Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ራሳችንን ባናሞኝ ይሻላል አማራዉ ብቻ ነዉ በብሄሩ ሳያስብ የኖረዉ የደረሰበት ግፍና ሰቆቃ ተቆጥሮ አያቅም። አማራ መዳኛዉ ፋኖነት ብቻ ነዉ።
ቴዳ!በውነት ጨዋ እና አስተዋይ ልጅ ነህ!የበለጠ ደሞ እንጠብቃለን!
👌🙏💚💛❤️
መንግስቱ የትምህርት ደራጃቸው 12+ 1 እርምት
የአጥናፉ አባተ አንዱ ልጁ የታክሲ ሹፌር ነበር
የደርግ መንግስት ትልቅ ስህተት የምስራቁ ጦርነት በሰሜን ይደገም ብሎ የጀመረው ጦርነት ለኢትዮጵያውያን ውድቀት አመጣ የሚያሳዝነው ግን ነፃ ወጣን ያሉትም ኤርትራውያን ከችግር መውጣት አልቻሉም አሁንም ቢሆን አብይ አህመድ ካለፉት አንባ ገነኖች መማር ያልቻለ አሁንም የህዝብ ህይወት በጦርነት እንድቀጥል እዬሰራ ነው ?
ቴዲ ስለ ጀግናው መሪ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም የትምሕርት ደረጃ ያለሕን መረጃ ብታጠራው መልካም ነው እኔ የሰማሁት በውጪ የውትድርና ሳይንስ እንደተማሩ ነው በተለይም አሜሪካን በሜሪላንድ ከተማ ወይም ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሜሪላንድ ሲጀመር የድሮ ዘጠነኛ ክፍል ከዛሬ ባለማስተርሶች የላቀ ነው ልዩነቱ ወረቀት መያዙ ወይ ለመያዙ ነው ፕሮፌሰሩንም ዶክተሩንም እያየነው ነው
መንግስቱ ኮሌጅ አልገባም። ነገር ግን በአሜሪካ የወታደር ማሠልጠኛ ዉስጥ የጥቂት ቀናት ስልጠና ተሰጥቶት ነበር የሚል ወሬ አለ።
ቴዴ አጥናፉ አባታ ነው እኮ ስልሳውን በአንድ ቀን ያሳረደው። አትፍረድ ይፈረድብካል። የተባለው በአጥናፉ። አባተ ነው
ሁሉም ብሄሮች መሪዋች ነበሩ ለዚህ ነዉ ንጉሰ ነገስት የተባሉት አፄዋቹ የንጉሶቹ ንጉሶ ማለት ነዉ። ዉነቱ ፈርቶ ወይም እየራቁ ክዶ መፍተሄ አይገኝም።
አባ ገዳ ና ንጉስ ለይ
ልክ ነህ ግን ሁሉም ንጉስ አልነበራቸውም።
U drink too much !!! What ever u r drinking I don’t know