Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመጀመሪያ የማስታወቂያ ስራችን በመሆኑ አበረታቱን 🙏🙏🙏 ሕንደ ሳባ የባህል አልባሳት ማንኛውንም የሀገርኛ ልብሶችን በሀገር ልጅ ተፈትሎ በሀገር ልጅ ተሸምኖ በሀገር ልጅ ተጠልፎ ለሀገርኛ ልብስ አፍቃርያን ያደርሳል ልብ ይበሉ የፈትል ፣ የእጅእና የማሽን ጥልፎችን ፣ሽፎን፣ልብሶችን ለሰርግ ፣ለክርስትና፣ ለልደት ለማንኛውም ፕሮግራም ይዘዙን ። በመህበር ለሚያሰሩ ቅናሽ እናደርጋለን። ካሉበት እናደርሳለንበስልክ 0988522746 0918333555 ይደውሉዋትስ አፕቴሌግራም ኢሞ መልእክት ያስቀምጡ
በርቱልን ❤❤❤
የናንተ ቪድዮ ሁሉ ድራማ የማይመስለኝ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤ምርጥነታችሁ ለጉድ ነው
ምን ያደርጋል ታዲያ የኛ ሰዉ ደህና ነገር አያዩ አንደኛ ናችሁ አቦ🎉🎉🎉🎉
ወይኒ ሻሺ ናፍቀሺኘ ነበረ😀 እኳንም ኣየሁሺ የኒ ፈዲሻ🎉❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ሻሸ. ሰላየሁሺ. ደሰ. ብሎኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻሸ ናፍቀሽንነበር እኮደናመጣሽ ዋዉ ልብሱ ያምራል❤❤
በርቱ ምርጥ ስራነው
እንኮን ደህና መጣችሁ ማስታወቄ ስላገኛችሁ ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም አንደኛ ናችሁ እኔም ኢንሻአላህ በኢድ ለቤተሰቦቸ አዛለሁ ማሚላ ከሰሜን አሜሪካ ካናዳ
በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@@Soraentr.t19 እኔ ነኝ እንጅ ማመሰግነው እዚህ ቁጭ ብየ የናፈቀኝን ሀገሬ ከነለዛው ምታሰጡኝ ይልቅስ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ከዛ እመኑኝ ትልቅ ትሆናላችሁ
እሽ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏@@mohammedgemale2972
ውይ ሲያምርባችሁ በርቱልን ተሎ ተሎ ልቀቁልን!
❤❤❤❤
ሰወዳት ሻሼየ ፍስካ እኮናት
እንኮን መጣችሁ❤❤❤❤🎉
ቆንጆ ስራ
እንኳን ማርያም ማረችሽ
አሪፍ አልባሳት ናየዉ
አይ ሻሺየ የሺፈራው ሚስት የኔቆንጆ ስታምሪ
አይ ሸወጃቸው ሻሼን እና ሽፈራውን ፍቅራቸው ❤
የዛሬዉ ይለያል❤
❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ
ሻሸ ቀሚስሽ ያምራል ለኔም ላኩልኝ
ላይክ ሼር ይደረግ ምንም ወጪ የለውም
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሽፌ እንግሊዙ ሻሼ የድራማው ድምቀቶች መሸሻ ይመቻችሁ እንደው ከእነ አያሌው ጋር አንድ ላይ ብትሆኑ ደሞ እንዴት እንደሚደምቅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻሸ አምሮብሻል
Shashie Ergb Eko Nat Ale Ayalew Ergb Exo Nesh
የደከማችሁ የዝግጅቱ ሀላፊዎች እንዴት የድምፅ ጥራቱን መቆጣጠር አቃታችሁ? ባይደገም ጥሩ ነዉ.
እናመሰግናለን እናስተካክላለን 🙏🙏🙏
እኔንም አማረኝ የሻሼ ቀሚስ
ማዘዝ ይቻላል በተለይ በኛ በኩል ሲሆን ቅናሽ አለው ተብላችኋል 🙏🙏🙏
ሕንደ ሳባ የሚለው ስም ኢትዮ ሳባ ቢባል ጥሩ ነው ሕንድ ብሎ ሳባ የለም
ሻሼእኳንለቤትሽበሰላተመለጨዋታሽደስይለኛል
ወይ ሻሸ🥰🥰😂
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ክርሥትናው መቸ ነው?
ከአንድ ሳምንት በኋላ 🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🥰😂😂
❤❤❤❤❤
የመጀመሪያ የማስታወቂያ ስራችን በመሆኑ አበረታቱን 🙏🙏🙏
ሕንደ ሳባ የባህል አልባሳት ማንኛውንም የሀገርኛ ልብሶችን በሀገር ልጅ ተፈትሎ በሀገር ልጅ ተሸምኖ በሀገር ልጅ ተጠልፎ ለሀገርኛ ልብስ አፍቃርያን ያደርሳል ልብ ይበሉ የፈትል ፣ የእጅእና የማሽን ጥልፎችን ፣ሽፎን፣ልብሶችን ለሰርግ ፣ለክርስትና፣ ለልደት ለማንኛውም ፕሮግራም ይዘዙን ። በመህበር ለሚያሰሩ ቅናሽ እናደርጋለን። ካሉበት እናደርሳለን
በስልክ 0988522746
0918333555 ይደውሉ
ዋትስ አፕ
ቴሌግራም
ኢሞ መልእክት ያስቀምጡ
በርቱልን ❤❤❤
የናንተ ቪድዮ ሁሉ ድራማ የማይመስለኝ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤ምርጥነታችሁ ለጉድ ነው
ምን ያደርጋል ታዲያ የኛ ሰዉ ደህና ነገር አያዩ አንደኛ ናችሁ አቦ🎉🎉🎉🎉
ወይኒ ሻሺ ናፍቀሺኘ ነበረ😀 እኳንም ኣየሁሺ የኒ ፈዲሻ🎉❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ሻሸ. ሰላየሁሺ. ደሰ. ብሎኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻሸ ናፍቀሽንነበር እኮደናመጣሽ
ዋዉ ልብሱ ያምራል❤❤