🔴5 አመት በስደት ለፍቼ በሰራሁት ቤት አግብቶ ጠበቀኝوبعد 5 سنوات في المنفى، تزوج وانتظرني في المنزل الذي كنت أعمل فيه

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 167

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  2 месяца назад +15

    የቴሌግራም ቻናል ሊንክ t.me/Amiro11
    ቪዲዮውን ላይክ ሼር አድርጉ ❤❤❤❤
    ስልክ ቁጥር 0912112071
    0920531063
    ያናግሩን ፈጣን ነው ምላሻችን

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 2 месяца назад

      ሀንቅ ታደረሣላችሁ ኡሙ አሚር

  • @sefinaabdela5345
    @sefinaabdela5345 2 месяца назад +41

    እሄ ልጅ ደስ ሚለኝ ከናቱ ጋ በመስራቱ ሌሎቹ ከምስታቸው ወይም ከሌላ ሴት ጋር ነው ሚላላጡት

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 2 месяца назад +1

      አኔም❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 2 месяца назад +49

    አልሀምዱሊላህ እኳንም አላገባሁ አላማየን እያሳካሁ ኑው ብቸኛ ሁኘ አምሳ ንርፎ ወንድ አግብቶ ከመቁሰል አይዞሽ እህቴ

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @elermekerem9516
      @elermekerem9516 2 месяца назад +1

      e͟n͟a͟m͟❤

    • @hawaseada
      @hawaseada 2 месяца назад +4

      ትክክል እኔም አግብቸ አለመጣቴን እወደዋለሁ ለኛ ያለው የትዳርሂዎት የትም አይሄድም❤❤

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 2 месяца назад +6

      @@hawaseada አው ወላሂ ስቶቹ መሰሉሽ እያለቀሱ ያሉት ላጤነት ይለምልም ክስ የለው ውስ 😂 አላህ ከስደት መልስ ጥሩውን ይዘውጀን ያረብ

    • @UaeUae-i4g
      @UaeUae-i4g 2 месяца назад +4

      እኔም ፋ ያለ ቤት ሠርቻለሁ በግሌ በሥሜ

  • @hayath9033
    @hayath9033 2 месяца назад +13

    እሙ አሚር አላህ እዲሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ከልጆችሽጋ እረጂም አመት ኑሪ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 2 месяца назад +8

    መሻአላህ ብለናል
    የባሎች ነገርሰ ከባድ ነው አላህ እሰቱር😊
    አይዞሺ እህታችን አላህ ያላሰብሺውን እርዚቅ ይተካሺ😢

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 месяца назад +8

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ኡሙ አሚር አላህ እርሜና ጤና ይስጠችሁ ❤❤❤

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ የእናት እና የልጂ ፍቅር እነተን አየሁ ❤❤🎉🎉 እህታችን አላህ የተሻ ለውን እርዝቅይወፍቅሸ አይዙሸ 😢😢

  • @መድናይቱብ-ኘ1ፈ
    @መድናይቱብ-ኘ1ፈ 2 месяца назад +2

    ወላሂ ጀግና ናቹክ በርቱ ግን ስትጠፉ ደስ አይለንም አትጥፉ እሽ የእህታ ችንን ምክር ስሙ እሽ እሙ አሚር ደሞ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤😊

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  2 месяца назад

      betame enamsgnaln sheer adergiln

  • @wollokocha
    @wollokocha 2 месяца назад +5

    ጉድ ሰው ሰውን በልቸ ልሙት አለሳ😢 የሰው ሀቅ እየበላችሁ የምታስለቅሱ ሰወች አላህ ያስለቅሳችሁ😢

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 месяца назад +14

    እንኳን ባል ቤተሰቦቸንም አላምንም ወድሜን እያሰራሁ ነው ግን እያዳዷ የሚሰራውን ቤቴን ብይን እያየሁ መሸወድ በማይቻልበት ሁኔታ ነው የማየው መሸወድ ብሎ ነገር የም ቤቴ ታለቀልኝ ገዘቤን እደት መያዝ እዳለብኝ ራሴ አውቃለሁ ቀልድ የለም

    • @rahmakasye6934
      @rahmakasye6934 2 месяца назад +1

      ውድ እድት አርገንእንወቅ ንገርኝማ እኔማ ለማሥመርጋ ልኬ አልበቃኝብሉ ከሌላሠው 15ሺብር ተበድርኩአለ ሊሺውድኝነውመሠል አሁንሥአቃጥሉ ሊደፈይነው

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 месяца назад +2

      @rahmakasye6934 በቤተሰብ ተሆነ የምታሰሪው ማንም ሳይሰማሽ ለማወቅ ተፈለግሽ የሆነ ሰው ጋር ደውለሽ መስራታቸውን ቸክ ማረግ አለብሽ መቸም በባልችም ተሆነ እደዛው አብዛሀኞቹ የሚበሉት የሰው ቤት እቀረጠ ይልክላቸዋል ያምናሉ ቀስ ቀስ አይሉም እኔ በቤት ብቻ አላምን ጠቃቃ መሆን አለብን የሰው ልጅ አደየ ነው የሚሸወደ ሁል ግዜ አይሸወድም ያኔ ይህን ስልሽ ቤተሰብ መቸም የልጅን ውድቀት አይ ምንም ግን ከሀገራችን ኖሮ አጣር ለኪሳራ ይዳርጉናል

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 2 месяца назад

      ​@@rahmakasye6934ዉዴ ብዙጊዜ መጀመሪያ ሚነገረንብር እና ሚጨርሰዉ እኩልአይሆንም ያዉእቃከቀን ወደቀን ስለሚጨምር ለዛነዉ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 месяца назад

      @@rahmakasye6934 ላ የብሩን መጠንም ተይዘው ዋናው መስራት ነው ግን ሳይሰሩላቸው ለሚበሉት ነው ያልኩሽ የብሩንማ መጠን ዩቱብላይ አታይም እዴ ሁሉ ነገር ውድ ነው በዛ ላይ እነሱስ ሲቀሳቀሱ በኛው ብር ነው ምን ያርጉ ዋናው መሰራቱ ነው ለመስራት እዳትሸወጅ ነው እያልኩ ያለሁት እኔ 120ለጅብሰምና ለኮርኒስ ራት መቶ ሽብር ነው የጨረስኩት

  • @ዘይባTube
    @ዘይባTube 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ ብለናል በርቱ ታማንነት አችሁ ነው ያስፈለጋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @enatager5416
    @enatager5416 2 месяца назад +1

    የኔ ውድነት አብሽር አላህ ከአንቺ ጋር ነው ለመክረሽም ከልብ አርገን እናመሰግንሃለን

  • @مائدهاحمد-ش2ذ
    @مائدهاحمد-ش2ذ 2 месяца назад +2

    አሚሮማሻአላ አላህይጨምርልህ ጥሩስራህንአላህያብዛልህ መልካምሰዉነህአላህይጠቦቅህ

  • @hayahsaeed9855
    @hayahsaeed9855 2 месяца назад

    አብሽሪ እህቴ አለማግባቴን ወደድኩት የኔናት እረጅም እድሜ ያረብ ቅንና ደግናችሁና❤❤❤❤❤❤

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd 2 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ አብሽሪ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ
    ኦምአሚርም በርቱ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ እድለኛነህ አሚሮእድሜ ጤና ይሥጣችሁ

  • @alainfef176
    @alainfef176 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ጀግና እኮነሽ እሙ አሚር

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 2 месяца назад +3

    አይይይ አሚሮ ሥላየሆችሁ ደሥ ብሎኛል ደግሞ ጠፍታችሆል አትጥፊ

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 2 месяца назад +3

    ስራ ወዳድ ናችሁ አላህ በሰፊው ይረዝቃችሁ ከዝህ ውስጥ ማን ያደርሳል እና ባል ብሎ አዛ ታገልኩ አልቻልኩም ልንለያይ ነው ሴቶች እራሳችንን እንጠብቅ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 2 месяца назад

      ዜድየ መቃጠልነዉ ወላሂ😢😢

  • @aktelmobile5023
    @aktelmobile5023 2 месяца назад +2

    የኔ እናት በርቺ❤❤

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 2 месяца назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ እሙ አሚሮ አላህ ያግዛችሁ ጀግና ነሽ

  • @missrabea199
    @missrabea199 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉አገራችን አላህ ይጠብቃችሁ ድስ ይላል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MfDktnkgozb
    @MfDktnkgozb 2 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡሙ አሚር ወላሂ አንችኮትለያለሽ አላህ በሀያት ያቆይሽ አላህይጠብቃችሁ❤

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 2 месяца назад

    አሚንን እሙ አሚር

  • @zehara5
    @zehara5 2 месяца назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡሙ አሚሮ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችው የኔ እናት ኡፍፍ በጣም ያሳዝናል ሼር ላይክ 🥰👍

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 2 месяца назад +5

    በጣም ያአሳዚናል ህጉ ለሴት ቦታ የለውም ሸሪአ ፍርድ ቤትም ቦታ የለውም በስደተኝ ገዘብ ሲገባ መጠየቅ ነበረበት

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 2 месяца назад

    የኔእህት አላህ ያጠንክርሽ ትዳርንም ብርንም ማጣት ያማል
    አላህ ይሠውርን ከንዲህ አይነት ነገር የመዳም ቅመሞች

  • @NejuTube-h1c
    @NejuTube-h1c 2 месяца назад +2

    ውይ ሀርቡ ትዝታዬ😅❤

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 месяца назад +10

    አሚርየ. አተን አየሁ. ሰርቶ የተለወጠ 🎉🎉 ጀግና አሁንስ ዩቱብ አስጠላኝ እደዱሮው አልሆን አለ አይይይይ. እናተን ባየንበት አሁን. አሁንስ ባላይም ዩቱብ አስጠላኝ

    • @hananabdela3140
      @hananabdela3140 2 месяца назад

      Betame Enamesgenaln allhe yakbreln

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 2 месяца назад +1

      በጣም እጅእጅብለዋል ያሁኖቹ በየቀኑ ሴቶች እየቀያየሩ እየጎተቱ መምጣትነዉ ስራቸዉ

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 2 месяца назад

      እኔሰ አላይም ቲክቶክ ላይ ነኝ😅​@@ሀያትቡታጀራ

  • @MohammadBajura
    @MohammadBajura 2 месяца назад

    ማሻአላህ እሙ አሚሮ የኔናት ምርጥሰውነሺ አላህይጨምራላችሁ

  • @fozeya-h2y
    @fozeya-h2y 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ በርቱ ❤❤

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 2 месяца назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 2 месяца назад +2

    ሠላም እሙአሚራ አሚሮ ጠንክርአሁንማ የልጂአባት ሆንክ😂

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 2 месяца назад

    አይዞሽ ማረ

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 2 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናችሁ ወንድማችን እናታችን አላህ ይጠብቅሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HggHgff-fo2yf
    @HggHgff-fo2yf 2 месяца назад +1

    ماشاء الله تبارك الله

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Месяц назад

    😢የአላህ ሞትን እረሱ በቃ😢😢😢😢

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 2 месяца назад

    ماشآءالله ሀገሬ ሀርቡ አዷስ መደር ዋውውውውው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  2 месяца назад

      ሼር ሼር አድርጊ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 2 месяца назад +1

    ሱበሀንአሏህ

  • @khadijamohammed3612
    @khadijamohammed3612 2 месяца назад +2

    ጌበዝ ነሽ ማሻ አላ ሁሉም ያልፍል አብሽሪ

  • @ፋጡማ-ጨ6ሐ
    @ፋጡማ-ጨ6ሐ 2 месяца назад

    ማሽአላሕ

  • @aktelmobile5023
    @aktelmobile5023 2 месяца назад +2

    ዋናው ደሥ ❤የሚለውነገር የአልጋው አክሰሰሪ እኔም አዛለሁ ቤቴን ልጨረሥና

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 2 месяца назад +2

    ማሻ አለህ በርቱ እህቴ አብሽር

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 2 месяца назад +2

    Umu Amiir Maasha Allaah 😅😅😅😅😅 gobaz nesh

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 месяца назад

    እህቴ ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ🎉 ከባድ ነው ባሎች😢

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ

    የአሚሮ ሸጋ እናት ስታወሪ ቀዝቀዝ በይ ከአሁን በኃላ ትልቅ ሰው ሆነሻል አያትነት ወጉ ደረሰሽ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 месяца назад +2

      ነይ እንደማመር

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 2 месяца назад

    ላይክ አንደኛ ነኝ

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 2 месяца назад

    ሱበሀን አላህ የስደተኛ ሴቶቺ እዲህ ነዉ ለዉለታመልሱ ያረብ ዲካም ብቻ አዪ

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 2 месяца назад +1

    አለማግባቴጠቀመኚ

  • @እሙሩቅያየልጓማዎ
    @እሙሩቅያየልጓማዎ 2 месяца назад

    አሚንን❤❤

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 месяца назад

    አሜን

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 2 месяца назад +1

    ማሻአላህይምራል

  • @HajariFamily
    @HajariFamily 2 месяца назад +2

    አየየኞነገርአላህ ይድረሥልን

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 2 месяца назад +1

    እኮንበሰላም. መጣችሁ

  • @selima4387
    @selima4387 2 месяца назад

    ማሻአላህሰዉንአክብራችሁሥለምትሂድአላህይጠብቃች

    • @selima4387
      @selima4387 2 месяца назад

      እናንተመልካምናችሁለብዙሰወችምአረኢያናችሁበርቱ

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 2 месяца назад

    ሰላምሰላም❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢😢መከራ

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 2 месяца назад

    😢በጣም አሚሩ

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 2 месяца назад +1

    ወላሂ እደኛ ሚሥኪን የለም 😢😢😢 ወይ እዝህ አለተመቸን ወይ ኢትዪ😢😢

  • @HmGl-p2b
    @HmGl-p2b 2 месяца назад

    ሙስሊም ስለሆሽ ስብስክራይብ አረኩሽ

  • @AminaMuhammed-e9g
    @AminaMuhammed-e9g 2 месяца назад

    ወይኔአገሬ እኔየጃማልጂነኝ

  • @asmabag3314
    @asmabag3314 2 месяца назад

    ማሻአላህ 🌹🌹

  • @مائدهاحمد-ش2ذ
    @مائدهاحمد-ش2ذ 2 месяца назад

    ማሻአላአሚሮ

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 2 месяца назад

    ሚስኪን አላህ ይርዳሺ

  • @aliami3143
    @aliami3143 2 месяца назад

    አሚንንንን

  • @AbduEndersUmerdgfus
    @AbduEndersUmerdgfus 2 месяца назад

    የኡሙአሚር።እናት።።ቁጥርሽን።አስቀምጭልን

  • @MedinaBelay-t2r
    @MedinaBelay-t2r 2 месяца назад +1

    የስደት እህታችሁነኝ ደምሩኝ

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن 2 месяца назад

    አሚን ያረብ

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 2 месяца назад

    ስላምፍቅርአንደነትለሀገርቸ ስብክራብአደርጉኛበቅንንትውድይሀገርልጅቸ አስድጉኛሁገርልገባነነው ቢቅርብሀገርልገባነው ደከምኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kairyah
    @kairyah 2 месяца назад

    የይቱብ ቻናል ክፈትላት አሚር

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv 2 месяца назад

    አምሮ በቴ እቃ ከርጎ ለርግ ትቀበልልኘለክ ወይ ።አው ከልከኝ ተመኝ ከርጎ ቁጡር ከለክ ለክልኝ

  • @WarkanishNull
    @WarkanishNull 2 месяца назад

    ,እንኳን ድህናመጣችሁ

  • @ZeytunaZeytuna90
    @ZeytunaZeytuna90 2 месяца назад

    ወላሂ ኢህን ፈረቼ ብሪ አልክም ባለቤቴም ከመጣሺ ሁሉ ነገረ እንሠራለን ይለኝል እህቶቼ ተጠቀቁ

  • @EkarimMuamde
    @EkarimMuamde 2 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 2 месяца назад

    አሚሮ አይኑ እንደዝሁ ነውደ ወይስ አሞት😮

    • @tetr4232
      @tetr4232 2 месяца назад

      ጯት እየቃመ ይሆናል

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 месяца назад

    የኔውድ ቤተሠቦቼ እኳን አየዋችው❤

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 2 месяца назад

    አሁንላይ ኢትያ ያሉወንዶችአብዛሀኛው ጫትቃሚነው ግንኢትያተቀምጠው ለትዳርእሚፈልጓት የአረብ ሀገርእህቶችነው ምክኑቶምለብርበለውእጂ ለትዳርፈልገዋትአይደለም ንቁእህቶች

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 месяца назад

    የኔናትኡሙአሚርትልቅሰውሆሽ

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 2 месяца назад +2

    በቃ በሰው በማየው ትዳር ወዲን ጠልቸ 28 አመት ሆነኝ ምን ይሻላል

    • @TUBE-rh5hf
      @TUBE-rh5hf 2 месяца назад +1

      እኔም😢😢😢27

    • @HiDd-ec5rq
      @HiDd-ec5rq 2 месяца назад

      እኔም 28 አመት ሆነኝ​@@TUBE-rh5hf

  • @enatager5416
    @enatager5416 2 месяца назад

    ኦሞአሚር ከነ ልጆችሽ ክፉ ነገር አይንካሽ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  2 месяца назад

      አሚን አሚን ሹክረን

  • @smieradowed
    @smieradowed 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 2 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረመቱለህ ወበከቱ

  • @Sነኚየራያዋ
    @Sነኚየራያዋ 2 месяца назад

    ጀማደጎሎየት

  • @FatemahEdris
    @FatemahEdris 2 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س 2 месяца назад

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aliami3143
    @aliami3143 2 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @r-no9de1kg9f
    @r-no9de1kg9f 2 месяца назад +1

    አረ አሚሮ ጡቻው ጠውላ መሰለኮ እስቦርት ስራጅ ዳይይይ ወደእስቦርትትት😊😊😊😊😊

  • @fantawSaid
    @fantawSaid 2 месяца назад

    ሀገሬአዲስመንደርበርቱ

  • @DubaiRolls
    @DubaiRolls 2 месяца назад

    😢😢❤😅

  • @sefinaabdela5345
    @sefinaabdela5345 2 месяца назад +1

    አይ የስደተኞች ጣጣ ሶብሩን ይስጠን

  • @Suye444
    @Suye444 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @NAAFIyoutube
    @NAAFIyoutube 2 месяца назад

    Salam salam damrunyi please ❤️❤️

  • @ShshahShasvgs
    @ShshahShasvgs 2 месяца назад

    አላህሶብሩንይስጣጂ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 2 месяца назад +1

    እኔ 7 አመቴ ግን በየወሩ ለቤተሰብ እየላኩ ዜሮ ነኝ

    • @Rahmah-r1u
      @Rahmah-r1u 2 месяца назад

      እህቴ ለራስሽም ሁኝ ብርሽን ያዥ አጠራቅሚ ለቤተሰብ መርዳት ያለብሽ ከስንት አንድ ግዜ ነው እድሜሽ ከሄደ አይመለስም

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 2 месяца назад

      አሁን አይመስልሽም ሀገር ስገቢ በጣም እንደምትጎጂ አስቢበት እኔም እዳች ነበርኩ ግን ሀገር ቀምሼ ከአላህ ጋር ጠነከርኩ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 2 месяца назад +2

      @@MehbubaAwol ዉደ አዲልጂ አለኝ እነሱጋ ካላክሽ አንይዝም ይሉኜኛል

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 2 месяца назад

      @@Rahmah-r1u የዲሜየ ነገርማ ከቱ ሄደ በፊት 5 አመት ሰርቸ ነበር ያም ተበላ 2003 ነዉ የመጣሁት 2008 ገባሁ አገር አዲልጂ ወልጀ ተመለስኩ 2011 ይሄዉ ለልጂሽ ይላኪ ይሉኛል በወር ሁለተዜ ነዉ የሚጠይቁኝ ታለኝ ተራሴ ተለለኝ ተበዲሬ እልካለሁ ወር ታለፈኝ አይዙልኝም ቤተሰቦቸ ጨካኝ አረመኔ ናቸዉ

    • @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
      @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ 2 месяца назад

      እኔም እንደችው ነኝ አሁንስ ደከሞኛል 😢😢😢

  • @zynab2Ahmed
    @zynab2Ahmed 2 месяца назад +2

    የኔባልአራትአመትየሰራሁትንቤቴአልሰጣምአልቤተስብምነይያለኝልእንምምንከለኝእኔእመጣለሁአልኩቸውእሳምየምስራውምይደርሰኛልእያለነውበቻእኔምምንምየለኝምወላሂ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад +2

      አይዞሽ አብሽሪ ውዴ ወርቅ ግዥ ለብር መያዧ ይሆናል የስራውን አያጣም

    • @hananabdela3140
      @hananabdela3140 2 месяца назад

      ❤❤❤❤absheri Allah ale

  • @hananabdela3140
    @hananabdela3140 2 месяца назад

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ziytuna2961
    @ziytuna2961 2 месяца назад

    Wond semt aychilm ena 5 mulu zena yesra ende hule woqasa. wodash katsadadish esu min yadrg. Woynm mastadadr kalchala atgbu. Wonem kamsadadachu bafit wosnu. bale liyagaba woynm lygaba yechlal balu.