Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤❤❤❤dil la Iran 🇮🇷
እስራኤል መች ሆነችና አሜሪካ ናት በኢስራኤል ማለያ ከኢራን ጋር እምትዋጋው በጣም ፈልቶባቸዋል አሜሪካ እና ኢስራኤል መጥፊያቸው ደረሶዋል
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
ኢራን እራሷ ስትፈራ አሁን ደሞ የየኢራቅ ንፁሃንን ህዝቦችን ለማስፈጀት መልሱ በኢራቅ መሆኑ ይህ ከሆነ በጣም ያሳዝናል
ቆንጆ ነዉ ።
Aşağı toregna neh
እስራኤል 2 aircraft career ለፈረንሣይ ልታሰራ ወይም እራሷ ልትሰራ እየመከረች ነውእኔም እንደ አሜሪካ በአለም ዙሪያ እየሄድኩ ጥጋበኞችን ልክ ማግባት አለብኝ እያለች ነውእስራኤል አርጀንቲና ድረስ ሄዳ መሪ ገልብጣ ታውቃለች ግን እዚው ድረስ ሄዳ እንደ ልቧ በቦንብ ነርታ አታውቅም
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ፤ አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡
ኤፌሶን 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና።²-³ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።⁴ እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።⁵ ባሪያዎች ሆይ፥ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ በልባችሁ ቅንነት በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ ታዘዙ፤⁶ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንደሚያደርጉ እንደ ክርስቶስ ባሪያዎች እንጂ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ አትሁኑ።⁷ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምትገዙ በትጋትና በበጎ ፈቃድ ተገዙ፤
Oo yaa yaa yaa yilnebr mesele mengstu
2
በቃ
ይህህህህህህህህ ፋራ ዴይሊ ነው።
😅😂
😅😅😅😅😅😅😅
የኢራኑ እስላማዊ ሪፐብሊክ በአያቶላ አሊ ካሚኒ የሚመራው ሃይል በሚሰሯቸው ታላቅ ስህተት መላው ኢራናውያን ላይ የገሃነሙን በር ሊከፍቱት የሰናፍጭ ቅንጣት ምታህል እድል ቀርቷቸዋል አዎ ማስተዋል ከቻሉ ፂዮናዊያንን ከመተናኮልና ከፀባጫሪነት ቢታቀቡ መልካም ነው። ድል ለውዶቼ ፂዮናዊት እስራኤል🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏
❤❤❤❤❤❤dil la Iran 🇮🇷
እስራኤል መች ሆነችና አሜሪካ ናት በኢስራኤል ማለያ ከኢራን ጋር እምትዋጋው በጣም ፈልቶባቸዋል አሜሪካ እና ኢስራኤል መጥፊያቸው ደረሶዋል
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
ኢራን እራሷ ስትፈራ አሁን ደሞ የየኢራቅ ንፁሃንን ህዝቦችን ለማስፈጀት መልሱ በኢራቅ መሆኑ ይህ ከሆነ በጣም ያሳዝናል
ቆንጆ ነዉ ።
Aşağı toregna neh
እስራኤል 2 aircraft career ለፈረንሣይ ልታሰራ ወይም እራሷ ልትሰራ እየመከረች ነው
እኔም እንደ አሜሪካ በአለም ዙሪያ እየሄድኩ ጥጋበኞችን ልክ ማግባት አለብኝ እያለች ነው
እስራኤል አርጀንቲና ድረስ ሄዳ መሪ ገልብጣ ታውቃለች ግን እዚው ድረስ ሄዳ እንደ ልቧ በቦንብ ነርታ አታውቅም
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ፤ አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡
ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና።
²-³ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
⁴ እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።
⁵ ባሪያዎች ሆይ፥ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ በልባችሁ ቅንነት በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ ታዘዙ፤
⁶ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንደሚያደርጉ እንደ ክርስቶስ ባሪያዎች እንጂ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ አትሁኑ።
⁷ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምትገዙ በትጋትና በበጎ ፈቃድ ተገዙ፤