የምሽት 1 ሰዓት አማርኛ ዜና… | ምዕራፍ ሁለት | ጥር 14/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 9

  • @avi_king301
    @avi_king301 10 дней назад +1

    ስለዚህ ዲጅታል መታወቂያ የሌለው ሰው ባንክ እንዳይከፍት ማረግ ግድ ነው 🎉

  • @YejibochMenga
    @YejibochMenga 10 дней назад +1

    በአለም ላይ በድክታተርነት የሚጠቀሱት ሂትለርም ሙሶሎኒም የአውሬዉን አብይ አህመድን ያህል የየራሳቸውን ህዝቦች አልጎዱም!!! የአብይ እጅግ አሰቃቂ ድርጊቶች ታሪክ ወደፊት በስፋት የሚዘግበው የሰው ሳይሆን የጭራቅ ድርጊት ነው፡፡

  • @AsaregnawFano-d5k
    @AsaregnawFano-d5k 10 дней назад +1

    አሁን ያለው የአገር መከላከያ ሰራዊት ሳይሆን የራሱን ህዝብ የሚፈጅ የገበሬ ክምር የሚያቃጥል ሴት የሚደፍር ዘራፊ መንጋ ነው፡፡ ለአንድ ፓርቲ ታዛዥ ሆኖ የአብይ አህመድን ወንበር አስጠባቂ ነው፡፡ መቼም ቢሆን የራሱን ህዝብ በድሮንና በከባድ መሳሪያወች ለሚፈጀው ለዚህ መንጋ ክብር አይገባውም፡፤ ህዝቡ ሁሉንም ያውቃል፡፡ ሰራዊትና ክብር ዱሮ ቀረ፡፡ ፋኖን በምርኮ ማስታጠቁ ግን እንደ ጥሩ ነገር ሊወሰድለት ይችላል፡፡

  • @ZerafiwaAdanech
    @ZerafiwaAdanech 10 дней назад +1

    አብይ አህመድ 7ኛ ንጉስ ሆኖ ሊነግስበት ያሰበውና በ14 ቢሊዮን ዶላር የሚሰራው (2 ትሪሊዮን ብር) በውስጡም መደ.በ.ቂ.ያና ማምለጫ ዋሻን ያያዘው ቤተመንግስት በአማራው ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ፈጣን የድል ጉዞ ቅዠት ሆኖ ሊቀር ጫፍ ደርሷል፡፡

  • @TomoHunga
    @TomoHunga 10 дней назад +1

    አብይ አህመድ አገሪቱን መምራት አልቻለም፡፡ እንደ መሪ የህዝቡን ቀዳሚ ችግሮች መቅረፍ አልቻለም፡፡ ሰላም ማምጣት አልቻለም፡፡ ለአገር መሪነት አይመጥንም፡፡ መሪ መሆን እንዳልቻለና እንደማይችልም ራሱም በሚገባ ተረድቶታል፡፡ ስለዚህ በቅርቡ ይወ..ገድ ዘንድ ሁኔታውች ግድ ይላሉ፡፡

  • @AbiyDuryew
    @AbiyDuryew 10 дней назад +1

    አፈጻጸሙ ልክ እንደ ላይቤሪያው መሪ ሳሙኤል ዶ ሆኖ ወደ ማይመለሱበት አሸኛኘት የሚደረግልቸው ቀዳሚ ዝርዝር፦ አብይ አህመድ፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አበቤ፣ ዳንኤል ክብረት፣ በርሀኑ ጁላ፣ አገኘሁ ተሻገር፣ አበባው ታደሰ.....ወዘተ እና ሌሎችም፡፡ ቅሪቶቻቸውን ራሷ መሬቷም ስለማትቀበል እንደሳሙኤል ዶ አመድ ተደርጎ ከአገር ውጭ ወደሚፈስ ወንዝ ይበተናል፡፡

    • @ZerafiwaAdanech
      @ZerafiwaAdanech 10 дней назад +1

      አብይ አህመድ 7ኛ ንጉስ ሆኖ ሊነግስበት ያሰበውና በ14 ቢሊዮን ዶላር የሚሰራው (2 ትሪሊዮን ብር) በውስጡም መደ.በ.ቂ.ያና ማምለጫ ዋሻን ያያዘው ቤተመንግስት በአማራው ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ፈጣን የድል ጉዞ ቅዠት ሆኖ ሊቀር ጫፍ ደርሷል፡፡

    • @YejibochMenga
      @YejibochMenga 10 дней назад +1

      በአለም ላይ በድክታተርነት የሚጠቀሱት ሂትለርም ሙሶሎኒም የአውሬዉን አብይ አህመድን ያህል የየራሳቸውን ህዝቦች አልጎዱም!!! የአብይ እጅግ አሰቃቂ ድርጊቶች ታሪክ ወደፊት በስፋት የሚዘግበው የሰው ሳይሆን የጭራቅ ድርጊት ነው፡፡

  • @BukenuAbiy66
    @BukenuAbiy66 10 дней назад +1

    የኢቲቪ ጋዜጠኞች፦ እናንተም ልክ እንደ አለቃችሁ አለቃ እንደ አ..ረ.መ...ኔ.ውና እን..ጭ.ጩ አብይ አህመድ በሀሰት፣ በውሸት፣ ለጥቅምና እውነትን በመካድ ተበጠረቃላችሁ አይደል??? ይህ ነውን የጋዜጠኝነት ሙያ?? የህዝቡ ስቃይ፣ መከራ፣ እንግልት፣ የዘር መድሎው፣ አድሎው፣ ገፈፋው፣ ዘረፋው፣ ተረኝነቱ፣ ጉቦው፣ በዘር መጠቃቀሙ፣ ነጠቃው፣ ለቅሶው፣ የእውነት መታፈን የውሸት መንገስ .. ወዘተ አይታያችሁምን፣ አይሰማችሁምን??? ይህ ነውን የጋዜጠኝነት ሙያ?? ይህ ቀንኮ ያልፋል፡፡ በኋላ ቀጥ ብሎ መሄድ የምትችሉ ይመስላችኋልን???