ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሀገር ግንባታ ምን አስተዋጽኦ አድርጋለች? ምክረ አበው በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ /በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 58

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +4

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንለባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 3 года назад

    አባቶቻችን እድሜ ይስጣችሑ 🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ለተማርነው በልቦናችን ያሳድርልን እንድንኖረው የቃሉ ባለቤት ያድለን አሜን ፫💒💒💒👏👏👏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir

  • @gizubekele102
    @gizubekele102 3 года назад +1

    አሜን መምህር በእውነት ትምህርትዎ ምሰሶ ነው ካል ህይወት ያስማልን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማል አባቶቻችን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +1

    የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን

  • @ሥመኝሁለተተክለሐይማኖት

    አሜን አባታችንጤናናእድሜወትንይስጥልንቃለሂወትያሰማልን

  • @اميييبرهمحمد
    @اميييبرهمحمد 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ

    አባታችንእድሜከጤናጋርይስጥልን

  • @mekdestizazu7572
    @mekdestizazu7572 3 года назад

    ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 3 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍትፍት አድርገው ነው ያስተማሩን ትክክል ነው የተኛን ትውልድ የደነዘዝን ሆነናል ማስተዋል ይስጠን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 3 года назад

    አባቶቸ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @וורקהציקלה
    @וורקהציקלה 3 года назад +3

    የተመሰገነ እንኳን በሰላም መጡ መድሀኒአለም የጠብቀ በትምህርታቸው በጣም ግሩም ነው መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው አባት በጣም ደስ ይላሉ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ለአባቶቻችን አሜን የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፆሙን የደህንነት ያድርግልን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን በዕድሜ በጤና ጋር ያቆይልን;

  • @uggfggg8078
    @uggfggg8078 3 года назад

    አሜን (3) ቃለሕይዎት ያስማልን መምህሮቻቺን ሃገራቺንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፍቅርን ስላምን ይስጠን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ድንቅ ትምርት ነዉ

  • @workneshwoldmidhen8620
    @workneshwoldmidhen8620 3 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን የእርሶ ትምህርት በጣም ንው የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 года назад

    Amen amen amen
    Kale hiywet yasemalen yesmanew besn lebonachen lay ayasederlen egziabher mastewlun yadelen

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 3 года назад

    ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እሜን እሜን እሜን ።እባታችችንን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን እሜንን ።እባታችን።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ3ኈ

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @ኤዴንዘተዋህዶ
    @ኤዴንዘተዋህዶ 3 года назад +1

    ጎንደር የሊቃዉንት ሀገር
    አባቶቻችን እድሜእና ጤና ያድልልን
    እመብርሀን ሀገራችን ትጠብቅልን

  • @የዝክረቅድሳንተማሪነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 3 года назад

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ኘዉ

  • @addis2675
    @addis2675 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tube-rq7vf
    @Tube-rq7vf 3 года назад

    ድንቅ መምህራኖች እኮ ነው ያሉን እመአምላክን
    እነዚህን እንቁ ያጣን ቀን ነው የከሰርነው ማርያምን!!!!
    ያኑርልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን።
    ግን ክፍል.2 የለውም 🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 3 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 года назад

    በውነት እንደነዚህ ያሉ አባቶች ስንት በመስዋእት አልፈዋል ቃል ስጋ ሆነ በቃ ፍትፍት አድርጎው ያስረዳሉ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 3 года назад

    ምን እላለሁ እግዚአበሄር ለኔና ለወገኖቸ ሲል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @asterdereri2494
    @asterdereri2494 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 3 года назад

    Amen....3

  • @mimmiandezyon9857
    @mimmiandezyon9857 3 года назад +1

    🌵🌼🌹🌵🌼🌹🌵🌼🌹🌵🌼🌹🌵🌼🌹

  • @BetyBety-bs1ur
    @BetyBety-bs1ur 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን አጥትን ያለመልማል ትምርቶ

    • @afewerkiredi7295
      @afewerkiredi7295 3 года назад +1

      ተመስገን እንድነዝህ ሊቃውንት ኣባቶች ኦርቶዶክስ ውስጥ መገኘት ቀላል ኣይደለም የመጀመርያ እምነትህን ሃይማኖትህን ኣጥብቀህ ያዝ እስዋም ከነማን እንደተማርካት እወቅ ቁዱስ ጳውሎስ ለመንፈስ ቁዱስ ልጁ ለጥሜትዋስ የተሰጠውን ትምህርት ከኣባቶቼ በሚሰማው ግዜ ምንያክል ደሜ ውስጥ እንድሚገባ እግዚኣብሄር ይርዳን ጥፋቱ ሳይማሩ መምህራን የሆንቱን ዓለምን እያጠፋት ስለበዙ ኣባቶቻችን ግን ኣንድ ከኛ እንድንጥፋቸው ኣይፈልጉም ልክ እንደ ኣምላክችን ትምህርት መልካም እረኞች ናቸው መልካም እረኛ በጎቹን ያውቃል ስጠራቸው ኣቤት ይሉታን ለኛም የኣባቶቻችን በረከት ኣይለየን እግዚኣብሄር በጤና በሰላም ይጠብቅልን ከምከታተሉ ኣንዱ የኤርትራ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን ኣባል ችካጎ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 года назад

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን - የአባ ገብረኪዳን እና የሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክ
    ስብከቶችን ቻናሌ ላይ እንድትመለከቱ በትህትና እጠይቃለው ✊✊💝

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 3 года назад +2

    ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 года назад +1

    አዎ አለ ቴሌግራም ላይ የኢትዮጵያ ተብርሀን ትንሳኤ አለ ግን ሰመች አላዉቀዉም እግዚአብሔር ሆይ ከተንኮላዎች ይጠብቀን

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ
    @ዮርዳኖስወለተጻድቅ 3 года назад

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @mimmiandezyon9857
    @mimmiandezyon9857 3 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 3 года назад

    ዘመኑ ክፉ ነው ከሐሰተኛ ተጠበቁ እነ አብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከሚያብዱ ጋር እባካችሁ አትበዱ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ሙሽራ ናት አትክልት ከቤተክርስቲያን ጋር እንወግን

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 3 года назад

    Abaatochachen qele eyote yee samelen bynowet ezaber amlake agelgelt zamade yebarkachu Ameen Ameen Ameen

  • @media6504
    @media6504 3 года назад

    Abatachn edmena tenaystln😍😍😍

  • @felekehabtamu7093
    @felekehabtamu7093 3 года назад

    ከመጀመሪያው ጀምሮ ቢለቀቅልን!!!

  • @zafuquaritethiopia8514
    @zafuquaritethiopia8514 3 года назад

    eidmyewun yakoyiln yarzimiln

  • @helenberhane2479
    @helenberhane2479 2 года назад

    Kale hiwot yasmalen

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 года назад

    Qal hiywet yasmalen Abatwochachen lekawonet bedma betena yetbkelen

  • @betsehaenyew9702
    @betsehaenyew9702 3 года назад +2

    አትቁረቱት እባካችሁ

  • @girmaalana3526
    @girmaalana3526 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @armacho524
    @armacho524 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን