የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 515

  • @tesfayeDemise-m5c
    @tesfayeDemise-m5c 9 месяцев назад +8

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 3 года назад +97

    መሰፍን እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይነኘ ግን ያንተ መዝሙርን ብቻነው የምሰማው ምክንያቱም እጅግ በጣም መንፍሴን ያረከዋል በተለይ በጣም የከፋኘቀን ከእግዛብሔር በታች ያንተመዝሙር ያፅናናኘል እድመሜ ጤና ከነቢተሰብሕ ይስጥህ ኖርልኝ ከአድናቂህ

    • @sonia8691
      @sonia8691 2 года назад +7

      geta eyesusen wede libesh endegeba fikejilet kedej hono yetebekeshal ehite feten bey yemedan ken zare new

    • @BinyamLema-et3qu
      @BinyamLema-et3qu 6 месяцев назад

      ❤ĺpppl​@@sonia8691

  • @habtamuteshome4591
    @habtamuteshome4591 Год назад +30

    ይህ ልዩ አልበም ወደ ኋላ 7 አመት ላይ ያሳለፍኩትን የሕይወቴን አንድ ምዕራፍ በተለየ ሁኔታ ያስታውሰኛል... ሁሉ ነገር ባዶ ሆኖብኝ በተጨነኩባቸው እና በጥቂቱ በተፈተንኩባቸው በነዚያ ጊዜያቶች ይህን ሙሉ አልበም በተደጋጋሚ እያዳመጥኩ ብርታት ሆኖኝ መፅናኛ ሆኖኝ 😭😭😭 የምር አቅም ሆኖኝ በቅፅበት ህይወቴ ትዳሬ ተለውጦ አዲስ በር አዲስ የህይወት መስመር በቃ አዲስ የህይወትን ምዕራፍ የተጎናፀፍኩበት ነበር🙏🙏🙏 አቤት ጌታ ኢየሱስ ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ... በአንተ የታሰበ የተረዳ ሰው.. ጌታ እንደ እኔ ማን ነው? የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው ይሄ ጌታ ለኔ ያደረገው... የምር መስፍኔ አንተ የእግዚአብሔር ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏 ዘመንህ አገልግሎትህ ትዳርህ በሙሉ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን ተበራኪ እንኳነ ጌታ ደራሰልሽ ደራሰለክ❤

    • @girmasarafina5681
      @girmasarafina5681 Месяц назад

      Well said

  • @alemhailom8115
    @alemhailom8115 3 года назад +59

    አንድ ቀን አስመራ ኢስታዲም መስፍንየ ጌታ ብፈቅድና ብኑናር ይዘመራል ዘበንሁ ይባረክ

    • @adufekadu
      @adufekadu Год назад +3

      አይቀርም እግዚአብሔር ለኤርትራ የራሱ ዘመን አለው ። ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው።

    • @wubalemnegash1064
      @wubalemnegash1064 Год назад +1

      Amen

  • @betiw7112
    @betiw7112 2 года назад +9

    ላብድ ምንም አልቀረኝ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስን እንዴት ይባረካል He is amazing God close friend HE IS LOVE. MAY OUR LORD BLESS YOU WITH MORE MELODIES FOR HIS SWEET NAME

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 3 года назад +21

    ትክክለኛ የዝማሬ ፀጋ እና መድረክ ላይ የማስመለክ ፀጋ ተጎናፅፈህ እስከአሁን በቅባቱ ውስጥ ያለህ የልዑል ልጅ ነህ ብሩክ ከሆነች ባለቤትህ ጋር ተባረክልኝ🙏

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 2 года назад +19

    ወንድሜ ዝማሪዎችህ ሁሌ ይባርኩኛል
    የዛሬ ሀያ አመት የሰማውት ዛሬም ስሰማ
    ነብስ አይቀርልኝም ጌታዬን ሳከብረው ።
    ዘመንህ ይባርክ ቤተሰብህ ይባረክ።

  • @tesfayeDemise-m5c
    @tesfayeDemise-m5c 9 месяцев назад +3

    በሆነ ነገር ከፍቶኝ አዝኜ ያንተን መዝሙር ልሰማ ፈለኩት ጌታም አፅናናኝ። ደግሞ የልጅነቴ መዝሙሮች ናቸው !!!

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ 3 года назад +4

    መስፍኔ በመዝሙርህ በጣም ተባርኬአለሁ ዘመንህ ይለምልም

  • @Hamsa-bh7ve
    @Hamsa-bh7ve 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ መስፍን ፅጋ ይባዛል

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +23

    መስፍን በጣም ደስ የሚል መዝሙር በተለይ 90ዎቹ ያለን ሙስሊም ጎደኞቸ እኔ ኦርቶዶክስ ሆኘ መዝሙርህን በደንብ ነው የምናውቀው በተለይ ኧረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ታለፈ የልጂነት ጊዜየን የማስታውስበት ❤️❤️❤️

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 года назад +31

    መስፍንዬ መዝሙሮችህ የልጅነት ዘመነ ፀሎቴ መፅናኛዬ መልሴ ለህይወቴ ብዙ ትርጉም የሚሰጠኝ የእግዚአብሔር ቃል ነው ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Год назад +2

    ውድ ስጦታችን ዘመንህ ይለምልም
    አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ሲረዳኝ ባይኔ እያየሁ
    ሲያግዘኝ ባይኔ እያየሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይቱ-ገ8ከ
    @ይቱ-ገ8ከ 3 года назад +33

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ ለብዙዎች መዳን፣ መጽናናትና መበርታት መክንያት ሆነው ዛሬም ይደመጣሉ ዘመንክ ይባረክ፣ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን፣ ፀጋ ይብዛልሁ መስፍንዬ ብሩክ ነህ የአባቴ ክሩክ እወድሃለሁ-

  • @senaitwelle7992
    @senaitwelle7992 4 года назад +40

    You are my favorit Singer
    Love you from Eritrea 🇪🇷

    • @EndalkeGirma
      @EndalkeGirma 2 года назад +1

      ❤️❤️

    • @meletearaya1772
      @meletearaya1772 Год назад

      Yes ,the same to you too he is my favorite singer mesfniya gbu abundantly 🎉❤

  • @tgist7172
    @tgist7172 2 года назад +17

    We love you God bless from Turkey 🇹🇷 💜 🇪🇹🇪🇷⛪✝️🙏🙏

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Год назад +1

    በእውነት የአሁኑ ትውልድ እንደዚህ ነፍስን የሚያለምሉ መዝሙሮችን እንዲሰሩ እግዚአብሔር ይርዳቸው 🙏 የመብራት ድብልቅ ..ጭሳጭስ ጭፈራ እና ጫጫታ መድረኮቹን ተቆጣጥሮታል

  • @solf2000
    @solf2000 3 года назад +4

    እንደ'ኔ ማነው ክብር ያየው
    እንደ'ኔ ማነው ወግ ያየው
    ኧረ እንደኔስ ማነው . . .

  • @tesfanesh8342
    @tesfanesh8342 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ይብዛ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥♥️♥️እንዴት እንድ ምዎድክ 🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🍒🍒🍒🍒

  • @yohannesjohn4326
    @yohannesjohn4326 9 месяцев назад +1

    ኢየሱስን ብቻ የሚባርክ መዝሙር ዘመንህ ይባረክ ይጨምርልህ

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mb 6 месяцев назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ
    በባዕድ ምድርም ላይ አባት ትሆናለህ😭😭🙏🙏🙏
    ትቢታዊ መዝሙር 🔥

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 2 года назад +5

    በዝህ መዝሙር ተጽናንቼለሁ እግዝአብሔር ዘር ማንዘርህን ይባረክው።❤❤❤🙏🙏

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 года назад +11

    አሜን መሰፍኔ ጌታ ይባርክህ
    እንዲሁ በዋዛ መ ሞት የለም።
    ዘንዶው እኮ መፅሐፍ ሲናገር የሰድብ እፍ ተሰጠው ይላል።
    ማንን ያልገደለ ያልሰደበው ህዝብ
    አለ። ከታላቁ መሪያችን ጀምሮ።

  • @Alemitu5888
    @Alemitu5888 3 года назад +1

    Aaaammmeeennn aammmeeennnn tebareki Tebareku 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @GetachewuKebede-g6u
    @GetachewuKebede-g6u Год назад +1

    ዉስጥን የሚያረሰርስ መንፈስን የሚፈውስ ዝማሬዎች መስፍነ ተባረክ

  • @rahelalemu8729
    @rahelalemu8729 Год назад +1

    Sintu alefe bezi mezmur sint rejim lelitoch maynegu mimeslu gin nega e/r yimesgen slehulum

  • @adaneworku9885
    @adaneworku9885 9 месяцев назад +1

    Bless you Mesfin. Your powerful songs are my prayer for the last two years.
    "የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ"

  • @danielyemane162
    @danielyemane162 3 года назад +5

    አበቃ በተባለ ጊዜ ...እውነት ጌታ ኮ ነው የደረሰልን። ተባረክ መስፍኔ።

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 2 года назад +11

    ዉድ መስፍንዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ !እግዚአብሔር ህይወትህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን ቀሪ ዘመንህን ይባርክ።እግዚአብሔር በአንተ አገልግሎት ብዙዎቻችንን ባርኳል።አሁንም ፀጋውንና ቅባቱን ይጨምርልህ።

  • @applecell5740
    @applecell5740 3 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ እግዚአብሔር ሳው

  • @ቤቴቤተልሔም
    @ቤቴቤተልሔም 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta yibareki tebareku

  • @free4751
    @free4751 3 года назад +2

    መስፍኔ የተባረክ ብሩክ ወንድሜ ዘመንህ ጤናህ ሰላምህ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ኤርትራውያን ወገኖችህ የማያምኑትም ባንተ መዝሙር ተባርከዋል ክብሩን ጌታ ይውሰደው I respect you brother

  • @misekeralemu
    @misekeralemu 3 года назад +2

    Mesfen ur so different .am 100 percent God work with ur muzmer coz not only Protestant lesson.orthodox and Muslim people lesson ur muzmer also luv u .keep in touch Also I lesson ur contact my soul Tnx God bless u and ur family

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +3

    ተባረክልኝ መስፍንዬ መዝሙሮችህ ልብን ያረሰርሳሉ 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenghidaywedihadas9156
    @temesgenghidaywedihadas9156 3 года назад +7

    ተባረክ 🙏🙏🙏 አንተ አኳ ከእግዚአብሔር ለአለም የተሰጠ ትልቅ ስጦታ ነህ። ልብ የምያረሰርሱ መዝሙሮችህ ኣምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፣ እና እግዚአብሔር በርግጥ ይፈቅዳል ኣስመራ ኤርትራ መጥተህ ትዘምራለህ ፣ ተባራክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @amduabera8940
    @amduabera8940 2 года назад +1

    ተወዳጁ መስፍኔ የተባረክ በረከት የበዛልህ አሁንም ይብዛልህ

  • @የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
    @የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ 2 года назад +4

    አንተ እኮ ምርኩዜ ነህ አባቴ ከመረጥቃቸው ተርታ እኔን ሀጣያተኛውን አስበኝ🙏

  • @wubietefera2031
    @wubietefera2031 Год назад +1

    Wow Mesfin hiwothim mezemurhim Getan yasal tebarek with your family Amen!!!!!!!!

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 3 года назад +5

    ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @hanagebremedhin401
    @hanagebremedhin401 Год назад +3

    ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው Album ነው። you have no idea how i am blessed with these songs.

  • @hgfuhfjbg3003
    @hgfuhfjbg3003 3 года назад +1

    ይህ መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ።

  • @YalfalShewa
    @YalfalShewa Год назад +1

    መስፍን በአንተ ልክ ኢየሱስን ያከበረ ዘማሪ አላየሁም ። የአገልግሎት ጊዜህን ኢየሱስ ያብዛልህ ።

  • @MazaRAK-i3w
    @MazaRAK-i3w 4 месяца назад +1

    Amen amene amennn amennee masfnye tebarke yene abate lejochke tedarke yibarku❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asantikebede4952
    @asantikebede4952 Год назад

    Mesfinekoo Waaqayyoo Barakee haa Eebisu, Ebbifami hafii , Mahiye my sweet u r amezing am blessed to know u in my life yene konjoo anchi ye misale 31 mist nesh be hulu mulu nesh tebarkesh kirilign. Le mesfine Ewunetegna Redat lesetew Egziabher smu ybarek

    • @getachwg
      @getachwg Год назад

      ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @bourhanbourhan1428
    @bourhanbourhan1428 Год назад +2

    ዛሬም እየተባረክንበት ያለ ዝማሬዎችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🥰🥰🥰

  • @mulugetakebede8304
    @mulugetakebede8304 2 года назад

    tebarekilign misfisha betam nw miwodik

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires Месяц назад +1

    ዕልልልልልልልልልልልል
    ዘመርክለት ነዉ የሚባለዉ ለጌታ ተባረክ አዉታሩ ።

  • @alemsisay9438
    @alemsisay9438 3 года назад +12

    መስፍኔ ጌታ ይባርክህ ልብን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች ናቸው፡እናመሰግንሀለን

  • @atnafuharo1575
    @atnafuharo1575 4 месяца назад +1

    ኤረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ታለፈ ኢየሱስ እየቀደመ ወዳጄ እየቀደመ ጌትዬ እየቀደመ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዘመንህ ይባረክ በረከታችን ነህ!

  • @filmondebesay686
    @filmondebesay686 4 года назад +81

    we love you mesfin gutu from Eritrea 🇪🇷

    • @zanahzanah6179
      @zanahzanah6179 2 года назад

      🙏🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏💞🤲💞🤲💞🤲💞♥️☝️♥️☝️♥️🥰♥️🥰😍♥️😍♥️😍

    • @dr.tesfayeborulelissa4755
      @dr.tesfayeborulelissa4755 2 года назад +2

      L

    • @GeorgeMarvin-k3z
      @GeorgeMarvin-k3z Год назад

      Hi ❤

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Год назад

    አመአአን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዛማን ይባራክ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
    🎤🎹🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌

  • @መሰረት-ፐ8ወ
    @መሰረት-ፐ8ወ 2 года назад

    Tebarekulign wedachuhalew ❤️😍😘

  • @mulukensolomon4461
    @mulukensolomon4461 3 года назад +3

    በጣም ተባርኬአለው በዝማሬዎችህ ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ ,,,,,,እኔ ያመንኩህ የተደገፈኩህ አንተማ ጀግና ነህ ብትለቅልን

  • @seble1326
    @seble1326 Год назад

    ማስፍንዬ ዘማንክን ሁሉ እግዚአብሔር አምለክ ይባርክው ታባረክ❤🙏

  • @haregwolle806
    @haregwolle806 3 года назад

    Endet endemwedih lemeglets kalat yelegnm. Geta bante alfo yestun lib neka......bless you.....

  • @habibahishabiba9514
    @habibahishabiba9514 3 года назад

    Ammeeenn ameenn beyesusim tebareki zimari mesifiyeee 🙏🙏🙏🙏memekiyayenawu getta lene ufi ameen tebarekiln 🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennnnnnnn ene gin alew keamilake gar🙏🙏🙏🙏🙏 mesfne tebarek betifu

  • @bontugurmu796
    @bontugurmu796 3 года назад

    Mesfinye geta abzeto yebarke bezi sat sew hulu tegnitowal enegin bante mezmur eytestnanaw nw anten yeseten geta yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kal-wx7dt
    @Kal-wx7dt 6 месяцев назад +2

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን የጌታ ሆንኩ ❤❤❤❤❤

  • @meskeremtube2772
    @meskeremtube2772 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን በክብር ዎጣው ከአባቴ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሀሹ ዘመንክ ህይወትክ ይባረክ ከኔ ቤተስብክ 🥰🥰🙏🙏🙏🍇🍇🍇

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel  3 года назад +26

    Bless you all🙏🙏

  • @ኢየሱስሰላሜነው
    @ኢየሱስሰላሜነው 4 года назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Sgrgs202
    @Sgrgs202 Год назад +1

    😢😢ኢየሱሰዬ

  • @asufasuf3215
    @asufasuf3215 3 года назад +1

    እስትንፋሴ በእግዚብሔር እጅናት አሜንአሜን

  • @ObseeGetachew7449
    @ObseeGetachew7449 Год назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Thank you so much for thes video Good Blessed you so much

  • @bezazelalem8334
    @bezazelalem8334 3 года назад +10

    All times when I hear your lovely song you make me cry!! And I had count less childhood memory. God bless you!!!

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 8 месяцев назад

    You are realy gifted❤ ዋውውው የቅባቱ ዘመን ዘማሪዎች👍❤

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 3 года назад +1

    Mesfin ortdox behonem yanten mezmuer ewodwolhu
    Rejeme edme yesthe wondme.

  • @abynshyoutube1361
    @abynshyoutube1361 3 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን በብዙ ትበርክ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 года назад +2

    መሰፍኔ ወንድሜ አት ልዩ የእግዚአብሔር ወታደር አገልጋይ እግዚአብሔር ባርኮሐል ደግሙ ጨምሮ ከነቤተሰቡችህ ይባርክህ ከእግዚአብሔር ጋር መዝሙሮችህ ሂወት ይዘራሉ ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @meheretmarsha7694
    @meheretmarsha7694 3 года назад +18

    Mesfine God bless you and your family abundantly!!! Your songs are full of God’s Holy Spirit!!!

  • @haftudesalegn8491
    @haftudesalegn8491 3 года назад

    መስፍኔ አብዝቶ ያበረክቱ ይስጥህ 'እንዲህ በዋዛ"ማጽናናየ ነበር አሁንም ዳገቱ መወጫጫየ ነች ፍጽም ብርታቴየ ነች። ምንም ልልህ አልችልም ብዙ ሁንልኝ

  • @keflomberhane
    @keflomberhane 3 года назад +25

    Dear Mesfinyee, I just want to say thank you for your blessed songs, you are such a blessing for this generation. God bless you and remember Jesus is your reward!!!

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 5 месяцев назад

    ባንተ ዝማሬ የልተባረከ የለም ወንድሜ ሰወድህ ዘምር ጠላት ይቃጠል❤❤❤❤😮😢🎉 ቤተሠብህ ልጆችህ አጋረህ ትባረክ❤❤❤❤❤😢🎉🎉😢😢

  • @hewangezahegn1698
    @hewangezahegn1698 3 года назад

    Be hiyawan ager be Egziabher fit endmelales Abate Esu yirdagn!

  • @ethioteach6965-o9z
    @ethioteach6965-o9z 3 года назад

    ወንድሜ መስፍን ምን እንደምል አላውቅም፣ ብቻ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ። ሕይወትህን ለክብሩ ዘምረህ እኛም ተባረክንበት።

  • @helenehelene9442
    @helenehelene9442 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ባብዙ ጌታ ይባርክ ፀጋ ያብዝልክ 😘😘🙏🙏

    • @liaabed786
      @liaabed786 3 года назад

      Man of God bless you and your family 😁

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 3 года назад +4

    God bless you more and more 🙏🙏🙏🎹🎹🎹🎶🎶🎺🎺🎺🇪🇷

  • @sebletesfaye14
    @sebletesfaye14 3 года назад

    Mesfin ena eko yenane hwiot nwe yezemerkwe Kerry zwemenk yebarke eske betesebek❤️❤️❤️

  • @nooriasaeed2829
    @nooriasaeed2829 Год назад

    ኡፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንን ታበረክ ፀጋ ይብዘልክህ😢😢😢❤❤❤

  • @danitubeham6842
    @danitubeham6842 3 года назад +9

    Thanks Mesfine God bless your whole life and family.....l listen your songs two/three times at my work place....much more respect for you and your family.....From USA

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 3 года назад +1

    የተባረክ ያባቲ ብሩክ ዘመንህ ይባረክ መዝሙርህ ሁሊም ጉልበቱ እየጨመረ ነው ሚሂደው ይገርማል ይብዛልህ

  • @lomborozarfu803
    @lomborozarfu803 2 года назад +2

    ሁል፣ግዜ፣አድስ፣ነው፣ተበርኩኩ

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    Amen amen tebareko bebzo 🙏🙏🙏

  • @amsalminda9394
    @amsalminda9394 2 года назад

    መስፍንዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አከብርሀለሁ

  • @geniblessed3668
    @geniblessed3668 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ohohoho blssed singr. Mesfu i wish more girce😍❤

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 3 года назад

    መስፍኔ የረዥም ዘመን ትዝታዬ ዝማረዎችህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 3 года назад +1

    Beautifully songs God bless you richey!

  • @lost5813
    @lost5813 2 года назад

    Mesfyeeeeee tebarekahal

  • @ayelelegideborago8117
    @ayelelegideborago8117 2 года назад +6

    Really, your songs are new every days among the years! Thank the Lord for our gift Mesfin Gutu❤❤❤❤

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 2 года назад +18

    Mesfeb may Gods abundant grace and blessing be on you and all your family. I grew up listening to your songs, it still lifts me- puts me where I belong when I forget where I came from.

  • @newuser9816
    @newuser9816 3 года назад +1

    Love your song misfin amen amen amen form orthodox alwos

  • @rofftawolday7226
    @rofftawolday7226 3 года назад +5

    Mesfiniye nbereline. Your songs are touching. It helps me to meet Juses love. You are blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Kalkidan001kalkidan00
    @Kalkidan001kalkidan00 4 месяца назад

    እኔ የአንተን መዝሙር ስሰማ ነፍሴሀሴትያዴርጋል አቦ ተባርክ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም

  • @IshumailaMilazi-oq3pz
    @IshumailaMilazi-oq3pz 3 месяца назад +1

    Gospel singer masin God bless you and you family

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 3 года назад +16

    Always listening this song makes my eyes full of tears love you all God bless your family 👩‍👧‍👦💕❣️

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 3 года назад

    አሜን አሜንን አሜንን ጌታ ይባርክህ የአባቴ ጃግና በአንቴ መዝሙሮች ብዙ ተፅናኝቻለሁ ህይወትህ ይለማልም

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 4 года назад +1

    Ke lejenetae jemero bemezmuroch tebarekyalwehu... Be blessed man of God

  • @rediettefera4015
    @rediettefera4015 Год назад +6

    የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን! ልብን በጣም እርክት የሚያደርጉ መዝሙሮች አሁንም አልጠገብኳቸውም😢😢😢😢