"ቃለ መጠይቅ ባደረግንላቸው በሁለተኛው ሳምንት አረፉ.....የገበሬ ልጅ ነኝ" ቆይታ ከድምፃዊ እና ዳንሰኛ መውደድ ክብሩ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 211

  • @tiguistfetene7202
    @tiguistfetene7202 2 года назад +57

    መድሀኒአለምን ስትል በጣም ደስ ስትል መድሀኒአለም ያሰብከውን ይፈጽምልህ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ 2 года назад +3

    ያዊዌ የጉራጌ ጀግና በተለይ በዚህ ሰአት ለጉራጌ እንዳተ አይነቱ ያስፈልገዋል በርታልን ተሳትፎህ ይቀጥል ዝ👍🙏🙏🙏

  • @teybadino2663
    @teybadino2663 2 года назад +25

    በጣም ነዉ ምታምሩት ዋዉ አቦ ጉራጌ ዝሕ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለታላቁ ወራችን የረመዳን ፆማችን በሠላም አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 года назад +1

      እናመሰግናለን
      ቆንጆ

    • @wollow6877
      @wollow6877 2 года назад

      እንኮን አብሮ አደረስን

  • @ChoCho-yx3lk
    @ChoCho-yx3lk 2 года назад +8

    ጉራጌ ከኢትዮጵያዊነቱ ዝቅ የማይል ምርጥና ጨዋ ሕዝብ ኑሩልን

    • @tsehaykemal4067
      @tsehaykemal4067 2 года назад

      አሜን እናመሰግናለን🙏❤❤

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 года назад +11

    ጉራጊ ጥሎብኝ እወዳለሁ እኔ ግን ኦሮሞነኝ ፍቅር የሆነ ህዝብነው

    • @ababaababa812
      @ababaababa812 2 года назад +3

      እኛም እንወዳቹዋለን ኦሮሞኮ❤❤❤

    • @rahmaa9002
      @rahmaa9002 2 года назад +2

      @@ababaababa812 የኔ ማር

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +17

    ዋው መውደድ እንኳንም አየሁህ" ያዊዌ" ትርጉሙን ሳላውቀው የወደድኩት ዘፈንህ ነው❤❤❤ ደግሞ ቆንጆ ትሁት ነህ እውነትም መውደድ ክብሩ❤❤❤ ረጅም እድሜ ከስኬት ጋር ተመኘሁልህ

    • @ርብቃተካ
      @ርብቃተካ 2 года назад +2

      ያዊዌ ማለት ይሰጠው ወይ ማለት ነው የወዳት ሴት ይሰጠው ወይ ማለት ነው

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 2 года назад +1

      @@ርብቃተካ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ እንኳንም ተረጎምሽልኝ በጣምም ነው የምወደው

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 года назад +37

    ስም ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    ስሞቻቸው
    ✍ ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ
    ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል። አል ኢምራን 144፣ አል አህዛብ 40፣ ሙሐመድ 2፣ አል ፈትህ 29
    ✍ አህመድ ፡ ትርጉም፦ ተመስጋኝ
    ቁርዓን ላይ 1 ቦታ ተጠቅሷል። አሶፍ 6
    ✍ ማሂ ፡ ትርጉም፦ ክህደትን የሚያስወግድ
    ✍ሐሺር ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው መቀስቀስ ቡኃላ የሰው ልጅ የሚቀሰቀስበት
    ✍ ዐቂብ ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው ቡኃላ ነብይ የሌለ
    ✍ ሙቀፊ ፡ ትርጉም፦ የመጨረሻውና የነብያት መደምደሚያ
    ✍ ተውባህ ፡ ትርጉም፦ ተውበትን ይዘው የመጡ
    ✍ ረህመህ ፡ ትርጉም፦ የእዝነት ነብይ
    ጎራ ይበሉ ቤቴን ሰብስክራይብ እንደደረሱ
    የነቢዩ ሙሐመድ ሰ,ዐ,ወ) ታሪካቸውና ጎሳዎቻቸው በጠቀለይ ኪታቡ ስራን እንመረለን በአሏህ ፊቃድ
    👇👇👇👇👇
    ሚስቶቻቸው
    👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ
    👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ
    👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ
    👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር
    👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ
    👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ
    👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ
    👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ
    👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን
    👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ
    👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ
    👉 መይሙና ቢንት ሃሪስ
    👉 ማሪያ ቂብጢያ ናቸው።
    ልጆቻቸው
    ✍ ቃሲም
    ✍ አብደላህ
    ✍ ኢብራሂም
    ✍ ፋጢማ
    ✍ ኡሙ ኩልሱም
    ✍ ሩቅያ
    ✍ ዘይነብ
    ╭──────══──────╮
    ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... .........
    ╰──────══──

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад +2

    አርታስት መውደድ መውደድ በዳኛቱም ፍታዊ ሰው ነው በርታ ዋዎ ድምፀ መረዋ አፍሪካ ሙዚቃ ውስጥ ብሎም በአለም መድረክ ላይ አንድ ቀን ሙዙቃችን ይደርሳል እግዛቤር ይርዳችሁ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +18

    የዱካ ሀሳብ ተመችቶኛል 👏👏🙏 ወጊሻዋች 👉 ጥሩንባ ነፌዋች👉 የባህል አዋላጆች👉 የድግስ ወጥ ሰሪ እናቶቻችችን ,,,,ሊሎሎችም የማህበረሰብ ትስስር መፍጠሪያ የነበሩ ቀዳሚዋቻችን 🙏

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +16

    ደስ ስትሉ አገባባቹና አነጋገራቹ ቡና የሚጠጣ ሰውእንጂ ካሜራ ፊትያላቹ አይመስልም ቀለል አረጋቹት😍♥መውደድ ጠፍተህ ነበር በዚህ ብቅብቅ እያልክነው እንደና መጣህ አሓም ይያሄ ሶሬሳ ኸ✌

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 года назад +15

    ያለጉራጌ ልጅ ኢትዮጵያ ጨለማ ናት ። ዝህ

  • @zinashassefa3183
    @zinashassefa3183 2 года назад +4

    መውደድ አመለካከትህን አደንቃለሁ ብዙ ዋቻችን የማናስበውን ጡሩንባ ነፊ ለዘመናት ሰፈር ወስጥ ወጥ ሰሪዋችን አስተዋፆቻውን አስበክ ማካተትህ በጣም አክብሪሀለሁ ዘርህ ይባረክ

  • @ZagoraTube-bc1tj
    @ZagoraTube-bc1tj 2 года назад +2

    Ebs. በጣም እናመስግናለን እንዲህ ትሁት ስው መውደድ ስላቀርባቹልን በርቱልን የምንወደው ወንድም ነው ያቀርባቹልን

  • @meseretabebe7203
    @meseretabebe7203 2 года назад +2

    መውደድ ክብሩ በጣም ነው ምወድህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 года назад +13

    የኔው ጉራጌው ፍቅር የሆነሰው መሀበረሰብ❤❤❤❤❤

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +11

    ወይ መውደድ ያዊዊዊ ማን ይረሳዋል 💃💃💃
    እንዃን ተመለስክ 🥰 " ኮረምቶ" እንደሰራህው በተለይ በመሀል ያለው የ እናቶች አባቶች ለጀግኖቻቸው ( ወሄ ጋማ) የሚደረገውን ዜማዊ ግጥም ብዙ ልትሰራበት የምትችለው የታመቀ ግን ያልተሰራበት ባህል ነው በደንብ አውጣው አድናቄህ ነኝ👏

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 2 года назад +8

    መውደድ ክብሩ በአካል አግኝታቹ ብታወሩት እራሱ ተወዳጅ ልጅ ነው ከነ መላው ቤተሰቡ አባቱ በተለይ ከልጅነቴ ጀምሮ አቃቸዋለው የሚፈሩ ጉልቤ ደግ ከሰው አራዳ ነጋዴ ተግባቢ ወጣት ነው ጓደኛቸው ስወዳቸው🙏❤

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 года назад +12

    Mewded Kibru was an artistic icon and, at the same time, untainted by TPLF politics. He was serious about his career. I have known this handsome man for a long time. This precious son of Ethiopia and others are truly the pride of Africa. Keep up the good work buddy.

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 года назад +1

    መውደድ አድናቂህነኝ ሥወደው በተለይ ዋውዌ አይረሣም በርታ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +10

    እንኳን በደና መጣቹ መውደድ ምርጥ ኢትዮጵያ ነው ኑርልን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 года назад +1

    መውደድ እንዴት እንደምወድህ የኔ ምርጥ ወንድም ። የቴሌቭዥን ጣቢያህ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ያሳካልህ ። በምትፈልገው ከጎንህ ነን ። በርታ

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 года назад +9

    ያዊዌ ኦክ ዝ አቦ ጉራጌ ፍቅር ብቻ

  • @frifrometopia2902
    @frifrometopia2902 2 года назад +1

    መውደድ ክብሩ ምርጥ ሰው

  • @miftaawel7824
    @miftaawel7824 2 года назад +12

    መውደድ ምርጥ የጉራጌ ልጅ
    በጉራጌነትህ የምትኮራ ይመችህ

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 года назад

      ዘረኝነት የለበትም አናንተም ሰለዘር ኪኪኪኪኪ መጀመሮያ ዝመቱ ፈሳም

    • @fteye427
      @fteye427 2 года назад

      🥰😍🤣👍

  • @sebleteklu5881
    @sebleteklu5881 2 года назад +8

    የገነና ሰብ መምንክ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +4

    አገር ስላም ሆኖ ;የተፈናቀለው በቤቱ ተስባስቦ ;ስላሙና ፍቅሩ ወርዶልን ;በሁሉም የሀገራችን እካባቢ ሁሉ ተስባስበን ለመጨፈር ያብቃን 🙏🏾 ተባረክ ያስብክውን ሁሉ እስከጥጉ ይሙላልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለትንሳኤው በስላም ያድርስን 🙏🏾💚💛❤️🌷🌹🌹🌹

  • @birchabircha1609
    @birchabircha1609 2 года назад +7

    አተ የታገልክ ሊላዉ ጉራጌ ልጆች ግን ተኝቶዋል በታ👍👍👍👍👍👍

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 года назад

      ውጣ ዘረኝነትን አትሰበክ የመጀመሪ አደጀግና ዝመቱ ፈሳም

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 года назад +2

    መውደድ አዴት አደምወድህ ብታቅ ምርጥ ሰው አድኔቂ ነኝ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣክ ጀግናችን የተንቢ😘ያዊዌ ያዊዌ💪💪💪💪💪💪

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 года назад +6

    አይ ጉራጌ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 года назад +6

    የጉራጌ ሶሬሳ❤❤❤❤

  • @tigestteklemariam
    @tigestteklemariam 2 года назад +2

    Mewededeya edemana tena yisetih koremto beleh gurage selaseteweseken enameseginhalen💚💛❤

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 2 года назад +7

    ውይይታቹ በጣም ደስ ይላል መውደድ የተንቢ ብለናል

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 года назад +1

    በጣም የሚደንቅ ህሳቤ ነው መውደድ እንደስምህ የተወደድክ በህይወት እያሉ በማህበረሰቡ መካከል ብዙ የሠሩ ግን ሚድያ የማያውቃቸውን የሚያወጣና የሚያሳውቅ ፕሮግራም ደስ ይላል keep it up

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 2 года назад +3

    ናፍቆትግ ን በሚዲየ የማይወሩ ነገሮች ባታነሺ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад +6

    ያሰብከው ይሳካልህ መውደድዬ😍 ውዶችዬ በሉ ኑ ቤቴን ላሳያችሁ ፎቶዬን ተጭናቹ ተከተሉኝ አሟሙቄ ልጠብቃችሁ😘🙏👈

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 2 года назад +10

    ቸነሁም ቸነሁም 😍

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 года назад +1

    በጎ ሠው መውደድ እግዛቤሔር ያሥብህ

  • @ajaethiopialij2049
    @ajaethiopialij2049 2 года назад +2

    የጉራጌ ሶሬሳ 👌👌

  • @tabe8913
    @tabe8913 2 года назад +3

    Abo Gurage!!!! Great Job!

  • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
    @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 2 года назад +2

    ኮርምት❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 года назад +4

    አብራህ ትደንስ የነበረች ልጅ የት ሄደች?

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 2 года назад +17

    ይመችህ መውደድዬ። ወንድ ሆኜ ወንድ የወደድኩት አንተን ነው።

    • @abametyub501
      @abametyub501 2 года назад

      ምነው ከወንዶች ችግር አለብህ ና በል ሠብሥክራይብ አድርገኝ አይከፈልበትም

    • @alazargbrhiwut9331
      @alazargbrhiwut9331 2 года назад

      Tadaya lemen Atagebawum woy 8 gnaw she sentun yaseman yehon mekoyet degu

    • @babuabush6590
      @babuabush6590 2 года назад

      @@abametyub501 ከወንድ ችግር የለብኝም። መውደድ ላይ ግን ችግር አለ። ሰብስክራይብ አረግሻለሁ።

    • @babuabush6590
      @babuabush6590 2 года назад

      @@alazargbrhiwut9331 እስኪ አማላጅ ሁነኝ ውድዬ ስለ ወንድ ልጅ አምላክ።

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 года назад +1

      @@babuabush6590 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ሎቱ ስብሃት።

  • @doveandlove9119
    @doveandlove9119 2 года назад +4

    ኮረምቶ አባት ነው ያለክ 👍

  • @adobiatube2206
    @adobiatube2206 2 года назад +12

    በጣም ደስይላል ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን መልካሙን ወሬያሰማንን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መክሊትየአባቴልጅ
    @መክሊትየአባቴልጅ 2 года назад +2

    መውደድ የምወደው የዘመኔ ተወዛዋዥ ነው 👌👌👌😙 ጭፈራ እኮ አስፊቲ ብቻ ይጨፍር 😂😂😂😂😂😂

  • @fikirtealemu7757
    @fikirtealemu7757 2 года назад +1

    መውደድን በስራው ከልብ ወደዋለው። ምክንያት የጉራግኛ ሙዚቃ ባህሉንና መሠረቱን ሳይለቅ ለጆሮ በሚስማ ና ሁልጊዜ እንዲደመጥ ሆኖ ሰርቶታል።ክብር ይገባሃል።በዚህ አጋጣሚ መልክቴ እንደ መውደድ ያሉ አብርሀም ወልዴና መሰሎቻችሁ የጉራግኛ ሙዚቃ ነቃ እንዲል ጣሩ ።ካለበለዛ እንዲሁ ሚያስጠላ ጬሆት እየሆነ ነው ታደጉት ።ኢቤስን አመሰግናለው።

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 года назад +2

    አኔደኛ እኮ ነህ😘😘😘

  • @sebahukumel5119
    @sebahukumel5119 2 года назад +5

    ጎበዝ በርታ

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale5559 2 года назад

    Thank you Mewded for doing sacred works!

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 2 года назад +3

    እንደስምህ የሰው መውደድ ያለህ ሰው ነህ
    በረታልን አትጥፋ

  • @aishwynshet1418
    @aishwynshet1418 2 года назад +1

    መዉደዱ፣ያዉዌ፣ስላየሁህ፣ደስ፣ብሎ፣ኝአል

  • @ZagoraTube-bc1tj
    @ZagoraTube-bc1tj 2 года назад +4

    ያዊዌ በጣም ደስ ይላል የሚቀጥለው ስራህን በጉጉት እንጠብቀዋለን

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 2 года назад +5

    አው ቸነሁም የሚል ዘፈን አለው

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 года назад +3

    ሶሬሳ !!!!

  • @umeemran2193
    @umeemran2193 2 года назад +1

    እርርርርርርርርር አቦ ጉራጌ አሽቃሩ ትብት በጣም ታምራላቹ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @tgd523
    @tgd523 2 года назад +2

    Mawudede dase nw yalegne selayewuhe

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 2 года назад +3

    Wow beautiful one of the 90th talent we enjoyed. So happy to see you and come with your new work.........

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад +1

    ሠወደዉ፣ይሄልጂ፣የጠፈቶነዉ????

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 2 года назад +1

    Omg the hosts are so good in dancing. Wow wow!

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 2 года назад +1

    Ya that is what the pm suggested, avocado bread and banana 😀😁😂🤣😎

  • @leyilaadelil392
    @leyilaadelil392 2 года назад +2

    Sewadew mewadedeya😍😍😍

  • @dawittiku2185
    @dawittiku2185 2 года назад +2

    ኡምፔርያልሽ ሲጨፈር አስታውስሀለው

  • @ינינשדגמו
    @ינינשדגמו 2 года назад

    ኮረምቶ መውደድ ዋው ምረጥ ስራ ነው በጣምነው የኮራኹብክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 2 года назад +2

    ምረጥ ሠው

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 года назад +1

    መድሀኒያለምን ስትል ሲያምርብክ💗🙏የኔ ሶሬሳ😘

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 года назад +6

    መውደድ በጣም የማከብርህ አርቲስት ነህ ዳኝነት ላይ ተመልሰህ ብናይህ አሪፍ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @positivevibes4633
    @positivevibes4633 2 года назад +2

    ወው መውደድየ የኔ ውብ welcome 🥰👍👌🏻🙏

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 2 года назад +3

    አንደኛ ይመችህ አቦ ሸር የለም ተመቸኝ👌👌👌👌❤

  • @haymnotwendmu6831
    @haymnotwendmu6831 2 года назад +1

    የወ/ሮ በላይነሽ መች ይተላለፋል

  • @User_19967
    @User_19967 2 года назад +2

    You are so handsome

  • @galegelaegela3123
    @galegelaegela3123 2 года назад +1

    Wawwww fuluy dmxi eka twnnn admen tanann yhabka fetari kulu alem demo medhanialemn stl gal tgra
    😍😍😍😍😍

  • @emebetweldeselassie1
    @emebetweldeselassie1 2 года назад +3

    Good job my brother I'm proud of you keep it up God bless you 💕🙏💕

  • @dawittiku2185
    @dawittiku2185 2 года назад +2

    አሪፍ ነህ

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 2 года назад +5

    عَنْ مُعاذْ بن جَبَل رضي الله عنْهُ قَالَ قالَ رسولُ الله صَلَّى الله عليه وسَلَّمْ، "اسْتَعِينُوا عَلَى قَضَاءِ الْحَوَائِجِ بِكِتْمَانِهَا، فَإِنَّ كُلَّ ذِي نِعْمَةٍ مَحْسُود"
    والحديث صححه الألباني
    ከሙዓዝ ኢብን ጀበል በተላለፈው: የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል:- «ጉዳያችሁን ሚስጥራዊ አድርጋችሁ በመፈፀም ላይ ታገዙ፡፡ ለባለ-ፀጋ ሁሉ ምቀኛ አለና፡፡» ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ቤተሰው ይሁኑ

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 2 года назад +1

    ሸርየለማ 😆😆😆ተመቸኛ መወደ ድ 👍👍👍

  • @addisalemcris5327
    @addisalemcris5327 2 года назад +1

    ወይኔ በጣም ምወደውን ሰው ስላቀረባችሁልን አመሰግናለው

  • @nahomnahom9987
    @nahomnahom9987 2 года назад +1

    አንደኛ ተመችቶኛል

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 2 года назад +2

    ዱካን የትነው የምናገኘው

  • @edenmohammed6192
    @edenmohammed6192 2 года назад +2

    መውደድዬ ጥሎብኝ እንዴት እንደምወድህ እኮ

  • @tabe8913
    @tabe8913 2 года назад +1

    Zumba
    took the dancing from us!!!

  • @tigist422
    @tigist422 2 года назад +1

    እንዴት እንደምወደው ደስስ የሚል ሰው መውደድ ክብሩ

  • @paint6832
    @paint6832 2 года назад +1

    You are good person that I know God bless you

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 2 года назад +1

    ሁሌምአንደኛነህ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 года назад

    The guy is genius

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 года назад +1

    ምርጦቹ ሁላቹሁም።።

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 2 года назад

    መውደድ ከድልብ እውቀትህ በላይ ልበብርሀንና ብራስህ የመተማመን ጠንካራ መንፈስህ ያኮራኛል አለህ ይጠብቅህ ፤

  • @Fozita
    @Fozita 2 года назад +2

    ወይኔ መውደድዬ ስወድህ እኮ

  • @hegerbeattube4813
    @hegerbeattube4813 2 года назад +2

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ያሳካልህ የኔ ውንድም ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 года назад +1

      ወንድምሸ አውነት ከሆነ ታድለሸ ልላክሸ አሱ ጋር በደንብ አቅፍ አድርገሸ ሳሚልኝ መልሰ አጠብቃለው መልክ ቆመና አሰተሳስብ ዳንሱ ምኑን ልጥላው መውደድ ከነሰሞ መልካም አድል በይልኝ ደሞ ከሚዲያ አትራቅ በይልኝ

    • @hegerbeattube4813
      @hegerbeattube4813 2 года назад

      @@selameadm5985 እሺ ማሪያምን እስምልሻለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁሉ ንም እልልሻለሁ

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 года назад

      @@hegerbeattube4813 አመሰግናለው በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 года назад +1

      ሰብሰክራይ አድርጊሻለው

    • @hegerbeattube4813
      @hegerbeattube4813 2 года назад

      @@selameadm5985 እሺ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 года назад +1

    Wow. Mewded, minim altekeyerkim. I love this song.

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +2

    መውደድዬ 😘😘👌👍👍

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 2 года назад +1

    ናፍቆት እኔም ባልቻ አባ ነፍሶ ነው የተማርኩት

  • @binov664
    @binov664 2 года назад +1

    koremtu mewded tekarek

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    መውደድዬ ምረጥ ልጅ እንኳን ሰላም መጣህልን እደዚ አትጥፋብን ምርጥራ በተለይ ያዊዌ አቤት ትዝታ ሰላምክ ይብዛልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ 2 года назад +1

    Ur number one

  • @sabrina-yq1ht
    @sabrina-yq1ht 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 года назад +1

    አኔደኛ እኮ ነህ😘😘😘

    • @samf2062
      @samf2062 2 года назад

      ማርቲ ቆንጆ😍😍

  • @rihanajemal9031
    @rihanajemal9031 2 года назад

    አቤት ይሄን interview ራኬብ ብትሰራው አስባችሁታል

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 года назад +1

    Mewedede aseletane. Thank you

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 2 года назад +1

    God bless you my brother 🙏 mwedide