Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተዋህዶ 💚 አነዲት 💛 ናት❤ ጌታ በስጋና ደሙ የመሰረታት ሰማእታት በሰይፍ የተሰየፉላት ሀዋሪያት በመሰቀል የተሰቀሉላት ተዋህዶ አንዲት ናት ሀገር ድበር ያሰከበረች በጥት አባቶቻችን ክድ አህዛብን ያስደመመች በዘር ቀለም በማንነት ያልተከፈለች የራሷ ቅኖናና ስርዓት ያላት አንዲት ቤተክርስቲያን ነች በፖለቲካ የማትመራ አንድ ሲኖዶስ ያላት ተዋህዶ ነች አንድ ፓትሪያክ አንድ እምነት አንዲት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ የኛ የክርስቲያኖች ናት እምነታችን አትኩብን ከቅዱስ ሲኖዶስከቅዱስ ፓትሪያክከብፁዓን አባቶቻችን ከህዝበ ክርስቲያኑ እጃችውን አንሱልንፍቅር አንድነት ሰላም የሚሰበክባትእንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ናት
ቤተ ክርስቲያን ጥቁር ለብሳ አድኑኝ ልጆቼ እያለች ስታለቅስ እንደማየት ማርያምን ነው የምላቹ ልብ የሚሰብር ነገር የለም!💔😭 ቤተ ክርስቲያን የሚያምርባት እኛ ሄደን ስናለቅስ ተው አታልቅሱ ብላ ስታጽናናን ነው እንጂ የሚያምርባት እሷ ካለቀሰችማ የት ሄደን እናለቅሳለን? ማርያምን እኔ አንቺን ያስለቀሱትን እስከ ህይወቴ ፍጻሜ እፋረዳቸዋለሁ! እናንተስ?
ተዋህዶ 💚 አነዲት 💛 ናት❤
ጌታ በስጋና ደሙ የመሰረታት
ሰማእታት በሰይፍ የተሰየፉላት
ሀዋሪያት በመሰቀል የተሰቀሉላት
ተዋህዶ አንዲት ናት ሀገር ድበር ያሰከበረች
በጥት አባቶቻችን ክድ አህዛብን ያስደመመች
በዘር ቀለም በማንነት ያልተከፈለች
የራሷ ቅኖናና ስርዓት ያላት አንዲት ቤተክርስቲያን ነች
በፖለቲካ የማትመራ አንድ ሲኖዶስ ያላት ተዋህዶ ነች
አንድ ፓትሪያክ አንድ እምነት አንዲት ቤተክርስቲያን
ተዋህዶ የኛ የክርስቲያኖች ናት እምነታችን አትኩብን ከቅዱስ ሲኖዶስ
ከቅዱስ ፓትሪያክ
ከብፁዓን አባቶቻችን
ከህዝበ ክርስቲያኑ እጃችውን አንሱልን
ፍቅር አንድነት ሰላም የሚሰበክባት
እንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ናት