#ሸጋ_ሙሽሮች_ራያ_ቆቦ_በሸጎቹ_ቀየ_ቆንጆ_ባህላዊ_አለባበስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 12

  • @kibromAbreha-tj7jy
    @kibromAbreha-tj7jy 5 месяцев назад

    በርታ ክችሞው አሪፍ እሚያምር የመስክ ስራነው ባህል ከነሙሉ ክብሩ እሚያምሩ ሙሽሮች🎉

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    እደዉ ሏፈነዳ ነዉ ቮዲወዉን ልቀቅልን እነ አዝመራ ጫኔን እነጋሻዉ አባተን እነየሩስ አባተኑ እነአማረ አለሙን እነአባተ ፈንታዉን ስሞትልህ ልቀቅልን እና እንያቸዉ❤❤❤

  • @zedi-j8u
    @zedi-j8u 5 месяцев назад

    መድሜ የኔ ሙሽራ ትልቁዬ ❤❤❤❤❤

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    የኔ ዉድ ወድም እህትህ አይቸ አልጠግባችሁ አልኩ ወድሜ አወየ ከስደት ብሆንም ልቤ ግን ካተጋ ነዉ❤❤❤❤

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    ወድሜ ሀሪፉ ስራ ነዉ ቀጥልበት በርታ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አስደርግሀለሁ ❤❤❤❤❤❤ የመጐሴን የቤተሰብ ቪዲወዉን ልቀቅልን❤❤

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    የኔ አለሞች❤❤❤❤❤

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    ወድም እኛ እህቶቹ ከስደት እየጠበቅነነዉ ቪዲወዉን ሁሉንም አሳየን እደዉ በፈጠረህ ወድሜዋ በጊጉት እየጠበቅነ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    ወድሜ ወለሉ❤❤❤❤

  • @Helu1219
    @Helu1219 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TIGISTALEMU-u7w
    @TIGISTALEMU-u7w 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    100 ❤❤❤ፐርሰንት የሚያምር ስራነዉ የቤተሰብ ሆርማት ላይ ያለዉን የዲኮሩን ሁሉንም አሳየን ደረኛ 1 ደረጃ 2 ደረጃ 3 ወ ,ዘ ,ተ ይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @محاح
    @محاح 5 месяцев назад

    የኔ አለሞች❤❤❤❤