በአደባባይ በሞ*ት የተቀጣው የሳውዲው ቲክቶከር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии •

  • @beti-z8y
    @beti-z8y Месяц назад +25

    እረ ይሄን ቻናል በ ቪ.ፒ.ኤን በማየት እናበረታታው ወገን🙆🏻‍♂️

  • @JemilaJem-h4g
    @JemilaJem-h4g Месяц назад +98

    በእስልምና የገደለ ይገደል ቢልም የማች ቤተሰቦች ይቅርታ ማድረግ ከቻሉ እና ካሳ ከተቀበሉ እስልምና ሁለቱ ቤተሰቦች በሰላምና በፍቅር እዲቀጥሉ ያዛል

    • @yonasdawit8382
      @yonasdawit8382 28 дней назад

      Megdel rasu hatyat new.le Allah bo sewn megdel ke se eitan belay new.
      Be Christian sew mafker le telatm ykrta madreg alebn blo texfewal.

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 26 дней назад +1

      @@yonasdawit8382 metsihafhn ataqewm ayaqhm zmmm bel maferya

    • @osama-809
      @osama-809 22 дня назад

      @@yonasdawit8382 Ante mitilew neger lela new, ye islam hig lela new,
      Sayawk yegedele minim ayhonim, gin awko ye sew nefs yatefa megedel alebet mikniatum yetefew ye tekebere yesew nefs new, gedayu demo kaltegedele megdelun ayakomim, beza lay lelela sew timhirt yihonal,
      Egna hager gin geday ena hitsan set lij defari minim ayferedibetim, kezam lela gize yidefdal yigelal,
      Yihe neger new ende ensesa endininor yaregen,
      Saudi wust gin geday leba ena asgedido defari yelem malet yichalal

    • @ZeynuNesre-ib7jj
      @ZeynuNesre-ib7jj 9 дней назад

      አጉል ፃድቅ መሆኑን ተወውና ይህ የፍትህ ጉዳይ ነው ኢስላምም የገደለ ይገደል ያለው ለፍትህ ነው እናትህን የገደለብህን ሰው መቅጣት ፍትህ አይደለም ሚል እምነት የለኝም የሟች ቤተሰቦች ይቅር ብለው ተገቢውን ካሳ ከተቀበሉ ግድያው ተፈፃሚነት አይኖረውም አላህም ይቅር ያሉትን ይበልጥ ይክሳቸዋል

    • @osama-809
      @osama-809 9 дней назад

      @ZeynuNesre-ib7jj ያለከዉ ነገር ልክ ነዉ,
      ግን አጉል ፃድቅ መሆንን ያለከዉ ከዚ ቡሐላ አትድገመዉ, እሺ?

  • @LucyTip
    @LucyTip  Месяц назад +41

    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጋቹን አትርሱ እናመሰግናለን 🎉

    • @TofikSultan-vm7eg
      @TofikSultan-vm7eg 27 дней назад

      Fffvvvbbbb

    • @TofikSultan-vm7eg
      @TofikSultan-vm7eg 27 дней назад

      Dvggccvvvvbbbvvgggghhbbbbbbhhnnnnnnnnnnnnnnnmmmmmmmm. Mmmmnmmnnb ahhhhhbbb b. Cdsswzsze, szexdxxfffguiolollllppllpllllllihggggv xxxdzzsasssdxffghioop

  • @Abumoslimmohammedibnumehmod
    @Abumoslimmohammedibnumehmod Месяц назад +139

    ሰዉዲ አሁንም አላህ ይጠብቅሽ
    በቁርአንና በሀዲስ በመተዳደርሽ እንኮራብሻላን ማንም ሰውን እንደ አይጥ ገድሎ አይፈንጭብሽም

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 28 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 27 дней назад

      ምን አገባሽ ያንቺ አገር አደል ሰው በላ ሁላ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ebirahimluche3168
      @ebirahimluche3168 22 дня назад

      👍👍👍

    • @zemenayawulew
      @zemenayawulew 19 дней назад +2

      አምላክ የተጠበበትን የሰው መፍጠር እያወቀም ሆነ በስህተት ጥፋት ቢያጠፋ እሩሱ የጥበቡ ባለቤት እንጅ ማንም የሞት ፍርድ ሊፈርድ አይችልም

    • @SuseAni
      @SuseAni 9 дней назад +1

      ​@@zemenayawulewአንዱ አባትሽን ቢገድል ይህ ትዝ አይልሽም ነበር😂

  • @xa6869
    @xa6869 Месяц назад +135

    አኛም አገር ከመሬት ተነስተው ለሚገሉ ህፃናት ለሚደፍሩ እንደዚህ አይነት ተመጣጣኝ ቅጣት ቢሰጥ ወንጀል ባልበዛ ነበር

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Месяц назад +110

    ይህ የሳውዲው ልጅ እኮ ሙዚቃም አለው በርታ ዉንድማችን ❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊይ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i Месяц назад

      @@SaraMekonen-ym1ob 🙏❤

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ Месяц назад +4

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen Kidus Gebrel Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😇🙏🏾🥰🥹💕😍✝️✝️✝️

    • @meitohabibi
      @meitohabibi Месяц назад +4

      @@SaraMekonen-ym1ob አሜን እንኳን አደረሳችሁ

    • @NigistMengstu-h8g
      @NigistMengstu-h8g Месяц назад +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አብሳሪዉ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል የከርሞ ሰዉ ይበለን

    • @AnshaMohammed-p5m
      @AnshaMohammed-p5m Месяц назад

      @@SaraMekonen-ym1ob እር አልሞተም ይሂ ዘፋኝነው ወላሂ ቴክቶክ ላይቨ ላይ ይዘፍናል አኡዙቢላህ አረጋግጥ መጄመሪያ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Месяц назад +57

    እርጉዝ በሳንጃ እየቀደደ ህፃን ደፍሮ ገሎ እየጣለ እንደ እንስሳ በአደባባይ ሲገዳደልጽእየዋለ መች ነው ሳውዲ ምትሰለጥነው ይላል አይ ፅንፈኝነት ህሊናን ነው ሚያሳውረው የሰው ልጅ በብሄሩ የሚታረድበት ሀገር እየኖርክ ሳውዲን ትተቻለህንዴ

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 Месяц назад +6

      @@MeftaJimmaJimma-ot3uo ምን ይደረግ ብለህ ነው የራሶ ሲያርባት የሰው ታማስላለች የሚባለው እንዲ ሲያጋጥምነው

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh Месяц назад

      ውሸት ነው ይህ ዘፋኝ ነው አለ እነሱ ግን ቀዳዳ ናቸው ቱ

    • @FiliHaile-j1t
      @FiliHaile-j1t 28 дней назад

      @@MeftaJimmaJimma-ot3uo tadiya esunim yemiyadergew. Yarusi. Esilam mehonun tawkalek

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 28 дней назад

      @@MeftaJimmaJimma-ot3uo አባቴ ሁለቱም ትክክል አይደሉም እውነታው ያ ነው

    • @Sedetegnaw123
      @Sedetegnaw123 20 дней назад

      አላህ የምትሉት አምላክ ብላችሁ የምታምኑት ጥቁሩ ድንጋይ በጣም መጥፎ ነገር ነዉ እንዴት አምላክ ሆኖ በቀልን ያስተምራል ይሄ ሰዉ ድጋሚ እድል ቢሰጠዉ ተጸጽቶ ጥሩ ሰዉ ሊሆን ይችላል ደሞ ፈጣሪ መቼም ይቅር ባይ አምላክ ነዉ እንጂ ተበቃይ አምላክ አይደልም ስለዚህ አትኩራበት እፈርበት እንጂ😢😢😢

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Месяц назад +54

    የሣኡድ ህግ የሸሪአ ነው የገደለ ይገደላል የሠረቀ እጁ ይቆረጣል
    በጣም አሥፈላጊ እና ወሣኝ ህግነው ሥለዚህ ማነም ጥጋበኛ እና ሠካራም እደፈለገው ሠው እየገደለ እና ሠው እየዘረፈ መኖር አይችልም የሚያሥደሥት ፍታሀዊ ህግነው አላህ ፍታሀዊህግ በአለም ላይ ያሥፍን አሚን

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus Месяц назад +3

      ወንድሞቼ ሳውዲ ውስጥ ከፎቅ የሚወረውሩትስ ምን ይሁኑ?

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Месяц назад +4

      ለሰው ልጅ የሰውን ነብስ ለማጥፋት ማነው ስልጣን ስጠው የሰውን ነብስ ማጥፋት ሚችለው አለምን የፈጠረ ሀያል አምላክ ብቻ ነው በምድራዎይ ህግ የእንደሜልክ እስራት ሊቀጣ ይቻላል አብዛኞቹ የሰው ነብስ ሚጠፉት ደግሞ ሰካራሞ ሳይሆ እምነተኛ ነኛ አክራሪ ነኛ ባዮች ናቸው

    • @user-jx5bb4bv6
      @user-jx5bb4bv6 Месяц назад +1

      አምላክ፣ታዘዘሥ፣ምን፣ይሑን፣የማንልጅ፣ሞቶ፣የማንልጅ፣ይቀራል፣

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 Месяц назад

      ​@@Mekdes-jf4kc Wogen Bible iko ale bedenb argo micafacif 😂😂 Ba yetignaw moral new mitawerut

    • @point_ox
      @point_ox Месяц назад

      ​@@Mekdes-jf4kcaw lik nesh “ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።”
      - መዝሙር 137፥9

  • @ሲንግልማምtube
    @ሲንግልማምtube Месяц назад +64

    ይህ ህግ ምን አለ እኛ ሃገር ቢተገበር ስንት ንፁሃን ድማቸው ደመ ከልብ አይሆንም ነበር😢

    • @AIemitunegn-me7fh
      @AIemitunegn-me7fh Месяц назад +6

      @@ሲንግልማምtube ሊበቀል የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ነብሰ ገዳይ ወደመንግስተ ሰማይ መግባት አይችልም

    • @SeadaEndris-p9s
      @SeadaEndris-p9s Месяц назад

      @@ሲንግልማምtube ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር

    • @ሲንግልማምtube
      @ሲንግልማምtube Месяц назад +2

      @@AIemitunegn-me7fh እረ ባክሽ ምን አይነት ደግ ሰው ነሽ በይ የሚመበቀለው አንድ አምላክ ነው አወ ግን እሱ የሰወልጅ ክብር ነው ብሎ የፈጠራንትን ነፍስ ሰው ሲያጠፋው እስኪ አስቢው አባትሽን ወይ ወንድምሽን ወይ ልጅሽን ወይ ባልሽ እህትሽ እናትሽ በቻ የምተወጃቸውን አንድ ሰው ገድሎብሽ የሚበለቀልልኝ አምላኬ ነው ብልሽ ይቅር ትይዋለሽ ????ፍትህ ሳይዛባ የገደለ ይገድል:: ይህ የሚፈፀመው ደሞ በፍርድ ቤት እጂ የሙዋች ቤተሰብ ገዳይን መግደል አይችልም

    • @NNn-wo5yq
      @NNn-wo5yq Месяц назад

      @@ሲንግልማምtube አይባልም እግዚያብሔር የሰራውን እግዚያብሐር ነው የሚወስደው

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ Месяц назад +14

    ይሄ ህግ ባገራችን ኢትዮፖያ ይጀመርልን የምትሉ

    • @RutRut-q7h
      @RutRut-q7h 5 дней назад

      እግዚአብሔር ያስተማረን ይቅረ በሉ እጅ የገደላችሁን ግደሁ ብሎ አላስተማረንም እሄ ክረኩሰት የወረሰው መሀመድ የእግዚአብሔርን ትዛዝ ገልብጦ ለአህዛብ ትጸድቃላችሁ ብሎ አስተማረ የማረያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @HuluLove-f5t
    @HuluLove-f5t Месяц назад +70

    ሳውዲ ምርጥ ሕግ ነው ያላት ይመቻት ለዛም ነው ሰላም ያላት አገር የሆነችው💪💪

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 Месяц назад

      @@HuluLove-f5t bitikilll hagerachynm endh behone sente sewe aygedlm

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ዚብለህ አታዉራ አላህ በስቀመጠልን ህግ ሰው ቢመራ አለም እደዚህ በሰው ደም መሬት ባልደረቀቺነበረ ሰው የገደለሰው መገደሉ የሰው ግድያእዳ ይበዛ ይሁናል ለምን ልጄን አልገድልም መገደል አለብኝ ኢትዮ የገደለ ይገደልህግ ቢወጣ ደስታዬ

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 Месяц назад +30

    የእልምናን ህግ ብዙዎች አይፈልጉትም ምክንያቱም ለህዎታቸው ይፈራሉ ፈስ የለበት ዝላይ አይችም

    • @Salahayoub-p4s
      @Salahayoub-p4s Месяц назад +4

      100% gedayoch slehonu yegedele ygedel sibal aywedum

  • @MussefaHussen
    @MussefaHussen Месяц назад +58

    እውነት ነው ይተግበር ለኛም ሀገር ያስፈልገል ይተግበርልን

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete Месяц назад

      @@MussefaHussen ሠውን መግደል ፅድቅ አይደለም፣ የሌባው የመሀመድ ህግ ነው። ኦሡ የዘጠኝ ዐመትዋን ህፃን አይሻን አስፈንድዶ የበዳ ሸርሙጣ ነበር፣ ዛሬ በህይወት ኖሮ ቢሆን የህፃናት መብት ተሙዋጋጅ ፍርድ ቤት በገተረው ነበር፣ በቁሙ የገማ የውሸት ነብይ። ዐይይይይ ዐይሻ 😅💇

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 Месяц назад +4

      Mn ayinet matfo hzb nachu muslim Ethiopian bimera ticherisunalachu malet nw😭😭😭

    • @Salahayoub-p4s
      @Salahayoub-p4s Месяц назад

      ​@@helenfayisa1340 awo enchersachu neber , tadiya sew gedlesh endelemedshw gedam medebek yker neber

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      እና ክርስቲያን እየመረሽ ደልቶሽ ነው የምትኖሪው አንቺ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ የህዝብ ሽንት ቤት እነሱ ከራሳቸው አልፈው አንቺንም ሳሀናቸውን ያሳጥቡሻል ክርስቲያኑ መሪሽ በድሮን በረሀብ ሲያጫውትሽ ጥፍጥ ጭንቅላት መሀይም ደደብ ​@@helenfayisa1340

    • @unkn5033
      @unkn5033 Месяц назад

      @@helenfayisa1340 ሌባ እና ገዳይ ስለሆንሽ ፈራሽ አይደል ?😂😂😂😂

  • @ሳመኝና
    @ሳመኝና 9 дней назад +2

    ፍትህ ለሳወድ እስረኞች😭😭😭😭

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 Месяц назад +24

    ህግ ብሎ ዝም

    • @Meron824
      @Meron824 Месяц назад +3

      ነፍሰገዳዬች ስታስፈሩ💔😏😏

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Месяц назад +5

      @@Meron824 ምነው እኔ ላጥፍ ኣትንኩኝ ኣልሽ።

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 Месяц назад

      ​@@Meron824ገድሎነዉ እሱም ሲጀመር ይሄአልተገደለም ይሄዘፈንአለዉ

    • @mubeabdella5872
      @mubeabdella5872 Месяц назад

      @@Meron824 ሲደርስብሽ ያኔ ትክክል ነው አይደለም ይታያል

    • @Salahayoub-p4s
      @Salahayoub-p4s Месяц назад

      ​@@Meron824feven tedeferech tegedelech mnm ktat yelewm woow christian wenjel yemtaberetatu asmesayoch

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 29 дней назад +46

    በሥላሴስም ክርስትያን ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን😢😢

    • @SofiTube-h3c
      @SofiTube-h3c 29 дней назад +4

      @@ሐረገ ክክክክ ወሪያም የራሷ አሮባት አሉ ሀገርሽ ላይ እርስበራሱ የሚገዳደሉት ፋትህ ባይኖር ነዉ

    • @tube6725Islamic
      @tube6725Islamic 28 дней назад +8

      @@ሐረገ ይሄው የኢትዮጵያ ውስጥ በክርስትና ህግ ስለምትመራ ነዋ የህፃናት መደፈር ያለ አግባብ ንፁሕ ነብስ እየጠፋ ያለው አንዱ የ10ሰው ሂወት እያጠፋ በነፃነት የሚኖረው ለዚህም ተመስገን በይ

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 28 дней назад

      ሀረግ ግን ምነዉ አልሽ የሀገርሽ ,ሰዉ ከሰዉ መባላት አስደስቶሽ ነዉ

    • @Njeb595
      @Njeb595 28 дней назад +2

      ዚምበይ አለቅላቂ ዚምቢላሽ ስውን አምልኪ

    • @MunthaKemal
      @MunthaKemal 27 дней назад +7

      ሃገራችን በናንተ ህግ ስለምትመራ ነው በየቀኑ ሰው ማረድ ዶሮ ከማረድ የቀለለው ሰው በብሄር እየተከፋፈለ ሰላማዊ ሂወት ያጣው እናት ህፃናት ሚደፈሩት ይህ ሁሉ የናንተ ያራመኔዎች ህግ ነው ባይሆንማ የገደለ ቢገደለ ይህ ሁሉ ንፁሃን ደም ሜዳ ላይ ባልቀር ነበር ቢገባችሁ ሰው በሰውነቱ እንጂ በብሄሩ ባልተከበረ ነበር እናትም እያለቀሰች ባኖረችህ ነበር ግን መች ይገባቿል

  • @MHs-hc9yh
    @MHs-hc9yh 28 дней назад +26

    ህግ ብሎ ዝም አላህ ይጠብቅሽ ሳውድ

  • @GoitomMehari-j6f
    @GoitomMehari-j6f Месяц назад +20

    ይቅር አለማለት ትልቅ ክፋት ነው ጠላታቹ ውደዱ የምረግምዋቹ መርቁ የምሎውን ቃል የሰጠን ጌታ ይመሰገን

    • @SebrinaBintislam
      @SebrinaBintislam Месяц назад +1

      Weregnochi menew Ethiopia west ygedeya wenjel sifestsem ygedel tey alneber adame ezam ande new eshi ezi becha aydelem hazenu kebad

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      አረ ባክሽ

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun Месяц назад +2

      @@GoitomMehari-j6f ይሄው ኢትዮጵያ ታምሳ የቀረችው በካፊሮች ህግ እንደሆነ እየገለፃችሁት ነው ክክክክክ

    • @AbubekirSeid-u1j
      @AbubekirSeid-u1j Месяц назад +1

      @@GoitomMehari-j6f እናትሽን ወይም አብትሽን ወንድምሽን ወይም እህትሽን የሆነ ሰው ቢገልብሽ በይቅርታ ታልፊዋለሽ

    • @TibilteAmaro
      @TibilteAmaro Месяц назад +1

      Yansu Ya Setan Sera Nawe

  • @maymonamona2761
    @maymonamona2761 Месяц назад +6

    ጎበዝ ነህ አመሠጋገብህና አገላለፅህ ያረካል

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +2

    ምናለ የሳውዲ መንግስት የሄቨንን ገዳይ ፍርድ ቢሰጥ

  • @mohammedanwar2244
    @mohammedanwar2244 Месяц назад +3

    በርግጥ ሳውዳረቢያ ሙሉ በሙሉ በቁርአን ህግ ትመራለች ብየ አላምንም ።ግን ደግሞ እንደዚህ አይነቱን ህግ መፈፀሟ ያስመሰግናታል ።የሰው ልጂ ሂዎት የሚቀጥለው የገደለኖ በህግ ጠለላ ስር አድርጎ በመመገብ ሳይሆን የገደለን በመግደል ነው ።ይህንን ህግ የሰው ዘር ሁሉ ይስማማበታል

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase Месяц назад +22

    ኢትዮጵያ በሸሪኣ ብትተዳደር አንድም ሴት አንድም አቅመ ደካማ ሰዉ አንድም ህፃናት የጉዳት ሰለባ ባልሆኑ ነበር

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete Месяц назад

      ጭራሽ የሀገሪቱ ህፃናት ተበድተው ይለቁ ? መሀመድ የወር ዐባዋን ያላየች ህፃን ዐይሻን አስፈንድዶ የበዳ የቆሬሽ ሸርሙጣ፣ ጭራሽ ሼሪያ በዒትዩጵያ ?😂😅😅 ወገኛ፣ ለነነገሩ እንዳንቺ ላሉ ሸርሙጣ ቁላ ዐምላኪ ሼሪያው ጥሩ ነበር፣ ዳሩ በኢትዩጵያ አይታሰብም፣ ለቆመ ጥቁር ዲንጋይ፣ለ ጣዖት ለመስገድ፣ " ዐሽሎክ"

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ሳኡዲ እስከመጨረሻዉ አላህ ይጠብቅሺ እስከህዝቦቺሺ ወጀል የሰራሰው እደወጀሉ መቀጣት ጥቅሙ ምንያክል ሰላም እዳለዉ መግለጥ ቃላት ያሰኛል እኛአበሻዎቺለርሱ በሰላም እየኑርን ያለዉ ሰው እደወጀሉ ስለሚቀጣነው ከሀገራቺን የበለጠ በሰላም እየኑርነው።

  • @IRFMEDIA216
    @IRFMEDIA216 Месяц назад +10

    ደስላ ይመቻቻው🎉🎉🎉

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot Месяц назад +26

    እኔ የምለው መሞቱ ካልቀረ የሚሞትበት ቅጣት ግን አንገት መቁረጥ ሁል ጊዜ አንገት መቁረጥ ለምን አንድ ጥይት መጠቀም እየተቻለ ግን ለምን???.... ነው ወይስ አንገት ሲቆረጠ ደሙን የሚጠጣ እርኩስ መንፈስ አለ እየመጣ ምሱን የሚቀበል የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የነገሰባት ክፉ ምድር።

    • @point_ox
      @point_ox Месяц назад +1

      Kitatu memot nw yetlaye hager yetlaye aktat alachew gin anget sikoret demun miteta erkus menfes ale alk😂😂😂 yileyayal gin and logic lamtalik beg sitard lmn betyt atlewim erkus menfes demun miteta kehone
      “ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።”
      - መዝሙር 137፥9
      Lichmrlik

    • @meh.3461
      @meh.3461 Месяц назад +7

      ሞት የሚፈረበት ሰው ባጠፋው ልክ ነው የማንንንም ህይወት ቀልድ አደለም ሁሉም መኖ ይፈልጋል እና እንደኛ ሀገር የሰው ህይወት እቃቃ መጫወቻ እንዳልሆነ በደንብ ያሳያል እንደ ቀልድም የሚመለከተው ካለ ብድር ቁጣቱን እያየ እንዲቆጠብ ነው እራሴን እንደምወደው ሁላ የሌላውን ሰው ህይወት ሳጠፋ ያንን ማሰብ አለብኝ ያሀገራችን በደል እያያቹ እነዚህን ትታዘባላቹ ቱ አሌኩም

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 Месяц назад

      ​@@point_oxፍካሬ እና ምሌያዊ ንግግር አታቅም እንዴ እስልምና ላይ ከተጠራጠርክ መውጣት ነው ለምን insecure ትሆናለህ

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d Месяц назад +1

      @@meh.3461 እናንተ እርኩሶች ደግሞ አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ ? የእኛ አምላክ ግን አሠቃይተው በመስቀል ላይ ሲገሉት ለሚገድሉት ሠዎች እንዲህ ብሎ ነው የፀለየው ። ጌታ ሆይ የሚሠሩትን አያውቅምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ። እናንተ ሙጅሪሞች ይሄ ሀይማኖት ነው ብላችሁ ነው የምትከተሉት ? ምነው ሌላ አገር ያሉ ሙስሊሞች ታዲያ አያደርጉም ? እናንተ ደም የጠማው ሠይጣን ስላደረባችሁ እንጂ ?

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e Месяц назад +2

      እየሱስ ክርስቶስ አልተሰቀለም አልተገደለም ከዚጋ ምን አገናኘው

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Месяц назад +5

    ፋትሀዊ ህግ ኢትዮጲያ ዉስጥ ይህ ህግ ቢኖር ወንጀለኞች አይፈነጩም ነበር ህዝብ ለህዝብ ተከባብሮ ይኖር ነበር

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Месяц назад +1

      ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 Месяц назад +2

      ይኸ ቢሆን መጀመሪያ ቢገደል አብይ ነው😂😂😂

  • @NageshBeyne
    @NageshBeyne Месяц назад +2

    ሀገራችን በሸሪያ ብትተዳደር ኖሮ የአንድም ሰዉ ሂመዋት ያለ አግባብ አይጠፍም ነበር

  • @msy-nd8po
    @msy-nd8po Месяц назад +8

    እኛም ሀገር ቢተገበር ወንጀል አይበዛም ሰዎች ይሄኮ የሰውህግ አደለም ይህ ግን የትልቁ ሀያሉ አላህ ፍርድነው !!!የሰዎች ፍርድማ የተዛነፈ ነው እያየነው ነውኮ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Месяц назад +17

    ትክክል ማን ግደል አለው

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d Месяц назад +5

      ደም መጣጭ ያደረበት ሠይጣን የፃፈው ኮሜንት ?

    • @lolwaalkhalaf4840
      @lolwaalkhalaf4840 28 дней назад

      እረ ይሄ አይደለም ልጁ

  • @abm1344
    @abm1344 Месяц назад +6

    የገደለ ቢገደለም እንደዶሮ መቀንጠሱ ትንሽ ይረብሻል፣ከአእምሮ አይወጣም

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 22 дня назад +1

    ሳኡድ አሏህ ይጠብቅሺ

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove Месяц назад +10

    ሸሪአ የምትይ ሁላ የኛ እህትና ወንዲሞች ያዉም ያለ ጥፋተኝነት ስንቱ ሞተ አና የት ነዉ ሸሪአ የተከተሉት አረቦች ለሌላ ዜጎች አረመኔ😎😏 ናቸዉ

    • @RabiaSeid-r9f
      @RabiaSeid-r9f Месяц назад +2

      አላልሽም በሀገራቸው ልጅ እሚገደሉትን ምን ልትይ ነው ዘር ቀለም አይመርጡም ሳኡድ ከገደልሽ ትገደያለሽ

    • @wollokocha
      @wollokocha Месяц назад

      @@WaWagayeLove እና ካጠፋች ይቅርታ ምን አገባን,በሰው ሀገር እንደ ሀገራችን የሰው ነፍስ ነጋ መታረድን የሚያበረታታ ህግ መከተል ነበረባቸው??ደነዝ

    • @MoyeMan-be6cp
      @MoyeMan-be6cp Месяц назад

      @@WaWagayeLove denez nesh he dshbachew enji almetubsh arfesh atkemechm tadia

    • @WaWagayeLove
      @WaWagayeLove Месяц назад

      @MoyeMan-be6cp እረ ወግጂ ስለነሱ አንች አትነግሪኝም ኑሬባቸዋለሁ ስለዚህ ማስጥ ናቸዉ ጠባቃ ብቆሚላቸዉም ስራቸዉን ፈጣሪ ያየዋል ደግሞ ለነዚህ😏😤🤔

    • @MoyeMan-be6cp
      @MoyeMan-be6cp Месяц назад

      @@WaWagayeLove ወደድሽም ጠላሽም ሄድሽባቸው እንጂ አልመጡብሽም ያውም አገልጋያቸው ሆነሽ ዋጫት

  • @EsamSami-k3w
    @EsamSami-k3w Месяц назад +4

    ሰአውዲ የእስልምና መሪ አይደለችም። የእስላም መሪ ቁርአንን ነው።ደ

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 23 дня назад

    Chekagnoch nachew saudi Arabia frd nekreb neberebat betam kifu yeteregemech ager nat.

  • @aminatadem9931
    @aminatadem9931 Месяц назад +12

    ትክክለኛ ውሳኔ👍
    ሳኡዲ አላህ ይጠብቅሽ🤲
    ነፍስ ሁሉ እኩል ናት👍

    • @yonasdawit8382
      @yonasdawit8382 28 дней назад

      Ere sew megdel ye seitan new.eslmna haimanot gn kufu new.
      Hulu sew ysasatal be ykta ycheresal enji be sef sew ygedlewal ezgyooo yhe adegena haimanot new

    • @aminatadem9931
      @aminatadem9931 27 дней назад

      @yonasdawit8382 እሱን አባትህን ወይም ልጅህን ለገደለ ስው ይቅርታ ትለዋለህ😁😂

  • @FatumaAli-m5h
    @FatumaAli-m5h Месяц назад +2

    ምንድነው የምትለው እስልምና የገደለይገደል ቢልም ግን የሟች እና የገዳይወገን ከተስማሙ አይገደልም ማለት ቅሬታችንን ትተነዋል አፉ ብለን ውል ወይም የገንዘብ ካሳ ይከፈለን ካሉ አይገደልም

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede Месяц назад +32

    ጭካኔ ጥግ።ኢየሱስ የፍቅር አምላክ ።አትግደል የመጀመሪያ ትእዛዝ ።ኢየሱስ ፈጣሪ የሰው ደም አይወድም።

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و Месяц назад +1

      Meknatum bezemay ale yfered ken memetawum esu slhone medanalem yalem medanet

    • @point_ox
      @point_ox Месяц назад +1

      Yihe kitat nw gin yalshiw nger tikikil aydelem dem sayfes siryet ylm milut manachew

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt Месяц назад

      እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alelmunur7207
      @alelmunur7207 Месяц назад +4

      በሚስሊም ሲሆን የጭቃኔ ጥግ ይሆናል ሀገራችን ግን በቅለጥ መናገር የማይችሉ እፃናታ ደፍሮ አፍኖ ገሎ እስር ቤት እኳ ሳይገባ እንደፈለገ ይፈነጫል የትኛው ነው ጭካኔው የገደለ መገደሉ ነው ወይስ ገዳይ ከገደለ በሗላ እንደፈለገ መፈጨቱ ነው

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Месяц назад +3

      ክክ አላልሽም ጭካኔ የናንተው አይብስም ሀይማኖታቹህ ሤትም ሆነ ህፃን ሽማግሌ ቆንጆ ሤቶች ግደሉ ነው የሚለው የኛው ግን ሌላው ተነሥቶ እንዳይፈፅም ነው

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e Месяц назад +2

    እናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡ
    ሁለቱምን አላህ ይራህማቸው

  • @AbduYesuf-i2y
    @AbduYesuf-i2y Месяц назад +2

    ትክክለኛና ምርጥ ህግ

  • @HusniyaHusniya-qo2ck
    @HusniyaHusniya-qo2ck Месяц назад +1

    አንድ ጥያቄ ይህ ገዳይ በቀጣይ አለም ፈጣሪ ለሰራው ግፍ የማይከፍለው ይመስላችኋል ካልቀጣውእማ በምድር ላይ ግፍ የሚሰራባቸው ሰወች ደመ ከልብ ሆኑ ማለት ነው? ሰው ከሞተ በኋላ በምድር ላይ ለሰራው ሀጢያት ግፍ እና በደል በቀጣዩ አለም በሲኦል የሚያስከፍለው (የሚቀጣው ) ፈጣሪ ነው ታድያ ፈጣሪ ጨካኝ ስለሆነ ነው?አይደለም በምድር ላይ ህግጋቶችን ይልክ ያስተምርና ላልታዘዘ ግን በቀጣይ አለም ይቀጣዋል ይህ ፍርድም ፍትህም ነው። ደሞ ገሀነም እሳት ነው ! ይህ ገዳይም አሁን ከሀጢያት ንፁህ ነው ምክንያቱም ወንጀሉ ተጣርቶ ስለተፈረደበት በቀጣይ አለም በዚ ሀጢአት አይቀጣም ( ደሞ ከዚህ አለም ቅጣት የቀጣዩ አለም ቅጣት ይብሳል)

  • @ShemsedinMòhammed-o2m
    @ShemsedinMòhammed-o2m 29 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ላይ ቢተገበር አንድም ሰዉ አይሞትም ነበር

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ

    የመልክ መመሳሰል እጅ ይኸ ሙዚቀኛ ቲክቶከር አደለም የሞተዉ ብዙ አድናቂወቹ እየደወሉ አተ ነህ ሲሉት ቀጥታ ወቶ ተመሳስየባችሁ ነዉጅ እኔ አደለሁም ብሏል ታሪኩን እናቱን ሲሰናበት የሚታየዉ የተቀላዉ እሱ ነዉ ትክክለኛዉ እሺማቅና ነጭ ቶብ የለበሰዉ ግን ሌላ ልጅ ነዉ !!!።

  • @ከድጃ-ደ5ዐ
    @ከድጃ-ደ5ዐ Месяц назад +4

    ዝም ብላችሁ የማይሆን ዜና አታውሩ ምንድን ነው መቀበጣጠር ይሄልጅ አልተገደለም አለ የተገደለው ሌላ ነው

    • @Zaytunahassen
      @Zaytunahassen Месяц назад +1

      በትክክል እኔም እንደዛ ነው ያልኩት ደምረኝ የተገደለው ሌላ ነው እሄ የሰዑዲ ዘፋኝና ቲክቶከር ነው::

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey Месяц назад +2

    አወየገደለ ይገደል ነዉ አለሰሃምዱሊላሂ ኒኢመተል አመስላም

  • @QwEr-t1k
    @QwEr-t1k 29 дней назад +1

    እኛምአገራ እዴዚህአይነት ቅጣት ቢዴረግ ብሰጥወንጀልባኖረከቶ

  • @KidanGebrekiros-l4u
    @KidanGebrekiros-l4u 17 дней назад

    እግዝኦ መሓረና ክርስቶስ እግዝኦ

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 26 дней назад +1

    ግልፅ ነው የምንገድ ላይ ምግብ ቆሻሻ ነው የውሃ አቅርቦት የለለው ቦታ ምግቡም መጠጡም አደጋ አለው የአንዳንድ ምግብ ቤትም የንፅህና ጉለት ያለባቸው ሰራተኞችም አደጋ ናቸው

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 Месяц назад +19

    አላህጀነትንይወፍቀዉትክልልየኛመርህቁረአንነዉ

  • @ጋሻውተፈራ
    @ጋሻውተፈራ 20 дней назад +1

    ሱባሀን አላህ ትክክለኛ ህግ

  • @ABDUAli-n9k
    @ABDUAli-n9k 27 дней назад +2

    የሟች ቤተሰብ ይቅር ካለ ፍርዱ ይቀራል እንደውም ይቅር ባዩ በአላህ ዘንድ ምንዳው ከፍ ያለ ነው

    • @feqar3326
      @feqar3326 17 дней назад

      @@ABDUAli-n9k tadya betsebu alfelgum alek eko

  • @realstatetube
    @realstatetube Месяц назад +2

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያሳዝናል 😢

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Месяц назад +6

    ሣኡድ,ሁሌም,አላህ,ይጠብቅሽ,❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @umuyusufmereyem2676
    @umuyusufmereyem2676 Месяц назад +2

    የሟች ቤተሰብ ይቅርታ ካደረገ ካሳ ከተቀበሉ ይቀራል

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 Месяц назад +2

    በስልምና አዎ በሙሴም በየሡስም በኢብራሒምም ህግ የነበረው ይሔው ነው ያልተበረዘውን መፅሐፍ ቅዱስላይ ተመልከት አትከፈት የራስክን ተመልከት

  • @MariyanaZhiyuan
    @MariyanaZhiyuan 28 дней назад

    😢😢😢😢Ya Allah😢

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 20 дней назад

    ኢትዮጰያን ልጅ የተገደለባቸው የተደፈሩባቸው ፍትህ የሚሉት ገዳዮች እና ደፋሪወች በርቱ ቀጥሉበት ለማለት ሳይሆን የፍትህ ጥያቄው ይገደሉልን ነው ማንም ሰው ልጅህን የገደለ ምን ይደረግ ተብሎ ቢጠየቅ አራት ነጥብ ይገደልልን ብለው ተፈጥሯዊ ፍርድ ነው የሚወስኑት

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Месяц назад +1

    የሟች ቤተሰቦች ይቅር ማለት ነበረባቸው ልጃቸው ሞተ የገዳይ መሞት ልጃቸውን አይመልሰውም ችግሩ ሳውዲዎች የሚከፈለውን የደም ካሳ አያጔጓቸውም የገንዘብ ችግር ስሌለባቸው ግን ገዳይን መታደግ ነበረባቸው

  • @haniomer2598
    @haniomer2598 Месяц назад +1

    እውነት መቀበል አይክበደን
    ህጻን ሄቨን ጉዳይ እንደዚ በሆነ

  • @AjahibaM
    @AjahibaM Месяц назад +3

    አልሃምዱሊላህ ሰዉዲ አሁንም ያታህዊድ ሐገርነት❤❤❤❤❤

  • @AberKata
    @AberKata 22 дня назад +2

    እየሱስ ያድናል ይታደጋል ኑ ወደ ጌታ እየሱስ ❤❤❤

    • @MudasirAli-rd7jf
      @MudasirAli-rd7jf 17 дней назад

      Rasun Madan aychlm be Allah glad behon enji😅😅😅😅😅

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube Месяц назад +2

    እንድህ ነዉ ድነል ኢስላም ማን ተጎድቶ ማን ይቀራል ምነዉ የሄ ህግ በሀገራችንም በሆነ

  • @BesufekadCenter
    @BesufekadCenter Месяц назад +1

    ወንድሜ መንግስት በግድያ ፍርድ አይሰጥም ወሳኝ ወላጅ ነው ወላጅ እሺ ካለ መንግስት ሶስት አመት ወይ አምስትአመት አስሮ ይለቅሀል ቤተሰብ ይገደል ካለ ግን ማንም አያድንህም ትክክለኛ ፍርድ ነው የስውዲ ልጁም ቤተሰቡም እጅግ በጣም ቢያሳዝኑኝም ይሄ ነገር እንዳይመጣ ቆም ብለን እንድናስብ ማስተዋል ይስጠን

  • @osama-809
    @osama-809 22 дня назад

    🇸🇦🇸🇦🇸🇦
    ህግ ካላወቃችሁ ከሳዑዲ ተማሩ, ትክክለኛው የፈጣሪ ህግ ነዉ ሚመራቸዉ,
    እኛ ሀገር እንደ እንሰሳ ነዉ እየኖርን ያለነዉ, ሙሉ በሙሉ ራቁቱን የሚሄድ እብድ መንገድ ላይ በዝቷል, ለምን ይመስላችኋል?
    ህግ ስለሌለ ነዉ, ይሄኔ እናቱ ተገድላበት, ወንድሙ ታግቱ ወይም ልጁ ፊትለፊቱ ተደፍራ ነዉ,
    ይሄ ሁሉ ግን የህግ ሀገር ሳዑዲ ዉስጥ የለም, ምክንያቱም ሁሉም ሰዉ ህጉን ስለሚፈራ ስርዓቱን ይዞ ይኖራል,
    ሳዑዲ የእንሰሳ ሀገር አደለችም🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @AhmedMohammed-z6d3g
    @AhmedMohammed-z6d3g Месяц назад +3

    ማሻ አላህ ትክክል ነው የገደለ ይገደል እንደ ነጮቹ 600 አመት መፍረድ ምን ማለት ነው ምነው ባገራችን እንዲህ ቢደረግ አጋድሞ ከመቀለብ ወይም ደም መመለስ ከሚል ባህል አይሻልም

  • @wps445
    @wps445 7 дней назад

    በጣም ተገቢ ነው።

  • @al-mehdy2642
    @al-mehdy2642 23 дня назад +1

    የገደለ 3 እይታ አለዉ 1ተሳስቶ 2አዉቆ የሚመስል 3አዉቆ የገደለ ይህ ሶስተኛዉ የተገዳይ ቤተሰብ ይቅር ካላለ ይገደላል

  • @raziqatubu
    @raziqatubu Месяц назад +3

    ለኢትዮጲያዊያን የሚያስልጋት ህግ ነዉ ወላሂ

  • @halimaomer-r3n
    @halimaomer-r3n Месяц назад +2

    አላሁ አክበር ይህ የአላህ ህግነውምንኛያማረፍርድሀገራችንበእንድህአይነትህግቢመራስንቱበበደልባልተገደለነበር ምእራባውዮችኮእንስሶችናቸውእኛሙስሊሞችድናችንሙሉነውከማንምእንሰሳዊአስተሳሰብአንኮርጅም ከአላህውጭበእውነትየሚመለክአምላክየለም

    • @nunumahi-q6d
      @nunumahi-q6d Месяц назад

      mene alah gedelu yelale manem sew ynmgedele mebete lmanem asflagi aydelem eshi yegedele yegedele yehae khone eselemena enkanem chrstian honku

  • @HanuneMumeb
    @HanuneMumeb 28 дней назад

    Mohammed 💔💔🥺🥺 yasazenal be allah

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 27 дней назад

    Saudi endezi eyaderegech, alem mn tlalech? Hlfet maser yhsal alneberem.

  • @seadamustefa-z2q
    @seadamustefa-z2q Месяц назад

    ላኢላሀ ኢለሏህ አላህ ይጠብቀን

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 28 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስይማር

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    ያውየነብያቸው ትእዛዝነው በጣም ያሳዝናል እስልምና ሀይማኖት በጣምያስቀይማል

    • @DonkeyTube6
      @DonkeyTube6 8 дней назад

      @@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ kemawrat befit sle islam ewoqu

  • @AyaanSaqawe
    @AyaanSaqawe 7 дней назад

    አላወቅኖውም እንጅ እዝሁም ከተጀመረ ቆይቶዋል

  • @GetachewNeji
    @GetachewNeji 29 дней назад +2

    ኢትዮጵያውያን ሙሲሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ለምንድነው አመለካከታችሁን ማታስተካክሉት በሰው ደም መፍስስ ደስ የሚሰኘው ዲያብሎስ ቢቻ ነው መቼም በዚህ ልጅ መሞት ማንንም የሚጠቀም የለም በርግጥ ልጁ ጥፍት አጥፍቶዋል ይሁን እንጂ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ስለሆነ በይቅርታ ቢታለፍ ምን ነበረበት በጥፍት ላይ ሌላ ጥፍት ከሚሆን

    • @NeimajemalNeima
      @NeimajemalNeima 29 дней назад

      እኔም ሀሳቤ ነበር😢 ልብ ይሰብራል

    • @tube6725Islamic
      @tube6725Islamic 28 дней назад +3

      ዛሬ እሱ በይቅርታ ቢታለፍ ነገ ተነስቶ ሌላኛውም የሌላውን ሂወት ያጠፋና በይቅርታ ይታለፋል ከዛ ሀገሪቷ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ደሞ የረከሰባት ርካሽ ሀገር ትሆናለች ዛሬ ይሄ ልጅ በመገደሉ በቢሊየን ሰዎች ይማራሉ የሌላው ሰውም ሂወት ያለ አግባብ አትጠፋም የተገደለውም ልጅ ደሞ ከሞት በኋላ ሰው በመግደሉ አይጠየቅም በዝህ አለም ቅጣቱን ተቀብሎ ስለሄደ ሞት 100ብንኖርም መሞታችን አይቀርም ከሞት በኋላም ሂወት አለ ኢንሻአላህ አላህ ጀነትን ያስገባው ይሆናል ወይም የወንጀሉን ተቀጥቶ ጀነት መግባቱ አይቀርም
      ይልቁንስ እናንተም ይሄ ህግ ኢትዮጵያ እንዲገባ ብትፀልዩ ይሻላል ለአንድ ጀንጀለኛ ስትሉ በ100ንፁሀን ደም አትቀልዱ

    • @UmmumuazQudsuna
      @UmmumuazQudsuna 25 дней назад

      የስንት ሰው ደም እፍስሰሀል? ምነው ፈራህ?በእስልምና የገደለ ነው የሚገደለው እኮ የገደለ ነው
      ባንተ እጅ የሚገደሉት ሰዎች ደም የዶሮ ደም ነው እንዴ? መሀይም!!!

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 29 дней назад

    ይህን ህግ ኢትዮጵያ ላለመግባቱ ምንም መረጋገጫ የለም😮

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 Месяц назад +2

    Egzo meharen kirstos 😢😢sisifera editi new bemicha agetun yekoretew

  • @juniedarebi8865
    @juniedarebi8865 Месяц назад +1

    ሠላም ለም ትጠላለህ። እሥልምና ሠላም ነው። አለም ያጣችዉን ሠላም ለማስመለሰ ከእስልምና ውጭ ሌላ አማራጭ የለም!!! እምነት ፈጥረው ህዝብን በተሣሣተ ጎዳና እየነዱት ያሉት ኃያላን ያበረከቱልን ግብረሦዶማይነት መሆኑን ዘነጋኸው።

  • @MuhammadSeid-m9m
    @MuhammadSeid-m9m 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemsuAyayu
    @DemsuAyayu Месяц назад +2

    ፈራጅ አንድ እግዚአብሄር ነው

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Месяц назад +2

    ይህን ከበላችሁ ወደ ገነት ትገባላችሁ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ቀልዶ ሞትዋል ወጋ ከፈለበት

  • @ጋሻውተፈራ
    @ጋሻውተፈራ 20 дней назад

    ይህን ህግ የሚቃወም ሰው ነገ እራሱ መግደል ስለሚፈልግ ነው

  • @Yohh-r6o
    @Yohh-r6o Месяц назад +2

    የሴይጣን ሀገሪ ፈጣሪ ይጤብቀን ክሪስትያኖች በሙሉ🙏🙏🙏

    • @EKRAM-r9v
      @EKRAM-r9v Месяц назад +1

      የቱ Ethiopia ን መሆን አለበት

    • @Sas-ly5gk
      @Sas-ly5gk Месяц назад

      @@Yohh-r6o የሰይጣን ሀገር ነው ታልሽ ለምናብሽ መጣሽ አች ሰይጣን

    • @foz-c3z
      @foz-c3z Месяц назад

      ከርስሺን እየሞላሺ እነሱቤት እከክሺን እያራገፍሺ የሰይጣን ቤት ትያለሺ ለምን የንፁህሰዉ ደም ፈሶ አልቀረም ብላችሁነዉ አይደል መሀይማን

    • @EKRAM-r9v
      @EKRAM-r9v Месяц назад

      @@foz-c3z ሁለተኛ ሀገራችን ሣኡዲ አረቢያ ሢነኳት ያመናል 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹

  • @SolomonMesfin-l4u
    @SolomonMesfin-l4u 29 дней назад +1

    ባንተ ቤት ሲደርስ ምን ማለት እደሆነ ይገባል

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Месяц назад +3

    በሳውዲ ቁጭብሎ ደም የሚገበርለት መንፈስአለ የስላም ዛር የሚሉት ባንድ ወቅት ባንዲት እህት ላይ መንፈሡ ሢናገር መካመዲና ሀገሬነው እንዴት መሥቀሉን አድርጋ የኔ ሀገር ትመጣለች ሢል ሠምቻለው ልጅቷ ሙሥሊም ነበረች ክርስትያን ሆናለች ይብላኝ ሥራ ብሎ ደሞዝ እየተከፈለው የሠው አንገት ለሚቀላው ፍሩዱን ለፈጣሪ መሥጠት ሢገባን አንገት መበጠሥ ሢዘገንን

    • @طيبهعرب-ذ6ش
      @طيبهعرب-ذ6ش Месяц назад +1

      በጭራሽ ከእዉቀት ነጻ ኖት ኢስላም ጽድት ጥርት ያለ ግልጽ ያለ ነዉ ነፍስን ለምን አዳጠፋ ሳይታወቅ አንገት ይቀላ መስሎችሁ ከሆነ ተሳስታችኅል

    • @Sarh1-xg3zh
      @Sarh1-xg3zh Месяц назад +1

      😭

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v Месяц назад

      @@طيبهعرب-ذ6ش ፍርድ የ እግዚአብሔር ነው ማን ፈራጅ አደረገን ሁላችንም ተሰብስበን መሄዳችን አይቀር

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v Месяц назад

      @@طيبهعرب-ذ6ش ፍርድ የ እግዚአብሔር ነው ማን ፈራጅ አደረገን ሁላችንም ተሰብስበን መሄዳችን አይቀር

    • @طيبهعرب-ذ6ش
      @طيبهعرب-ذ6ش Месяц назад

      @@Hiwot-b8v መመርያችንን መጣስ ነገ በነገዉ በታችን ያስጠይቀናል የገደለ ይገደላል ለነፍስ ማዳን ከሆነ አይገደልም ምክንያቱም ነፍስን ሊያጠፉ ከመጡ መመለስ ግድ ነዉ ሆን ብሎ ግን መግደል አይቻልም ለዲን/ለእምነት በእምነታችን ከመጡብንም አንገት እንቀላለን ወይንም እንቀላለን የገደለ ይገደላል የሰረቀ እጁ ይቆረጣል ሌሎችንም ወንጀሎች የሰራ ምን መደረግ እዳለበት የአለማቱ ጌታ የማይወልድ የማይወለድ ቢጤም አጋርም የሌለዉ በቃሉ ባዘዘን እንጂ በሌላ አይደለም

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 23 дня назад

    Yegedekena negedel astenari new gin anget meklat sayihon yemot fird velielam lijahed yichil neber anget mekuret esebiawi new medhanitim yigedkew neber.

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Месяц назад +3

    ያሣፍራሉ መግደልን እንደጽድቅ ለፈጣሪያቸው ይገሉለታል እሡ መፍረድና በፍቀር በራሰ ፈቃድ ሠው ፈልጎ እንደከተል የማይፈቅድ

    • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
      @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад

      ጅል አትሁኒ ቤተሰብሽን ካለምንም ምክኝያት ቢገድሉብሽ ምንድን ነው ውሳኔሽ?

  • @mmmmmm-x2come
    @mmmmmm-x2come Месяц назад +1

    አላህ ይራህመው
    ውዶች ደምሩኝ

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i Месяц назад +4

    RIP

  • @Seble7
    @Seble7 Месяц назад +3

    እደግፋለሁ እኔም ኢትዮጵያ ይህ ህግ ቢተገበር ጥሩ ነበር

  • @LubabintOumer
    @LubabintOumer Месяц назад +1

    ሢጄመር ይህ አልሞተም የሥም መመሣሠልነው ይህ ሥሙ ናዲርይባላል አታቃውሡ

    • @sojoo4461
      @sojoo4461 Месяц назад

      ውሸት ነው ወእቶ ተናግሯል እሚወራው የተሳሳተ ወሬ ነው እኔ ደህናነኝ ብሎ ተናግሯል

  • @emebetdereje4002
    @emebetdereje4002 Месяц назад +3

    Ye saudi sera le hagerchen behon arif nw

  • @KALDካሊድ
    @KALDካሊድ 29 дней назад

    ❤❤❤

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d Месяц назад +4

    የሙሴ የድሮዉ ሕግ ከሁለት ሺ አመት በፊት የነበረ ሕግ

  • @safisafi9067
    @safisafi9067 Месяц назад +2

    ኢየሱስ የእግዝብሄር ልጅ ኸሞት ያድናል ለዘልኣለም ሂወት ይሰጣል

  • @Kapocomedian-zk9yn
    @Kapocomedian-zk9yn Месяц назад +1

    አረ ሰብስክራይብ አደርጉልኝ ❤️❤️❤️🙆🙆🙆

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 29 дней назад +1

    ይህ ህግ ኢቶፂያ ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @milkaentertainment9739
    @milkaentertainment9739 Месяц назад

    ለዛ እኮ ነው ወንጀል ሬት 0.05% የሀነው

  • @selamyemaryam
    @selamyemaryam Месяц назад +1

    የሚገርመኝ በብዙ ነገር መግደል ሲቻል ለምን በሰይፍ ይቀላሉ 😢😢😢😢 በጥይት በመርፌ መሰል መግደል እየቻሉ አንገት መቀላት አይይይ እመ አምላክ አደራሽን ከሰይፈኞች ጠብቂኝ