Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋዉ ጉደኛ አሰራር ነው በላይክ😍ተባረኪልኝ
ዋው !!! በቀላሉ ለሳምቡሳ ቂጣ መጋገርን ስላስተማርሽን ሳላመሰግን ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው ! አመሰግናለሁ !!!!
እኔም አመሰግናለሁ ስላበረታታሽኝ
P
ጎራበሉበቅነነት
@@ማአሜፋሚሊዩትብ በመጀመሪያ አስተካክለሽ(ህ) ፊደላትን ፃፍ (ፊ)@ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !! እርማቱን በቅንነት ተቀበይ (ተቀበል )
Wey sabusa min milut new esun lebale betochu teyiw
በጣም አሪፍ ቀላል አሠራር ዘዴ ልትመሰገኚ ይገባል በርቺ አመሠግናለው
ዋው የኔ ባለሙያ ገበዝ ለመጀመርያ ጊዜ ድስት ተገልብጦ ሲሰራበት ሳይ ምርጥ ፈጣራ ነው
ለምታሳዪን የሙያ አይነት ሁሉ በጣም እናመሠግናለን እና ትእዛዝ መሥጠት ይቻላል ፈጢራ ብትሰሪልን
መልክ ስጠኛ ሞያ ከ ዩቱብ 😂 እጅሽ ይባረክ እኔን በጣም የተመቸኝ የጋገርሽበት መንገድ ተመችቶኛል 👌👍
Awo😂😂😂
በጣም ተገርሜያለው። እኔ የተዘጋጀውን ቂጣ ነበር የምገዛው አሁን እራሴ እሞክረዋለው ተባረኪልን🙏
ቆይልን እናመሠግናለን ጎበዝ ነሽ👍👍👍👍
የምግብ ብሩሽ ብትጠቀሚ ደሞ በጣም ይቀላል እጅሽ ይባረክ ለምታካፍይን እውቀት ሁሉ
ዋው ገራሚ ፈጠራ ነው እኔማ የአሳምቡሳ ቂጣ እንዴት ነው የሚዘጋጀው እያልኩ ሳስብ እንዲህም አለ እንዴ እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አገር ሥገባ እሞክራለሁ
እናመሰግናለን በቀላል መንገድ ስለ አሳየሽን
Thank you weda እሮመዳን እየመጣ ነው መማሩ ይጠቅማል 🥰
ተቀላቅያለው በጣምአስፈላጊ ነገር ነው ያስተማርሽው በርቺ👍
በጣም ጎበዝ ስራሽን ወድጀዋለሁ ።
እሞክረዋለሁ ድስት ገልብጠሽ የተጠቀምሽው ዘዴ ቆንጆ ነው
ዋውው አይ ገልፀውም ሞያሽ እናመሰግናለን ውድ እህታችን።
ጎበዝ እህቴ በርቺ
የሚገርም ፈጠራ ነው ድስቱን ገልብጠሽ መጋገርሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤
Sure it's copied but we appreciate with mentioning the owner the recipe
@@ዬርዳኖስንፍታሌም Sure patent rights must be respected
ሊጡን በማንኪያ ብትቀቢው ጥሩ ነበር በእጅ ማጨማለቁ ይቀፋል ወይም ጠበቅ ያለ ጎአንት መጠቀም ነው ያን ስልሽ ለእጅ ታስቦ ሳይሆን ለሚበላው ሰው ሊቀፈው ይችላል
@@hikmakedir3544 huuui8889
@@hikmakedir3544 ubbhhhu8890555556666666666000
በጣም ያምራል ማአዝሸ ሦስት ማዘን ወጣው ደሞ ደሰ ይላል-እናመሰግናለን ሴትንም ገልበጥ ሲያደርጓት ነው የምትመች አንዳአንዴ ገልበጥ ያለነገር ያምራል እዳያርም ይረዳል ማአዛ ስራሸ በጣም ይመሰገናል።
በቀላሉ ሳቡሳ መሰራት ዋው በረቺልን
ዋዉ እጅሽ ይባረክ ቂጣውን እንዴት እንደሚሰራ ብዙ ዩቱበሮችን ጠይቄ መልስ ያጣሁትን ዛሬ ስላስተማርሽን ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን 👍
Enem belela ayinet serichalew gebtesh eyi
በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን እህታችን ማወቅ እምፈልገውን ነገርነው ያስተማርሺን በጥቅሉ ቪደወችሺ ብዙነገር አስተምረውኛን እጅሺ ይባረክ እህት
ጎራበይ በቅነነት ወ፰ዴ
ዋው የኔ ባለሙያ አቦ ይመችሽ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ስራ ቀለል ያለ ያሳቡሳ ቂጣ አሰራል ስላሳየሽን 😘😘😘😘😘💐💕👌💐💑💞💕💞💚💛💖💕💔💓💗💖💐
በጣም ይገርማል ቆንጆ ነው እህቴ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ማር እጂሽን ይባርከዉ በዉነት የኔ ቆጆ በጣም ወድጄዋለሁ
አዲስ በሠተሰብሽ ሆኛለሁ በጣም የሚገርም ሞያ አለሽ እናም ዋው የወቅነውን ማሳወቅ ብልህነት ነው በርቺልኝ
ዋው ምገርም አስራር ነው በርች
በወጥ ማውጫ ጭልፋ አርገሽ ክብ ሂጂበት የበለጠ ያምራል ጎበዝ
ጎበዝ በርችልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለሁ ሙያሽ ግሩም ነው
በጣም አሪፍ አሰራር እጅሽ ይባረክ❤
በጣም በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳሽን እህቴ እሞክረዋለሁ ተባረኪ❤️🙏🙏🙏
በጠምአረፈነዉ.በርቻ
ዋው bxami mamri ifligalw tbaraki
መአዚ በጣም ዘዴኛ ነሽ በርቺ
በርች ቀላላ አስራር እናመስግናለን
ዋው ጉደኛ ነሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
ለዚህ ቤት አድስ ነኝ እምገረሚ ሴት ነሽ ባለሙያ ሴት በጣም ደስ ይለኛል በረች እህት
ፈጠራሸ ጥሩ ነዉ አሳምቡሳ ባህላቸዉ ላልሆኑ ሰዎች
ባለሙያ ተባረኪ
ማዚ ቆንጆ እጂሽ ይባረክ እድሜ ላንቺ ብዙ ሙያን አስለመድሽኝ ኑሪልኝ እህቴ 😍
እጅሽ ይባረክ ግን ተጠንቀቂ
በጣም ቆንጆ ነው የምትሰሪው በጣም ጎበዝ ነሺ እጅሺ ይባረክ
ጎበዝነሽ በርች እህት
ጎበዝ መአዚ
ዋው ጎበዝ
ዋዉ እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን
ጎበዝ፡በጣም ባለሞያነሺ
በርች ኢህቴ
አሪፍ ዘዴ አለሽ
ዋው ምርጥ ሞያ በእውነት ቤትሽ ስለመጣሁ ደስተኛ ነኝ ምርጥ ፈጠራነው እኔሳንቡሳ ቂጣ ለመስራት እንዴት እንደምደክም ይሄን ሞያሽን ያለስስት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን!!
ኣንቺ'ኮ የወጣልሽ ባለ ሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ማያሚ ፍሎሪዳ ከመጣሽ ኣደራ
አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ነው
አሪፍ ዘዴ ነው ሰላምሽ ይብዛ ማዓዚ
በጣም ጎበዝ ነሽ
መአዚ አሪፍ ፈጠራ ነው ተባረኪ እህቴ
እናመሠግናለን በቀላል መገድ አስተምረሽናል
Ahun yegna ager beret dest ende yehonal belesh tasebiyalesh men endemimesel eyaweqesh gen arif hasab new i will try it and i appreciate it good job!!
Wowow yene konjo ejishi yibaraki
ቤትሽ ስርዓት ቱ ሲያምር የኔ እህት❤❤❤
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መአዚ👍👏
Meshallhaa tebarka wooooow
መሸአለ ነው የምሰር አሰረሩን አይኝ😌
Tebareke salasebew banech video balemuya honku 😘😘🥰
Sibeza gobezi nesh ejish yibarek
ጀግና ነሽ ጎበዝ
እጅሽን ይባርከው እህት
👍👍መሸአላህ ዉደ
መአዚ ለስንቡሳ ብቻ ስይሆን ሌሎች ምግቦችንም ጠቅለን ለመስራት ይጠቅመናል በጣም ጥሩ ነው ያሳየሽን አመስግናልሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የማመሰግነው
የማገርም ብልሀት እጅሽ ይባረክ አዲስ ነኝ ለቤትሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ❤️❤️🥰❤️
ማሻ አላህ
Wow mashiallah gobez eco nesh! Thanks for sharing this 🙌
እናመሰግናለን በቀላል ዘዴ ነዉ ያሳየሽን እንደተለመደው
እህት ዋው አመሰግናለዉ በቀላሉ ስላስተማርሽኝ
መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት አሉ ተባረኪልኝ 💓💓💓💓💓💓
ትክክል
ጎራበይበቅነነት
Thank you so much ❤️.. Especially for putting the appropriate measurement for everything. Thanks love 😘
ተባረኪሊጥ ከመዳጥ አሳረፍሽኝ ምርጥ ኦሳቡሳ አሠራር
አንበሳ ምርጥ 😽😽😽❤️❤️❤️❤️
ጎበዝ ነሽ
በጣም አመሠግናለሁ መአዚ እኔ ሁልጊዜ ማወቅ የምመኘውን ነው ያሳየሽኝ አሪፍ ፈጠራ ነው እድሜሽ ይርዘም ተባረኪ🙏
ጎራበይየኔማር
የኛ አገር ድስት እንኳን በላይ በዉስጡም አያወጣ እናቴ ሙያ ግን አለች
ክክ
😅😅😅😅እውነትነው
ክክክክ ወይኔ የዚህ ኮመትጉድ
😂😂😂😂
ዋው በጣም አሪፍነው የኔ ባለሞያ በርቺ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ 👍👍💓💓💓
በጣም ጎበዝ! በቀላሉ ተማርኩ! ተባረኪ::
በጣም አሪፍ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ!!
👍👍👍👍👍👍ዋዉዉዉዉ ማሻላህ
በጣም ጎበዝ ቆጆ ዘዴ
ዋውውው😘😘😘
ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እኔ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ባለምያነሽ አይገልፀሽም ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ፈጣር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
ገራሚ ነው
Tebareki yene konjo betam ameseginalew
እጅ ይባርክ ቀላል ዘዴ ነው!
Waww konjo neger asitemareshign fetari yibarekish
ዋው በጣም የሚገም ነው እኔ በዙ ጊዜ ያልበሰለው ቂጣ ቢወፍርም ከኮስኮ ገዝቼ ነበር የምጠቀመው ይሄ ልዩ ነው
በጣም ነው የምወድሽ ለምን እንደሆነ አላውቅምልዩነው
አመሰግናለሁ ከቤተሰው ውስጥ አንድን ሰው እመስል ይሆናል
❤❤ጎበዝ
Betam arif new
በጣም በጣም ጉበዙንሽ እሙክረዋለሁ ተባረኪ
ዋዉ ጉደኛ አሰራር ነው በላይክ😍ተባረኪልኝ
ዋው !!! በቀላሉ ለሳምቡሳ ቂጣ መጋገርን ስላስተማርሽን ሳላመሰግን ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው !
አመሰግናለሁ !!!!
እኔም አመሰግናለሁ ስላበረታታሽኝ
P
ጎራበሉበቅነነት
@@ማአሜፋሚሊዩትብ በመጀመሪያ አስተካክለሽ(ህ) ፊደላትን ፃፍ (ፊ)
@ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !! እርማቱን በቅንነት ተቀበይ (ተቀበል )
Wey sabusa min milut new esun lebale betochu teyiw
በጣም አሪፍ ቀላል አሠራር ዘዴ ልትመሰገኚ ይገባል በርቺ አመሠግናለው
ዋው የኔ ባለሙያ ገበዝ ለመጀመርያ ጊዜ ድስት ተገልብጦ ሲሰራበት ሳይ ምርጥ ፈጣራ ነው
ለምታሳዪን የሙያ አይነት ሁሉ በጣም እናመሠግናለን እና ትእዛዝ መሥጠት ይቻላል ፈጢራ ብትሰሪልን
መልክ ስጠኛ ሞያ ከ ዩቱብ 😂 እጅሽ ይባረክ እኔን በጣም የተመቸኝ የጋገርሽበት መንገድ ተመችቶኛል 👌👍
Awo😂😂😂
በጣም ተገርሜያለው። እኔ የተዘጋጀውን ቂጣ ነበር የምገዛው አሁን እራሴ እሞክረዋለው ተባረኪልን🙏
ቆይልን እናመሠግናለን ጎበዝ ነሽ👍👍👍👍
የምግብ ብሩሽ ብትጠቀሚ ደሞ በጣም ይቀላል እጅሽ ይባረክ ለምታካፍይን እውቀት ሁሉ
ዋው ገራሚ ፈጠራ ነው እኔማ የአሳምቡሳ ቂጣ እንዴት ነው የሚዘጋጀው እያልኩ ሳስብ እንዲህም አለ እንዴ እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አገር ሥገባ እሞክራለሁ
እናመሰግናለን በቀላል መንገድ ስለ አሳየሽን
Thank you weda እሮመዳን እየመጣ ነው መማሩ ይጠቅማል 🥰
ተቀላቅያለው በጣምአስፈላጊ ነገር ነው ያስተማርሽው በርቺ👍
በጣም ጎበዝ ስራሽን ወድጀዋለሁ ።
እሞክረዋለሁ ድስት ገልብጠሽ የተጠቀምሽው ዘዴ ቆንጆ ነው
ዋውው አይ ገልፀውም ሞያሽ እናመሰግናለን ውድ እህታችን።
ጎበዝ እህቴ በርቺ
የሚገርም ፈጠራ ነው ድስቱን ገልብጠሽ መጋገርሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤
Sure it's copied but we appreciate with mentioning the owner the recipe
@@ዬርዳኖስንፍታሌም Sure patent rights must be respected
ሊጡን በማንኪያ ብትቀቢው ጥሩ ነበር በእጅ ማጨማለቁ ይቀፋል ወይም ጠበቅ ያለ ጎአንት መጠቀም ነው ያን ስልሽ ለእጅ ታስቦ ሳይሆን ለሚበላው ሰው ሊቀፈው ይችላል
@@hikmakedir3544 huuui8889
@@hikmakedir3544 ubbhhhu8890555556666666666000
በጣም ያምራል ማአዝሸ ሦስት ማዘን ወጣው ደሞ ደሰ ይላል-እናመሰግናለን ሴትንም ገልበጥ ሲያደርጓት ነው የምትመች አንዳአንዴ ገልበጥ ያለነገር ያምራል እዳያርም ይረዳል ማአዛ ስራሸ በጣም ይመሰገናል።
በቀላሉ ሳቡሳ መሰራት ዋው በረቺልን
ዋዉ እጅሽ ይባረክ ቂጣውን እንዴት እንደሚሰራ ብዙ ዩቱበሮችን ጠይቄ መልስ ያጣሁትን ዛሬ ስላስተማርሽን ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን 👍
Enem belela ayinet serichalew gebtesh eyi
በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን እህታችን ማወቅ እምፈልገውን ነገርነው ያስተማርሺን በጥቅሉ ቪደወችሺ ብዙነገር አስተምረውኛን እጅሺ ይባረክ እህት
ጎራበይ በቅነነት ወ፰ዴ
ዋው የኔ ባለሙያ አቦ ይመችሽ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ስራ ቀለል ያለ ያሳቡሳ ቂጣ አሰራል ስላሳየሽን 😘😘😘😘😘💐💕👌💐💑💞💕💞💚💛💖💕💔💓💗💖💐
በጣም ይገርማል ቆንጆ ነው እህቴ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ማር እጂሽን ይባርከዉ በዉነት የኔ ቆጆ በጣም ወድጄዋለሁ
አዲስ በሠተሰብሽ ሆኛለሁ በጣም የሚገርም ሞያ አለሽ እናም ዋው የወቅነውን ማሳወቅ ብልህነት ነው በርቺልኝ
ዋው ምገርም አስራር ነው በርች
በወጥ ማውጫ ጭልፋ አርገሽ ክብ ሂጂበት የበለጠ ያምራል ጎበዝ
ጎበዝ በርችልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለሁ ሙያሽ ግሩም ነው
በጣም አሪፍ አሰራር እጅሽ ይባረክ❤
በጣም በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳሽን እህቴ እሞክረዋለሁ ተባረኪ❤️🙏🙏🙏
በጠምአረፈነዉ.በርቻ
ዋው bxami mamri ifligalw tbaraki
መአዚ በጣም ዘዴኛ ነሽ በርቺ
በርች ቀላላ አስራር እናመስግናለን
ዋው ጉደኛ ነሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
ለዚህ ቤት አድስ ነኝ እምገረሚ ሴት ነሽ ባለሙያ ሴት በጣም ደስ ይለኛል በረች እህት
ፈጠራሸ ጥሩ ነዉ አሳምቡሳ ባህላቸዉ ላልሆኑ ሰዎች
ባለሙያ ተባረኪ
ማዚ ቆንጆ እጂሽ ይባረክ እድሜ ላንቺ ብዙ ሙያን አስለመድሽኝ ኑሪልኝ እህቴ 😍
እጅሽ ይባረክ ግን ተጠንቀቂ
በጣም ቆንጆ ነው የምትሰሪው በጣም ጎበዝ ነሺ እጅሺ ይባረክ
ጎበዝነሽ በርች እህት
ጎበዝ መአዚ
ዋው ጎበዝ
ዋዉ እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን
ጎበዝ፡በጣም ባለሞያነሺ
በርች ኢህቴ
አሪፍ ዘዴ አለሽ
ዋው ምርጥ ሞያ በእውነት ቤትሽ ስለመጣሁ ደስተኛ ነኝ ምርጥ ፈጠራነው እኔሳንቡሳ ቂጣ ለመስራት እንዴት እንደምደክም ይሄን ሞያሽን ያለስስት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን!!
ኣንቺ'ኮ የወጣልሽ ባለ ሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ማያሚ ፍሎሪዳ ከመጣሽ ኣደራ
አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ነው
አሪፍ ዘዴ ነው ሰላምሽ ይብዛ ማዓዚ
በጣም ጎበዝ ነሽ
መአዚ አሪፍ ፈጠራ ነው ተባረኪ እህቴ
እናመሠግናለን በቀላል መገድ አስተምረሽናል
Ahun yegna ager beret dest ende yehonal belesh tasebiyalesh men endemimesel eyaweqesh gen arif hasab new i will try it and i appreciate it good job!!
Wowow yene konjo ejishi yibaraki
ቤትሽ ስርዓት ቱ ሲያምር የኔ እህት❤❤❤
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መአዚ👍👏
Meshallhaa tebarka wooooow
መሸአለ ነው የምሰር አሰረሩን አይኝ😌
Tebareke salasebew banech video balemuya honku 😘😘🥰
Sibeza gobezi nesh ejish yibarek
ጀግና ነሽ ጎበዝ
እጅሽን ይባርከው እህት
👍👍መሸአላህ ዉደ
መአዚ ለስንቡሳ ብቻ ስይሆን
ሌሎች ምግቦችንም ጠቅለን ለመስራት ይጠቅመናል በጣም ጥሩ ነው ያሳየሽን አመስግናልሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የማመሰግነው
የማገርም ብልሀት እጅሽ ይባረክ አዲስ ነኝ ለቤትሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ❤️❤️🥰❤️
ማሻ አላህ
Wow mashiallah gobez eco nesh! Thanks for sharing this 🙌
እናመሰግናለን በቀላል ዘዴ ነዉ ያሳየሽን እንደተለመደው
እህት ዋው አመሰግናለዉ በቀላሉ ስላስተማርሽኝ
መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት አሉ ተባረኪልኝ 💓💓💓💓💓💓
ትክክል
ጎራበይበቅነነት
Thank you so much ❤️.. Especially for putting the appropriate measurement for everything. Thanks love 😘
ተባረኪሊጥ ከመዳጥ አሳረፍሽኝ ምርጥ ኦሳቡሳ አሠራር
አንበሳ ምርጥ 😽😽😽❤️❤️❤️❤️
ጎበዝ ነሽ
በጣም አመሠግናለሁ መአዚ እኔ ሁልጊዜ ማወቅ የምመኘውን ነው ያሳየሽኝ አሪፍ ፈጠራ ነው እድሜሽ ይርዘም ተባረኪ🙏
ጎራበይየኔማር
የኛ አገር ድስት እንኳን በላይ በዉስጡም አያወጣ እናቴ ሙያ ግን አለች
ክክ
😅😅😅😅እውነትነው
ክክክክ ወይኔ የዚህ ኮመትጉድ
😂😂😂😂
ዋው በጣም አሪፍነው የኔ ባለሞያ በርቺ
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ 👍👍💓💓💓
በጣም ጎበዝ! በቀላሉ ተማርኩ! ተባረኪ::
በጣም አሪፍ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ!!
👍👍👍👍👍👍ዋዉዉዉዉ ማሻላህ
በጣም ጎበዝ ቆጆ ዘዴ
ዋውውው😘😘😘
ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እኔ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ባለምያነሽ አይገልፀሽም ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ፈጣር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
ገራሚ ነው
Tebareki yene konjo betam ameseginalew
እጅ ይባርክ ቀላል ዘዴ ነው!
Waww konjo neger asitemareshign fetari yibarekish
ዋው በጣም የሚገም ነው እኔ በዙ ጊዜ ያልበሰለው ቂጣ ቢወፍርም ከኮስኮ ገዝቼ ነበር የምጠቀመው ይሄ ልዩ ነው
በጣም ነው የምወድሽ ለምን እንደሆነ አላውቅም
ልዩነው
አመሰግናለሁ ከቤተሰው ውስጥ አንድን ሰው እመስል ይሆናል
❤❤ጎበዝ
Betam arif new
በጣም በጣም ጉበዙንሽ እሙክረዋለሁ ተባረኪ