GRWM | ሌላ ሀይማኖት ካለው ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት? Pre-everything Balyage Wig Styling (ft Shein Unice Hair)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #unice #unicewigs #unicehair
    ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬♛# SHEIN UNiceHair ♛ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ●
    Search for "#unicehair #unicewigs #unice" and you can go directly to the Unice shein.com
    ➤Direct Hair Link: bit.ly/4eEvbLM
    Hair info: 7*5 HD Lace 24 inches Balayage Brown Body Wave Wig 150% Density
    Shein UNice store: bit.ly/45F56bs
    Shein UNice Straight Wig: bit.ly/4caec2q
    Shein UNice Water Wave Wig:bit.ly/3Vxh4PB
    Tiktok: / unicehairwig
    √ Pre-plucked √ Pre-bleached √ Pre-cut
    ▬▬UNice -- WIG C-CAP BYE BYE KNOTS WIG▬▬
    1. Comfortable Lace -- 7x5 Big Lace
    2. Mini Knots -- the Smallest Knots
    3. More Comfortable -- Match Ear Shape, C-shape Design
    4. More Secure -- Anti-slip Elastic Band + Movable Combs & Mimic Forehead Contour
    UNice Hair Official➤s.click.aliexp...
    ▬▬▬▬UNICE&SHEIN Social Media▬▬▬▬
    Tiktok--- / unicehair_shein @unicehair_shein
    RUclips--- / channel / @unice-shein
    Customer Service Number/Whatsapp: +16614809525
    Contact to promote aliunicehair@gmail.com

Комментарии • 88

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Месяц назад +18

    እውሊሽ ዲቦ በሀይማኖት ቀልድ የለም የእ/ር ቃል የተጻፈልን እንድንኖርበት የህይወታችን መመሪያ ነው የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ህብረት አለው ነው የሚለው ብርሀን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ነው የሚለው እና እዲዚህ እያለ ቃሉ እዴት መጀመሪያ የሚያምን ከማያምን ጋር ይጋባል ምንም ሊግባቡም አይችሉም

  • @maritjohn7927
    @maritjohn7927 Месяц назад +17

    The worst decision I ever made…I wish I got this advice 10 years ago. I worry about my kids and I pray everyday for them. We are now legally separated but still live together so the kids don’t have to go from one house to the other. It is very difficult situation. My advice don’t do it!!

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад +1

      I'm sorry to hear that sis. Thanks for sharing your experience🙏🥰🥰

  • @user-kg2pn9rp7j
    @user-kg2pn9rp7j Месяц назад +20

    የኔ አጋር እና እኔ ከተለያየ ሀይማኖት አብርን ቆይተናል።
    በጣም በፈተና በአስቸጋሪ ስአት ላይ ነው የተዋወቅነው።
    በጓደኝነት አብርን ነበርን ግን አንድቀን ተስማምተን አናውቅም ።
    ከሌላ ሃይማኖት ያለው ሰው መጋባት በፍፁም በህይወት ላይ ትልቁ ስተት ነው ።

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      ከተመክሮሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን👍

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 Месяц назад +7

    ዴቦራዬ የእግዚአብሔር ቃል ህይወትም መንፈስም ነው ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ ይላል ያንቺ የበራልሽ ብርሃን ለሰው ሁሉ ይብራ የኔ እህት ተባረኪ።

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад +1

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ🥰🙏🙏

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c Месяц назад +4

    ተባርኪ ዲቦዬ እውነት ነው ያለ እምነታችን የምናደርጋቸው ሁሉ ፍተናዎች ናቸው እኔ መዝሙር መስማት ስፍልግ እሱ ሙዚቃ ከባድ ነው

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Месяц назад

      ሙዚቃ የሚያዝ እምነት መጣ እንዴ ፕሮቴስታንስ ነው ማለት ነው

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Месяц назад

      @@SintayehuEshetu-hg8usit is true, I am a wetness too, don’t present yourself as you respect what your religion says, you guys are madly in love with music(zemen) you guys even not expose yourself for the word of God unless you are not going to church and you are not happy when you are surrounded by God loving people

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Месяц назад

      @@lulagebeyehu7514መናፍቅ ብቻ ነው ሙዚቀኛ እምነት እንጂ ክርስትና ላይ ዘፈን አይፈቀድም

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Месяц назад +9

    ዲቦዬ ተባረኪ ግን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ብቻ አትበይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስስን እንደግል አዳኝ አድርጋችሁ ተቀበሉ በይ ና ተናገሪ አትሸፋፍኚው የያዝነው እውነት እውነት!! ነው ለተመልካች ልጠንቀቅ ብለሽ ነው ይገባኛል ግን የእግዚአብሔር ይበልጣል❤❤

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id Месяц назад +4

    የ ሀይማኖት ልዩነት በጣም ከባድ ነዉ

  • @abushbuta1275
    @abushbuta1275 Месяц назад +1

    Very interesting topic ❤ I am the witness I wasted a lot of things because of those kinds of relationship who ever watched this video she is right Don't Do It! May God bless you my sister ❤

  • @tg_afom
    @tg_afom Месяц назад +6

    2ኛ ቆረንቶስ 6: 14 - 16 ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Месяц назад +5

    ዊጉን አስለምደሽው ስታወልቂው ምንድን ነው ምትመስይው ምናለ በራስሽ ፅጉር ብትዋቢ በቂሽ ነበር ቆንጆ ነበርሽ አይናችሁ ላይ ምትለጥፉት ነገርስ አይጨንቃችሁም ?

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Месяц назад

      Way sawko mbtu new slrshe enjie slsaw aymlktshem

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +2

    ዲቦዬ ፀጉሩ በጣም ያምራል ይመችሽ

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c Месяц назад +2

    ዘፍጥረት 26
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁴ ዔሳውም አርባ ዓመት ሲሆነው የኬጢያዊ የብኤሪን ልጅ ዮዲትን፥ የኬጢያዊ የኤሎንን ልጅ ቤሴሞትንም ሚስቶች አድርጎ አገባ፤
    ³⁵ እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር።

  • @maranata5208
    @maranata5208 Месяц назад +4

    የኔ ቆጆ የኔም ጥያቄ ነበር አመስግናለሁ ይቅርብኝ ❤❤❤ስጦታን ሳሜልኝ

    • @agereneshenate7562
      @agereneshenate7562 Месяц назад +3

      Woy yekiribsh men botash kegabsh bohala.gedal lamgibat men haymenot ynurish Anch yemtamigniwn temsasay ysitish fetari zamnshn behazen Atichrishw lije😂😂😂

    • @maranata5208
      @maranata5208 Месяц назад

      @@agereneshenate7562 አመስግናለሁ የኔውድ እህት ተባርኪ💗💗💗

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      እሺ የኔ ቆንጆ🤗

  • @saysomething2774
    @saysomething2774 Месяц назад +3

    Hi Deborah, where is the link to the Shein hair? BtW motherhood suits you well. You look absolutely gorgeous 😍

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад +2

      @@saysomething2774 hi sis, thank
      you for the lovely comment.🥰
      Here is the hair info
      ➤Direct Hair Link: bit.ly/4eEvbLM
      Hair info: 7*5 HD Lace 24 inches Balayage Brown Body Wave Wig 150% Density

    • @saysomething2774
      @saysomething2774 Месяц назад

      @@EthiopianBeauty thank you 😊

  • @raptors272
    @raptors272 Месяц назад +2

    You right ✅️

  • @unicehair_aliexpress
    @unicehair_aliexpress Месяц назад +2

    Thank you so much, sis, soooooo beautiful, click link to get same wig.

  • @kiyam8733
    @kiyam8733 Месяц назад

    Doboye looking fire 🔥 ❤

  • @talileabuna9821
    @talileabuna9821 Месяц назад +1

    Thank you

  • @kingofgame156
    @kingofgame156 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @itsme-m3x
    @itsme-m3x Месяц назад +1

    Never take a missionary project on your relationship. I wasted 10 years of my life trying to bring my ex to my religion and build up our life. But, it didn't work and drain my life. I sacrificed a lot to keep him but he was interested more on temporary things.
    Now, I am in my early 30s, I broke up with him before few months. On one hand i feel glad not to marry him and have children. But I feel a deep pain for the years i lost. It was my first relationship and was my dream to marry the first man in my life. Never ever will i make the same mistake again. I prefer to live alone and worship my almighty.

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      I'm sorry to hear that, sis🥰 be strong! thank you for sharing your experience.

  • @genetabate45
    @genetabate45 Месяц назад

    እባካቹህ የኢትዮጵያ ሴቶች የምመክራቹህ ነገር ቢኖር (ዊግ) አትጠቀሙ የራሳችሁን ፀጉር ተጠቀሙ ብዙ የማቃቸዉ ሴቶች ፀጉራቸዉ ግማሹ ተመልጦ ምነዉ በቀረብን ብለዉ በጣም ነዉ የሚቆጩት.😢😢

  • @Feven86l
    @Feven86l Месяц назад +2

    God bless you ❤

  • @MEKDESSHIBESHISHIBESHI
    @MEKDESSHIBESHISHIBESHI Месяц назад +1

    በጣም አሪፍ ምክር ነበር ተባረኪ ❤❤❤

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Месяц назад +1

    ዶቦዬ ሰላም ነሽ ዛሬ አምሮብሻል 🎉🎉🎉

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      እሺ የኔ ቆንጆ: አመሰግናለሁ 🤗🤗🤗

    • @betimesfen8796
      @betimesfen8796 Месяц назад

      በብዙ ተባረኪልኝ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ደስ ይሉኛል ደሞ የአባቴ ልጅ ነሽ

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Месяц назад +1

    Wooow ያምረል በጣም። እኔም ከ temu የገዛሁት በጣም አሪፍ ነው

  • @genetdesta2521
    @genetdesta2521 Месяц назад

    When i press on the links for the wigs, it doesn't come up. Please how much for it.

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      Try this one sis
      ➤Direct Hair Link: bit.ly/4eEvbLM

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 Месяц назад +1

    ዴቦራዬ በጣም ያምራል

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 Месяц назад +2

    tkekil ❤🎉

  • @ZuriashYimam
    @ZuriashYimam Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @weynshetbefikadujiregna9459
    @weynshetbefikadujiregna9459 21 день назад

    Gobezi berchi

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Месяц назад

    Selam Deb how you doing how is she new baby l want say congratulation l need this wig this is human hair and how mach tell me l need it

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      Thank you🥰 sitota is doing very well.
      ➤Direct Hair Link: bit.ly/4eEvbLM

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id Месяц назад

    Y haymanot leyunet enkuan le tedar b zemed kalem menor kebad nw.

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 Месяц назад +6

    በመጀመሪያ አንድ ሀይማኖት ያላቸው አይደል እንዴ መግባባት ያቃታቸው ፍቹ ዝሙቱ የበዛው በእነሱ ነው ትዳር መሰረቱ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው በፍቅር ቤት ትዳር ይፀናናል በሀይማኖት አይደለም።🙏

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад +1

      ልክ ነሽ🥰👍👍👍

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id Месяц назад

      ተሳስተሻል። እምነት ነዉ የብዙ ነገር መሰረቱ። እግዚያብሄርን ማመን እና ምታምኑት አንድ ካሎነ ትዳሩስ ምን ላይ ሊመሰረት።

    • @beautiful8049
      @beautiful8049 Месяц назад

      @@Mery-ey5idትዳር በፍቅር ይፀናል ቤት በፍቅር ይፀናል ሀገር በፍቅር ይፀናል ልጆች በፍቅር ይፀናሉ የሁሉ መሰረት ፍቅር ነው ።እግዚአብሔር ፍቅር ነው በሀይማኖት ቢሆን ኖሮ ትዳር እንደዚህ ባልተጨማለቀ ነበር አንድ አይነት ሀይማኖት ኖራቸው ባልተብየው ሌላ ሴት ጋር ሚስት ተብየዋ ሌላ ወንድ ጋር እና ትዳርን ሀይማኖት ያፀናዋል ?አያፀናውም የሚፈቀሩ ሰዎች ግን ቤታቸው የሞቀ ነው ሌላም አያምራቸው ፍቅር ሀይል አለው 🙏

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id Месяц назад

      @@beautiful8049 አንድ ሰዉ ሲወሰልት ለሚስቱ ፍቅር አጥቶ ሳይሆን ሰይጣን እምነቱን እየፈተነዉ ነዉ። ከሚስቱ በላይ እራሱን ነዉ ሚጎዳዉ።

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Месяц назад

      ስተት ኮሜንት

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 Месяц назад

    እዉነቱን ሀይማኖት አላህ ያዉቃ🤙

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Месяц назад

      Sofi አንቺ ስለ አንቺ ሀይማኖት አታውቂም እንዴ?? እንዴት አላወቅሽም? ቁርአን አላነበብሺም? መጽሐፍ ቅዱስ መልስ አለው። ህይወት, መንገድ እውነት እየ ሱስ እንደሆነ እና በእየሱስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዳለው አውቀናል።

  • @elsabetdesta7261
    @elsabetdesta7261 Месяц назад

    Hi dibora ene addis new yalwet ena yehnen hiwman heir lemgzat beflge yet megzat echlalw wagws sent new

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      Hi sis selam new, legizew yihe style yelem. Lela aynet alu curly ena straight kefelgsh Instagram lay message safileng 😊

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 Месяц назад +1

    እንዲያዉም አንድ ሀይማኖት ሆነዉ ዝᎀት የሚሰሪት😡

  • @bireetube7733
    @bireetube7733 Месяц назад

    Pls I need links dibo

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      ➤Direct Hair Link: bit.ly/4eEvbLM
      Hair info: 7*5 HD Lace 24 inches Balayage Brown Body Wave Wig 150% Density

  • @user-sh5gh8ik4e
    @user-sh5gh8ik4e Месяц назад

    አሁን ቀልድ መስሎሽ እያደር መከራው ይመክርሻል

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Месяц назад

    ዲቦየ የራስሽ ፀጉር ያምራል ለምን ከአምልኮ ፀጉር አትወጭም የኔ ቁምነገረኛ እንወድሻለን

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Месяц назад

    ሲጀመር ፈረንጅ ምን ሀይማኖት አለዉ ባልሽ ይጾማል ይጸልያል ይሰግዳል እስቲ እዉነት እንነጋገር 😂😂

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Месяц назад

      ክርስትናን አለም ላይ ያሰራጨው ማን ነው? ፈረንጅ እኮ ነው

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir Месяц назад +1

    አቤት ዉበትሽ ድንቅ with or without hair.

  • @askualh2360
    @askualh2360 Месяц назад

    Turinafa

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 Месяц назад +1

    የእሰላም ለሰዉ ብለን አንቀይርም