አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 018 - 10:1-11 ... ብርቱ መልአክ እና ትንሽ መጽሐፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 22

  • @etaferahufikreselassie7722
    @etaferahufikreselassie7722 21 день назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህ የጌታ ፀጋ በዝቶልህ አገልግሎትህን ጨርሰህ ስለተመለስክ ጌታ ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 19 дней назад +1

    Amen 🙏🙏🙏 keber legeta

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 21 день назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 22 дня назад

    አሜን❤
    አባቴ💎

  • @genetgkiros8746
    @genetgkiros8746 21 день назад

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን አንተ ለኛ ከጌታ የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ ትምህርትህ ጠቅሞኛል ተባረክ አ'አ መተህ እንደነበር ከሄድህ ቦሀላ ሰማሁ አምናለሁ ጌታ ግዜ ይሰጠናል ከጌታ ሰራዊት የወንጌል አገልግሎት ውስጥ አንዷ ነኝ ቲሙ በጣም ይወድሀል ተባረክልን።

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 21 день назад

    ፓስተር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @MasreshaBelay-i7b
    @MasreshaBelay-i7b 22 дня назад +1

    tebarek paster

  • @tarekegnpaulos
    @tarekegnpaulos 22 дня назад +1

    ፓስተር ቅዱስ አምለክ እ/ር አብዝቶ ይበርክህ!!!!

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 21 день назад

    እንኳን በሠላም መጣህ ፓስተር

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 22 дня назад

    ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 21 день назад +1

    I am so happy that God is working through you and through us as well. More than you can imagine, you're spreading God's word to the whole world. I also wish to go to Ethiopia with you all one day and be part of mission 3:16. May the Lord bless you and protect you & your family!

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 22 дня назад +3

    በዘመኔ እደነቃለሁ እንደአንተ አይነት ሰው ስለሰጠን !!!!!
    በእግሮችህ ስር ተቀምጬ ብማር ደስታዬ እጥፍ ነበር። የሚገስፀኝ የሚመክረኝን የአገልግሎቱን መንገድ የሚመራኝ ሰው ብትሆንልኝ ብዬ ብዙ ቀን ፀለይኩ ተመኘሁ ግን Still እሩቅ ነኝ ።
    ቢሆንም ግን ጌታን እባርካለሁ እንዳንተ አባት ስለሰጠን ❤❤❤❤❤

  • @elsh11
    @elsh11 22 дня назад +2

    Pastor Asfaw, I am learning a lot from your sermon. God bless you ❤❤❤

  • @kebinishdumicho8527
    @kebinishdumicho8527 17 дней назад

    geta eysus abizto yibarekih❤❤

  • @EshetDegefa
    @EshetDegefa 22 дня назад +2

    Paster egzabher ybarkot enwdotalen rejim edme ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 22 дня назад +2

    Enkuan beselam mexahe tebarku 😊

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 22 дня назад +2

    እንኳን,በሰላም,ወደ,ቤትህ,በሰላም,ተመለስክ,ተባረክ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 21 день назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፖስተር፡ በጣም ናፍቀህን ነበር❤❤❤

  • @nebeyutilahun1689
    @nebeyutilahun1689 22 дня назад +1

    GOD BLESS YOU❤