነው፡፡ ለሰውነት የሚያምረውንና የሚያሰጎመዠውን ነገር ሁሉ ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር ብሎ መተውም ነው ጾመ ማለት ደግሞ ጥሉላት መባልዕ...
የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉ ።
Просмотров 946 месяцев назад
'ምርቃት በሰማይ ዬውርድ በምድር ዬፍልቅ ሳርኮም ያለምልም ቅብኮም ያለዝብ ጊንዝሆም ያጨም'' የሶዶ ክስታኔ አባቶች ምርቃት ነው ''ኬር ለሀገር'' የይቅርታና የእርቅ የሠላም መድረክ ቀደምት አባቶች የፈፀሙትን ግፍና በደል በይቅርታና በእርቅ መንፈስ በመሻር ለፍቅርና ለአንድነት መንገድ ከፋች ሆ ተጠናቋል። የጎርደና ሸንጎ ዋና ሰብሳቢ አቶ አማረ ኃይሉ ሰለ ኬርታና መድረኩ የተዘጋጀበት ምክንያት እንዳብራሩት ''ኬርታ'' ማለት 'ስኛት'' ሠላም ማለት እንደሆነ ከቤተሠብ እስከ ሀገር ሠላም እንዲሆን የሚመኝ በተግባርም የሚሠራ ነው ብለዋል። በቡኢ ከተማ የተዘጋጀው በአካባቢ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ያለው የመኪና እና የድንገተኛ የወጣቶ...
#ልዩ #ዝማሬ #ዘቅዱስ #ያሬድ
Просмотров 766 месяцев назад
. #ቅዱስ ያሬድ ውልደትና እድገቱ ኢትዮጵያ ወስጥ፤ አክሱም ከተማ ነው። የተወለደውም ከአባቱ ከአብዩድና ከእናቱ ታውክሊያ ነው፤ ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ እናቱ መምህር ወደ ሆነው አጎቱ አባ ጌዲዬን ትወስደዋለች፡፡ እርሱ ግን በመጀመሪያ ትምህርት ሊገባው አልቻለም፡፡ ከዕለታት በአንድ ቀን መምህር ጌዲዬን ያሬድን ሲገርፈው በምሬት አለቀሰ፤ ማይኪራህ ወደምትባል ቦታም ተጓዝ፤ በመንገድ ላይ ሳለ ውሃ ስለጠማ በዚያች ስፍራ ካለ ምንጭ ውሃ ጠጥቶ በዛፉ ሥር ለማረፍ ቁጭ አለ፤ ወደ ላይም በሚመለከትበት ጊዜ ከዛፉ ላይ አንዲት ትል ከታች ወደ ላይ ስትወጣ ስትወርድ ተመለከተ፡፡ እርሱም ትኩር ብሎ አያት፤ ትሏም ያለመሰልቸት ከወጣች ከ...
መዝሙር ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉ ።
Просмотров 1106 месяцев назад
ቋንቋዬ መዝሙር ነው ያንተ እንደ መሆኔ. በአሚናዳብ ደጃፍ በቅድመ ታቦቱ. ያ የክብርህ ኡደት ጠራኝ ማህሌቱ /2/. የሕይወት ትርጉሜ አንተ ነህ ...
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 አስደማሚ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ሔኖክ ፈንቴ
Просмотров 486 месяцев назад
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 አስደማሚ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ሔኖክ ፈንቴ
ያሬዳዊ ወረብ #Abyssinia_አቢሲኒያ_3000
Просмотров 777 месяцев назад
ያሬዳዊ ወረብ #Abyssinia_አቢሲኒያ_3000
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 ህፃናት በቤተክርስቲያን
Просмотров 978 месяцев назад
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 ህፃናት በቤተክርስቲያን
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 የአዴሌ ደብረ ሥብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
Просмотров 468 месяцев назад
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 የአዴሌ ደብረ ሥብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 መስማት የተሳናቸው #ወንድሞችና-እህቶች #አስደናቂ-ዝማሬ ። #SUBSCRIBE አድርጉ ።።
Просмотров 728 месяцев назад
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 መስማት የተሳናቸው #ወንድሞችና-እህቶች #አስደናቂ-ዝማሬ ። #SUBSCRIBE አድርጉ ።።
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 #Subscribe አድርጉ። ለወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቀረበ ልዩና አስደማሚ ወረብ።
Просмотров 789 месяцев назад
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 #Subscribe አድርጉ። ለወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቀረበ ልዩና አስደማሚ ወረብ።
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 በደብረ አሚን አቡነ #ተክለሃይማኖት #ቤተክርስቲያን ምክሐ ደናግል ሰ/ት/ቤት ለተክልዬበዓል የቀረበልዩ ወረብ #Subscrib
Просмотров 699 месяцев назад
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 በደብረ አሚን አቡነ #ተክለሃይማኖት #ቤተክርስቲያን ምክሐ ደናግል ሰ/ት/ቤት ለተክልዬበዓል የቀረበልዩ ወረብ #Subscrib
#Subscribe_The_Chanal #አስደማሚ #ኦርቶዶክሳዊ #ወረብ
Просмотров 4009 месяцев назад
#Subscribe_The_Chanal #አስደማሚ #ኦርቶዶክሳዊ #ወረብ
#ድንቅ #ወረብ #በኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቤተክርስቲያን
Просмотров 10110 месяцев назад
#ድንቅ #ወረብ #በኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቤተክርስቲያን
#ዓመታዊ #የእመቤታችን #በዐዓለ #ዕርገት
Просмотров 131Год назад
#ዓመታዊ #የእመቤታችን #በዐዓለ #ዕርገት
sebscribe Like share አድርጉልኝ ። አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር
Просмотров 79Год назад
sebscribe Like share አድርጉልኝ ። አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር
እባካችሁ የተዋዶ ልጆች Subscribe Ljke Share አድርጉልኝ ። ዓመታዊ የቅድስት ሥለሴ ክብረ በዓል።
Просмотров 159Год назад
እባካችሁ የተዋዶ ልጆች Subscribe Ljke Share አድርጉልኝ ። ዓመታዊ የቅድስት ሥለሴ ክብረ በዓል።
የቃና ዘገሊላ በዓል አከባበር በጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር አዲስ አ
Просмотров 71Год назад
የቃና ዘገሊላ በዓል አከባበር በጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር አዲስ አ
#የተዋህዶ #ልጆች #ሰብስክራይብ #Subscribe #Like አድርጉልኝ ለምታደርጉት #ሁሉ አስቀድሜ #አመሰግናለሁ ።
Просмотров 210Год назад
#የተዋህዶ #ልጆች #ሰብስክራይብ #Subscribe #Like አድርጉልኝ ለምታደርጉት #ሁሉ አስቀድሜ #አመሰግናለሁ ።
የካህናተ ሰማይ አመታዊ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ አሜን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ቤተክርስቲያን ።
Просмотров 111Год назад
የካህናተ ሰማይ አመታዊ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ አሜን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ቤተክርስቲያን ።
ወረብ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Просмотров 86Год назад
ወረብ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
የቅዱስ ሩፋኤል በዓል መልስ የጎና ላይ ትእይንት ጷጉሜ ሦስት 2014 ዓ.ም
Просмотров 292 года назад
የቅዱስ ሩፋኤል በዓል መልስ የጎና ላይ ትእይንት ጷጉሜ ሦስት 2014 ዓ.ም
ቅድስት ኪዳነምህረት በዓል በታዕካ ነገስት ባዕታለማርያ ።ኪዳነምህረት መዝሙር ።ነሀሴ 16 ኪዳነ ምህረት ።ኪዳነምህረት ልዩነሽ ለኔ ። የኪዳነምህረት ታሪክ ።
Просмотров 1882 года назад
ቅድስት ኪዳነምህረት በዓል በታዕካ ነገስት ባዕታለማርያ ።ኪዳነምህረት መዝሙር ።ነሀሴ 16 ኪዳነ ምህረት ።ኪዳነምህረት ልዩነሽ ለኔ ። የኪዳነምህረት ታሪክ ።
@የደብረ ታቦር በዓል አከባበር
Просмотров 4532 года назад
@የደብረ ታቦር በዓል አከባበር