አርብ ገበያ ✌🏼

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 307

  • @Hadya18
    @Hadya18 Год назад +122

    ግን በአላህ ሂጃብ እደሚያምርባት ለምን አትነግሯትም እስኪ ንገሯት በላይክም ቢሆን

  • @ስአዲነኝየራያልጅ
    @ስአዲነኝየራያልጅ Год назад +102

    የኔ እህት አላህ ሂዲያ ይስጠን ለሁላችን ግን ሮዝዬ ኮሜንት በምንፅፈው ሰዎች ሳይሆን መሳቀቅ ያለብሽ ነገ የውመል ቂያማ😢ነገ ከአላህ ዘንድ የምንጠየቅ ወሆኑን አስታውሰሽ ሂጃብሽን አድርጊ እማ ዱኒያ አታላይ ነች ደግሞ በሂጃብ ወላሂ ውብ ነሽ😢🥰

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Год назад +68

    ምነው ሂጃቡ ለአንድ ወር ብቻ ነው እንዴ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እምነት ላይ ቁማር መጫወት ደስ አይልም ወደ እራስሽ ተመለሺ ወይም አታስመስይ😢ሰው ጤና የለውም እንዴ🙄ማንን ነው ምትሸመግይው

    • @sitimossa906
      @sitimossa906 Год назад +1

      ሀቅ ይውጣልሽ ማማዬ

    • @HanaEshet
      @HanaEshet Год назад +1

      Men agebashi woregna

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Год назад +5

      @@HanaEshet ለአንቺ ብትገላለጥ ምትጠቀሚው ጥቅም ንገሪኝ? ሆ የሰዎች ውድቀት አያስደስትሽ እሺ እሷ ባለ መሸፋፈኗ አንቺ አትጠቀሚም ወይም አትጎጂም እሷ ግን ትጎዳለች

    • @selamawitkassa934
      @selamawitkassa934 Год назад +1

      እህቴ ሱሪ ስለሚለብሱ ክርስቲያን ሴቶችም ከዚህ በላይ ከተቆረቆርሽ ጥሩ ነው! የሰው ሃይማኖት ውስጥ አላስፈላጊ ጣልቃ ገብነት ጥሩ አይደለም።

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 Год назад

      ​@@HanaEshet 😏😏ድሮስ እውነተኛ ሰው መችይወደዳል 🙄

  • @seblebiru5050
    @seblebiru5050 Год назад +18

    ሮዝዬ ወፈርሽ አምሮብሻል አያትሽ ደህና ናቸው በሰላም ያገናኛችሁ ረሙስ ጨከንሽበት ብቻውን ሆነ ካንቺጋ ስትሰሩ በጣም ታምሩ ነበር

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ Год назад +59

    ፍትህ ለኢጃብ ሮዚ ወላሂ ያለኢጃብ አታምሪው ውበታችን ኢጃብ ነው

    • @Burasfamilytube2898
      @Burasfamilytube2898 Год назад

      Demrugn

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Год назад

      አረ የምን ሂጃብ ነው የቺ ስዳአደግ
      እስልምናን አትወክልም ምክንያቱም
      የቪዲዮው ርእስ አይቼ ዘጋችኝ

    • @ኅላዌ
      @ኅላዌ Год назад

      ኢጃብ የጽንፈኞች ሰው በሰይፍ በማረድ በግድ የሚያሰልሙ የውሀብይ እስላሞች ነው። e.g isis

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Год назад

      Er beqqa Tawut Wollahi Awuqa new yexamamechiw

    • @bontuwaliso8440
      @bontuwaliso8440 Год назад +1

      Hijab malbas min waga alew sintu hijab iyetashafane simagit ina sisarq ayitenal, iliqunis batlabs yeshalatel.

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Год назад +15

    ሂጃቡ ለ1ወር ነበር አላህ ቀልብ ይስጥሸ ደሞ ለራስሽ ብለሽ አርጊ ለሰው ነው እንዴ እህቴ ስትሞቺ ነኪርና ሙንከር አላህ እንዲቀሰቀሱሽ ሲልካቸው ከጎንሽ እኛ ቀርቶ የሚወዱሽ ቤተሰቦችሽ አጠገብሽ የሉም እናማ ለራስሽ ብለሽ ልበሺ ገና ለገና ኮመንት ላይ ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን አላህ ምን ይለኛል በይ 😢😢😢😢

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +15

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንሰላምያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @ይሁን
    @ይሁን Год назад +15

    መልክ እረጋፊ ነው ዝናም ይቀራል ገዘብም ያልቃል ወጣትነትም ያልፋል ጤናም ይጠፋል ና በሽታ ይመጣል ብሎም ሞት ይመጣል ።አሥቢበት

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Год назад +11

    አጀብ ነዉ አላህ ሂድያ ይስጥሺ ይስጠን በስ #ፍትህ ለጀግኖቹ በጉችሬ በሂጃባቸዉ ምክኒያት ለሚሰቃዩ እህቶቻችን #ፍትህ#ፍትህ#ፍትህ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Год назад +5

    አላህ ቀጥተኛዉን የወደደቸዉን እሴቶች በኒቃብ ይፈተናቹዋል እንደን ደደብ ይሆኖት ግን በሂጃበቸዉ የቀልዳሉ😢

  • @fourplus6135
    @fourplus6135 Год назад +6

    ኢናአሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን 😢አንድ የጸጉር ዛላ ከጀነት ሽታ ታርቃለች እየተባለ ጭራሽ ሂድና ይስጠኝ ይስጥሽ

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад +2

    ሮዚና,እንዴትነው ወደ,ኤንጌልትራ የገባሽው?,ከቱርክ,ሥንትፈጀብሽ??

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      እንግሊዝ ነዉ ያለችዉ።ይቅርታ ግን የት ነዉ ኤንጌልትራ?

  • @MubarakAyalew-v4f
    @MubarakAyalew-v4f Год назад +1

    የት ነው ያለሺው ስሙን ንገሪን

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +20

    እንኳን ወደ እንግሊዝ በሰላም መጣሽ!! እራስሽን በደንብ ጠብቂ ሮዚ!! መልካም ሁሉ ይግጠምሽ!!

    • @jryamlakfiker592
      @jryamlakfiker592 Год назад +1

      Ere England gebache ende

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      @@jryamlakfiker592 አዎ እንግሊዝ ገብታለች ሮዚ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 Год назад +2

    ቆይ ከራማዳን ውጭ አሰግጂም ወይ ከራማዳን ውጭ ዱአ አተዳርግም ወይ የለእጃብ ሰለትሽ እንዴት ተቀበይ እኖረወል አውቆ ከመጃጃል አለህ ይጠብቀን አለህ የጠመመው የሚየቀናው ዬለም አለህ የቀናው የሚየጠመው ዬለም አለህ አየጥመን

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +8

    ሂጃብሺ እህቴ እረተይ ዉዴ ተይ 1ወር ነበር እንዴ እቅድሽ

  • @WealthTrader3
    @WealthTrader3 Год назад +2

    why you don't tell us about your braces? braceshen fetash eko.
    ena Welcome to London

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Год назад

    betam gobez lij. rasishin awetash. i really admire you. keep it up. Yegna nesh.

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 Год назад +1

    ያአለህ ፆም ለይ ብቻነው ሂጀብ ሚለበሰው ሰለት ያሚሰጋደው እጭ እኔ ያሚያነድደኝ እኘ እነንተን ማከተተለችን ነው ወለሂ

  • @salesale2542
    @salesale2542 Год назад +1

    አሰላምአለይኩምእህቴ
    እኔየሚገርመኝእራስሺላይጠረሐየለበስሺእንደሆነምኑነዉየሚከብደዉ
    የታደሉትማለሂጃባቸዉመስዋት
    እየከፈሉነዉሐገርሺላይ
    እሮመዳንብቻአደለምእስልምና
    ወላሂእህቴየሚያምርብሺ
    በሂጃብነዉ
    ምንእልሻለሁአላህልቦናዉንይስጥሺ
    ይስጠን
    ቀጥተኛዉንምመንገድይምራን
    መጨረሻችንምያሳምርልን
    እህቴዱንያጠፊመሆኗንአትረሺ

  • @hewi3172
    @hewi3172 Год назад +2

    ድኑን ታውቂያለሽ ምን እንደሚያዝ የራስሽ ጉዳይ ይሄሁሉ ሰው ለአንቺብሎ ነው የሚመክርሽ አድምጭ ምክሩን

  • @aminaaa2510
    @aminaaa2510 Год назад +1

    እሰልምነ ለአንድውረ አይደለይም ሰቀጥል ሂጂብ የፈጣሪ ትእዛዝነው እምነትሽን ታልወደድሽ ማንም አይወደሽ

  • @sitimossa906
    @sitimossa906 Год назад +4

    ያሳትር ብታውቂ ሂጃቡ ያምርብሽ ነበር አላህ ይምራን ይምራሽ ለረመዷን ብቻ ሂጃብ አጅብ ለመዷን ብለሽ ነበር የለበሺው ማለት ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    እስቲ እኔም ውስጅ ካለሽበት አገር 😢😢😢😢😢ሰው ያለው ሰው የተለያየ አገር እየሄደ ይሰራል እንደ እኔ ያለው ደሞ ከአንድ ቤት ታፍኖ ይሰቃያል 😰😰😰😰😰

  • @hayatyoutube8134
    @hayatyoutube8134 Год назад +2

    😅😅😅 አቺን የሚያበረታታ የተረገመ ነዉ

  • @halimaahmed2235
    @halimaahmed2235 Год назад +6

    ወላሂ ይችልጅ ባገኛት ስልኳነበር የምሰብረው በሚድያ እዳወጣ 😢😢😢

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Год назад

    አጂብ ነው የረመዳን ጌታ የሌላውም ቀን ጌታ ነው አጂብ

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 Год назад

    እባክሽ እሮዚዬ ወደ ኢስታቢል ለመምጣት እፈልጋለሁ እና የምጠይቀሽ ነገር አለኝ እና አድራሻሽን አስቀምጪልኝ 😢

  • @binjangetachu4425
    @binjangetachu4425 Год назад

    Nice to see you rosi. Just keep the hard working. Good luck.

  • @yerusg4949
    @yerusg4949 Год назад

    How did you get all the money... endezih alemn lemezor. I am so impressed by you❤. ....

  • @moe0079
    @moe0079 Год назад +7

    ይችል ላይክ የምታርጉ ሙስሊምች አላህፍሩ 3:20

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል Год назад +1

      እኔማ ሰብስክራብም አስቻለሁ🙄

    • @HawoMohamed-od8cz
      @HawoMohamed-od8cz 28 дней назад +1

      ​@@ያማራዋነኝየወሎጠበለልእና ምን ትሰሪ እዚህ ገባሸ የጀነት ቁልፋ በአንች እጂ ነወ ለራሰሸ አላህን ፊሪ ምን አሳወቀሸ የሷን መጨረሻ

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 27 дней назад

    Is it safe to have men room mate?

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +2

    ሮዚየ የኢትዮጲያ ኑሮ ውድነት ጎዳና ሊያወጣኝ ነው አስቪዛ ግዠልኝ

  • @mahletberhan7005
    @mahletberhan7005 Год назад

    Rosey yet hager new yaleshiw ?

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Год назад +1

    እረ ሙስሊሞት አትንጫጩ ለበሰች አለበሰች ለራሷ ነው የሚጠቅማት

  • @Burasfamilytube2898
    @Burasfamilytube2898 Год назад +5

    እስክ በቅንነት ደምራችሁ ከ አረብ ሀገር ኑሮ ገላግሉኝ ተው ግን አትጨክኑ please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ Год назад

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ የኔ እብድ ሮዝ የኔ ማር ቤብ ትላሌች ለሹመግሌ😂😂😂😂😂

  • @allaboutkhabylame4078
    @allaboutkhabylame4078 Год назад

    አይ ሃበሻ ሁሉም ነገር ብርቅ ነው ለኛ🙄🙄
    ማፋርያ

  • @amina8801
    @amina8801 Год назад +1

    እኔ ብዙ አላይሽም ግን አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ ይሥጠን በረመዳን ሂጃብ አርገሽ ነበር አይ አለመተደል

  • @lifemarys3438
    @lifemarys3438 Год назад +11

    ሂጃቡስ በአላህ😢😢😢😢😢

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 Год назад +1

      እስልምናዋ ለአንድ ወር ነበር አኡዝቢላ አላህ ከአስመሳይ ይጠብቀን

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Год назад +1

    እረ ወደዛ ሂጂ ከረመዷን ውጪ እስልምና የለም ያለሽ ማነው

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እደት እዳስ ጠላሺኝ አች የሮመዳን አምላኪ ነሺ እሮመዳንን የሚያመልክ ካለ እሮመዳን ሂዶል ያን አሏህን የሮመዳንን የሸዋልን አምላክ የሚያመልክ ካለ እሱ ሁሌም ህያዉነዉ ታድሎል

  • @saadam223
    @saadam223 Год назад +1

    ያለሰላት ፆም ሳይሆን ኢስላምም የለም አላህ ይህዲኪ በስ

  • @arabia1239
    @arabia1239 Год назад +1

    ያርብበራሕመትሕ🥺🤲

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +1

    ሮዚየ በጣም ወፍረሻል አምሮብሻል

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ

    ሽይጣን ተለቀቀቀ በቃ

  • @saritub7279
    @saritub7279 Год назад

    ላሳዉ ማልካም ናግር የሚአስብ ሳዉ ሁሌም ማልካም ናግር ይጋጥማቹ 💓💓💓

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Год назад +2

    ማሻ አላህ ፆም ተፈታልሽ ውድ ቦታሽ ተመለሽ😂😂😂

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад +2

    ወላሂ ስጠላሺ አኡዙቢላህ በጥፊ ነበር ሙስሊሞች ሰብእስክራይባችሁን አሱባት የምሬ ነው ባለጌ ሰው ልብየለውም ትናት ሄደሺ በቅጡ ስራ ሳጀምሪ መመናቀር ጂል

  • @taibatauba3320
    @taibatauba3320 Год назад +5

    ሂጃቡስ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Год назад

    ሰላም እሮዚዬ እንዴት ነሽ እስኪ እንዴት እንግሊዝ እንዴት እንደገባሽ ንገሪኝ እዛስ ከገባሽ ያጋጠመሽ አስቸጋሪ ነገር ገጥሞሻል

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 Год назад +2

    Taxi wusti yalew sewye yemiyaweraw gebtoshal gin sle gela metateb sle ntshna new Africa ntshna ayitebkum eyale new

  • @okochaadane8054
    @okochaadane8054 Год назад +1

    በጣም የሚገርመዉ ፈጣሪሽን ፍሪ አንቺ ሰዉ ሳይሆን

  • @diduhb3475
    @diduhb3475 Год назад +1

    It is called pickle

  • @zaynatl4789
    @zaynatl4789 Год назад +1

    አላህ ልቦና የስጥሽ አሥጠላሽኝ

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Год назад

    እዴት አርገሽ እንግሊዝ እንደገባሽ ንገሪን እስቲ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Год назад +1

    ሯመዳን አምላኪ አትሁኚ እህት

  • @umumeriyem
    @umumeriyem Год назад +1

    إنا لله وإنا إليه راجعون አላህ ሆይ አንተው አፅናኝ ኧረ አላህን ፍሪ

  • @biniyammulaw3797
    @biniyammulaw3797 Год назад +1

    I love you 💓💓 Rose

  • @derutju
    @derutju Год назад +1

    Hijabn endetalat ayeshiwsa weyzero roza

  • @kadija5781
    @kadija5781 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @raniagemachu4071
    @raniagemachu4071 Год назад

    Hijab🧕🏼 masha allha konjo arkoshe neber wly 😭💔💔

  • @najeu3113
    @najeu3113 Год назад +1

    አቤት አንቺ የራማዳን ሙስሊም እንዴት ነሽ ደነ ነሽ አለህ የህዲክ ወለ የወርድሽ

  • @yusjemyas-tj6yz
    @yusjemyas-tj6yz Год назад

    Ahun asgjem

  • @ethiopiaethiopia8568
    @ethiopiaethiopia8568 Год назад

    ሙስሊሞች ግን ለምን unfollow አታደርጏት እናንተ ናችሁ በጣም ብዙ follow የምታደርጏት የምትሰራውን ስራ እያያችሁላት እየደገፋችሗት በዚጋርደግሞ እሄን አድርጊ አታድርጊ ትላላችሁ ሲጀመር እሷ page ላይ ምንም የሚረባ ነገር የለም ዲኑን የማያከብር ሰው እናንተም መከተለ የለባቹም anyways Allah hedaya yesten

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 Год назад +1

    አኡዙቢላህ። ደሞ እደዚህ ሁነሽ መጣሽ

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ

    ሮመዶን አለቀ ፀጉር ተለቀቀ ሱሪ ተለበሰ ከኢባዳ ተራቀ አኡዙቢላህ ሂዲያ ይስጥሺ

  • @appleus5071
    @appleus5071 Год назад +1

    😏😏ባንቺ ጉድጋድ እኛ አገባም ምን አገባን

  • @jujuwolloyewayoutube5252
    @jujuwolloyewayoutube5252 Год назад +1

    አላህይጠብቀንያረብ

  • @fatiyafatiya1493
    @fatiyafatiya1493 Год назад

    Ere roze wefersh demo amrobshal telobgn betam new mewedesh❤❤❤

  • @user-zw8kv4nx1r
    @user-zw8kv4nx1r Год назад

    yna kongo endat endmwds❤

  • @እናትዬናፈቅሽኝ
    @እናትዬናፈቅሽኝ Год назад +1

    የቆንጆ የት ነሽ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +2

    ሂጃቡ ለረመዳን ብቻ ሆኖቀር በቃ 😢

  • @amina8801
    @amina8801 Год назад

    ግን የት ነው ያለችው

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Год назад +1

    ❤ሮዝዬ የኔዉድ💋💕

  • @MedanitDinka
    @MedanitDinka Год назад

    😂😅

  • @nathalmariabell3597
    @nathalmariabell3597 9 месяцев назад

    ሮዚየትሀገርነሸ❤

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    ኡፉፉ ማጣሽ ዳሞ ያታላጣ ሙዝ ማስላሽ እጭ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад

    በዉሀ የተዘፈዘፈ ያልሽዉ ፒክልስ ነዉ የሚባለው ለጤና በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @njata328
    @njata328 Год назад

    የወር ሞእሚን አደል እሮመዳን ከወጣ ስትሪያ የለም ያለው ማነው ሰው እኮ ከምሁሩ ይልቅ መሀይቡ እውቀት ቀስምዋል

  • @lonymimi5154
    @lonymimi5154 Год назад +1

    አሁን በቃ አሰግጅም ማለት ነወ በቃ አስራአድ11 ወር ጨፈሪ አላህ ካደረሰሸ እረመዳን ሂጃብትለብሻለሸ ማለት ነወ አይ ዲኒያ 😢

  • @sifanhsifan3171
    @sifanhsifan3171 Год назад +5

    አሁን ደሞ ሂጃብ አወለቅሽ..................አላህ የረገመሽ ነሽ ካፊር😢

    • @madinam3626
      @madinam3626 Год назад

      እዉነትካፋርነሽ

    • @madinadavood7707
      @madinadavood7707 Год назад

      እኮ ሥተምኒ

    • @ቀመር
      @ቀመር Год назад +1

      አይባልም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ብለሽ ዱአ አርጊላት ባይሆን😏

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 Год назад +3

      ባሌጌ ነችሁ ሙስልም ሴት ካፍር ማለት ክእስልማና ያወጣል ዱአ ማድርግ ነው እጅ ስድብ ለምን እር አላህን ፍሩ የጀነት ቁልፍ በእጃችሁ ያለ ይመስል

    • @azutube6342
      @azutube6342 Год назад +1

      እናተ ሰውን የምታስተካክሉት በስድብ ነው እንዴ ተዋት በቃ በሷ ስራ እናንተ አትጠየቁም እኮ

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Год назад

    አው ቀንሺ❤❤❤

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Год назад +2

    አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጪው ከሚሆን ምንም ባትይስ ቢቀር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ወሬ ከምታወሪ ስለሂጃብ ግን ሲያምርብሽ እኮ

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm Год назад +2

    ሂጃብሽን አወለቅሽው🥺🤣

  • @zahrakhedir7752
    @zahrakhedir7752 Год назад

    Rosiyae begil lawerash feligae neber endaet lawrash lerasae guday new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiMinte
    @MakiMinte Год назад

    Ajrit UK gebash welcome bilenal

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад +1

    አህለን ሮዚ ❤❤

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt Год назад +1

    አኡዙቢላ

  • @mizabmohammed
    @mizabmohammed Год назад +2

    ረመዳን ወጣልሽ? ሸይጣኑም ወጣልሽ ሂጃቡነም ጣልሽው

  • @نجاةنجاة-غ5ج
    @نجاةنجاة-غ5ج Год назад

    Mashall wafarshe

  • @elsaqueen826
    @elsaqueen826 Год назад

    Yimechsh konjo❤❤

  • @davidog2111
    @davidog2111 Год назад

    Go sainsbury b..

  • @NatnaelHanok-uk5ln
    @NatnaelHanok-uk5ln Год назад

    Yooo zare metsh legn lengrin nw er tey anchi gn

  • @zarirose4470
    @zarirose4470 Год назад

    እሮዝዬ አንድቀን አያትሽን እናእረሙን አገናኛቸው

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ

    እኔእምለዉ ምን አስቦነዉ ጠጋጠጋ እሚለዉ

  • @leylayimam
    @leylayimam Год назад +1

    አይ ሂጃብ ለአድ ወር ብቻ አላህ ይመልሰሸ

  • @ETHOyouTube
    @ETHOyouTube Год назад

    Rozey woferishal❤❤

  • @tsionkifle6347
    @tsionkifle6347 Год назад

    Part 2

  • @n.4027
    @n.4027 Год назад +1

    ጀመረ ሂጃቡን አውለቅሽው