“ከጽዱ ኢትዮጵያ ጋር የሚሄድ ሥራ ነው ” - ዘመናዊ ሊስትሮ የሠራው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 38

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 4 месяца назад +12

    እናመሰግናለን፣ ሙሀባ። መልካም ስራ ነው።

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 4 месяца назад +6

    Wow ! MashaAllah! I love it !!

  • @keb290
    @keb290 4 месяца назад +6

    በጣም ልዩ የሆነ ሕሳብ እና ፈጠራ ነው
    በጣም የገርማል

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 4 месяца назад +6

    great job brother Masha Allah

  • @abione-1414
    @abione-1414 4 месяца назад +6

    ጎበዝ👏👏👏👏

  • @bilen664
    @bilen664 4 месяца назад +10

    good job brother keep it up

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 4 месяца назад +7

    ጎበዝ ድንቅ ሥራ ነው

  • @ethiopiaethiopia8160
    @ethiopiaethiopia8160 4 месяца назад +4

    Wowe very creative and motivated person.

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 4 месяца назад +3

    ጎበዞች❤

  • @Lula2090
    @Lula2090 4 месяца назад +3

    Bravo bro 👏

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 4 месяца назад +2

    ጎበዝ ሁሉም ዜጋ በየበኩሉ የየራሱን አስተዋጽኦ ካደረገ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከሶስተኛው አለም መውጫ ጊዜው ቅርብ ነው በርታ🎉🎉🎉

  • @Mbyb316
    @Mbyb316 4 месяца назад +8

    ቃታ እየሳበ ወንድሙን የምገድል ሳይሆን እንዲህ አይነት የፈጠራ ሥራ መስራት የምችል አእምሮ ነው ጀግንነት!! ጎበዝ! በርታ!

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 4 месяца назад +3

    ጎበዝዝ❤❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 4 месяца назад +2

    በጣም ጎበዝ ወጣት ወንድም አለም ♥️🌹🌹❤️❤️🌹🌹❤️❤️👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @LawofGod
    @LawofGod 4 месяца назад +4

    Wow that is good 👍🏽

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 месяца назад +5

    Good job 👏 ❤❤❤

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 4 месяца назад +4

    በጣም ትልቅ አስተሳሰብ ነው።
    እናመሰግናለን።
    ይሄንን ባላገናዘበ መልኩ የመኪና እጥበት በየአስፓልቱ የሚያከናውኑትንም መንግስት መፍትሄ በመስጠት ፤ብዙ ገንዘብ የወጣበትን የመንገድ ስራዎች ሊታደጋቸው ይገባል።

  • @Abdulfathar-dy5lk
    @Abdulfathar-dy5lk 4 месяца назад +2

    👍👍

  • @AgerYd-en1lm
    @AgerYd-en1lm 4 месяца назад +6

    🙌🙌....

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 месяца назад +5

    Thumbs up 🤙🤙

  • @EliasYimer-zz3ox
    @EliasYimer-zz3ox 4 месяца назад +3

    Mashialah berita

  • @productionindustries1354
    @productionindustries1354 4 месяца назад +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ህልማችን ትልቅ ነው ወንድሞች እህቶች ህልም ሲዘገይ የቀረ እዳይመስለን የውስጣችሁ እይታ ለውጪው ነፀብራቅ ነው በአዲስ አስተሳሰብ በአዲሱ ጎዳና አውጡት ግዜው አሁን ነው ያለ ሰአቱ አይነጋም ሌሊቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ሐሳብ ይሸጣል ይለወጣል ሲባል አንገቱን ሰቅሎ ለሳቀ ሁሉ ደግሞ ፈገግ እንበል ገና የነገዋ ፀሀይ ይበልጥ ትደምቃለች ....🌦🌦🌥🌥⛅️⛅️🌤🌤☀️☀️☀️☀️☀️

  • @sami_2119
    @sami_2119 4 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 4 месяца назад +9

    Brovo wondemachen

    • @dawit3322555
      @dawit3322555 4 месяца назад

      እኔ እንዳንተ ሌስትሮ ነኝ ለንደን ውስት ። ምሰራው ካነሬ ወርፍ ይባላል ። በርታ ጥሩ ስራ ነው።

  • @Abdulfathar-dy5lk
    @Abdulfathar-dy5lk 4 месяца назад

    ሹክረን

  • @MintesnotZeleke-z2m
    @MintesnotZeleke-z2m 11 дней назад

    ምርጥ ስራ

  • @Informatio367
    @Informatio367 4 месяца назад +4

    Jegina

  • @m.y.m401
    @m.y.m401 4 месяца назад +4

    ahun the city administration be yegodanaw "dabo gezilegn" yemilutn lijoch endezi aynet feterawoch lay invest adergo biyaderaj biyans beltew mader yechelalu.

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 4 месяца назад

    next ለጀብሎ

  • @mekke6544
    @mekke6544 4 месяца назад

    እግር መሄጃውን እያጠበብክ ነው።ክፕግር መሃጃው ገባ ገባ ይለ ቦታ ለይ ቢሆን መልካም ነው ቢያንስ በመቶ ሜትር እያንዳንዱ ቢራራቁ መልካም ነው ማን ቦታውን እንዳቆሸሸ ለመቆጣጠር።እንደ አርከበ ሱቅ ቀስ በቀስ ተሰባስባችሁ ከተማውን እንዳታቆሽሹ።እንደኔ እንደኔ በከተማ ውስጥ በይኖሩ ደስ ታዬ ነው።ካስፈለገ በየመስራ ቤት ግቢ ውስጥ አንድ ሁለት ለሰራተኛው ከመሥራ ቤቱ ጋር ተነጋግረው ቢኖር እላለሁ።እያንዳዱ ሰው በየቤቱ ጫማውን የማጽዳት ልምድ ቢኖረው እላለሁ።የግር መሄጃ ላይ መንግስት ግርግር የሚፈጥር ነገድ ማሰወገድና ግዜያዊ ዕድል ባይሰጥ መልካም ነው።ካለዚያ የክልል ሥራ ፈት ከተማውን ይወራል።ችግር ይፈጥራል።የመልቀቂያ መታወቂያ ይዘው በዝውውር አይመጡምና።

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 4 месяца назад +1

    አሁንም የመንገደኛ መንገድ ላይ? አቤት አረ ቦታ ፈልጉ፡፡

    • @productionindustries1354
      @productionindustries1354 4 месяца назад

      የአሁኑ ቀረፃ ነው ጥሩ ቦታ ለእያንዳንዱ ይኖረዋል 4:22

  • @Hsgdg727
    @Hsgdg727 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤