ታምራት ቶላ የወርቅ አሸናፊ Tamirat Tola won Marathon mens world champion

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • እጅግ በጣም የሚደንቅ ጀግንነት የታየበት የማራቶን ውድድር ነበር።
    ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር አግኝታለች ! በአሜሪካ ኦሬገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ፡፡ አትሌት ሞስነት ገረመው ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል፡፡
    እንኳን ደስ አለን

Комментарии • 28

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 27 дней назад +1

    የእነ አበበ፣ ማሞ፣ ገዛኸኝ፣እና ሀይሌ መሰሎች እውነተኛ ታናሽ ወንድምና ቀና ልብ ከችሎታ ጋር ከእግዚአብሔር የታደለው ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው። አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ። ሀገርህን ከፍ እንዳደረግካት ሁሉ ከፍ በል።ቤተሰብህ ይባረክ።ልጆችህ አድገው ለቁም ነገር ይብቁልህ።አደራ አደራ አደራ በዚሁ ማንነትህ ዝለቅ።

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx 2 года назад +7

    ዋው ጀግና ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 Месяц назад +3

    የአበበ ብቅላ ታሪክ ተደገመ!! ጀግና!

  • @AbaHaji-s7k
    @AbaHaji-s7k Месяц назад +1

    ዋው

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Месяц назад +1

    አይዞህ ጠንክር ቶላ እረጅም ማለት ነው ,አይዞህ,ቀጥል ብረር እንደ አሞራ.አሞር አሞራው አይዞህ,

    • @DawitTagegne
      @DawitTagegne Месяц назад

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ,

  • @YasinMohamed-kl3mf
    @YasinMohamed-kl3mf Месяц назад +2

    ጀግና💚💛💕💕💕💕💕

  • @اللهوكيل-ب8ع
    @اللهوكيل-ب8ع Месяц назад +3

    አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @AshenefiTesfaye
    @AshenefiTesfaye Месяц назад +1

    Gobaz❤❤❤❤❤

  • @FgsIfds
    @FgsIfds Месяц назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JuhareSuhkere
    @JuhareSuhkere Месяц назад +1

    Jagena❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉

  • @RozaM-es8uc
    @RozaM-es8uc Месяц назад

    Tamirt tola 🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤❤Good my king i love you ❤

  • @YabuJc-wu6ck
    @YabuJc-wu6ck Месяц назад +1

    alhamdulilah

  • @ZainabZeynu-f4x
    @ZainabZeynu-f4x Месяц назад +7

    ኢትዮጺያ ሁሌ ታሸንፍ የምትሉ ላይክ ወስዩኝ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Месяц назад

    መሸአላህ🇧🇴🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d Месяц назад +1

    እኛም ኮራን በእናንተ 😂😂❤❤❤

  • @EliasGossaye
    @EliasGossaye Месяц назад +1

    respect

  • @Badhaso-b6z
    @Badhaso-b6z Месяц назад

    Tame hero of Aleltu

  • @FikremariamTadesse-b1d
    @FikremariamTadesse-b1d Месяц назад

    Congratulations one advice don’t run to close to the spectators on the roadway someone could reach out and mess everything just a thought

  • @kalidnejib5973
    @kalidnejib5973 Месяц назад

    Look Abebe Bikila grand son .

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Месяц назад

    Our Hero

  • @ritidxb7512
    @ritidxb7512 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AshenafiGetachew-h9s
    @AshenafiGetachew-h9s Месяц назад

    ጀግና

  • @FartuKhan
    @FartuKhan Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TijiKeenna
    @TijiKeenna Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp Месяц назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MariaMohammed-gc5oz
    @MariaMohammed-gc5oz Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeferaAbdi
    @TeferaAbdi Месяц назад

    oromoon maltu danda.a
    yoo du.a malee