☑አልሰማንም እንዳትሉ ይኸን ካደረጋችሁ መቸም ስልካችሁ አይሰረቅም anti theft alarm

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • አልሰማንም እንዳትሉ ይኸን ካደረጋችሁ መቸም ስልካችሁ አይሰረቅም anti theft alarm
    Don't Touch My Phone: Anti Theft Alarm, phone security alarm, secure my phone.
    Don't Touch My Phone is a phone Anti Theft Alarm and phone security alarm to secure my phone by detecting motion whenever someone attempt to touch my phone.

Комментарии • 25

  • @MekedesGobezey
    @MekedesGobezey 7 дней назад +2

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ዛሬ ልኳዳ ጋር ሰው እኳን አደረሣችሁ ለማለት ታክሲ በጣም ግፋ ነበር አጅሬ ልባ እደለመደው ዘው ብሎ ቦርሣዬ ላይ ሲገባ አላርም ባላርም ሲሆንበት በድንጋጤ ሚገርማችሁ ነገር እጅ ቦርሣዬ ውስጥ እዳለ ደግጦ ፈዞ ቆሙ ቀረ ከዛ ሰው ይዘውት ቅጥቅጥ አርገውት ለፖሊስ ጠርጠው አሲያዙት አተ ባሳየክን አድርጌው እግዚአብሔር ይስጥክ ወድሜ ስልኬን አስተረፍክልኝ በዛላይ ልጅ አዝዬ ነበር መሮጥ እኳአን አልችልም ነበር ተባረክልኝ ወድማለሜ በጣም ነው ደስ ያልኝ ስልኬ ስላልወሰዱብኝ ኡፎይ 1000 አመት ኑርልን ሚገርምክ 4 አመት ሆነኝ አተን መከታተል ከጀመርኩ እዳለ የምታሣያቸው አፖች ደሞ እዳለ ሀሉም ይሰራሉ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 4 дня назад

    ሻምበል አትጥፋ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ይዘህ ተከትዮችህን አታሳስበን በተረፈ ሰላሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

  • @AnelaySolomon
    @AnelaySolomon 3 дня назад

    Thank you shamebe

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሰሙኑን በፈረጆች እያየሁት ነበር ስፈልገው ነበር ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @user-sp1oe8rk2t
    @user-sp1oe8rk2t 3 дня назад

    ለከተማ በተለይ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @adisadis5786
    @adisadis5786 8 дней назад

    wow so nice thanks

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 8 дней назад

    እንኳን ደህና መጣክ መልካም በዓል ውድ ኢትዮጵያዊን

  • @fatimaksa
    @fatimaksa 8 дней назад

    ወላሂ እስኪ እሞክረዋለሁኝ ግን ታሁን ቀደም ሌላ ቪዲዮ አይቸ ሰርቶልኛል ጎበዝ ልጅ ነህ ጠንክር ወንድም እናመሰግናለን

  • @MekedesGobezey
    @MekedesGobezey 7 дней назад

    እኳአን አደረስክ ወድማለም

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 8 дней назад

    ለሌቦች አሪፍ ዘዴ መጥቷል

  • @ሳራሳራ-ቀ5ጸ
    @ሳራሳራ-ቀ5ጸ 8 дней назад

    እንኳን ደና መጣህ ሻበልየ ተናፍቀሀል እንኳን አደረሰህ ለአዲሱ አመት 🌼🌼🌼🌻🌻

  • @bizuayefentahuntamene1704
    @bizuayefentahuntamene1704 4 дня назад

    የ screen ኑ light መጥፋት የለበትም እንዴ? ከጠፋ አይጮህም? ወይስ ይጮሀል ?

  • @MekedesGobezey
    @MekedesGobezey 7 дней назад

    ወይኔ በጣም ወፈርክ ወድማችን

  • @DubaiSharjha-e8i
    @DubaiSharjha-e8i 8 дней назад

    እንኳን አደረሰክ ወንድም

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 8 дней назад

    በሰላም ነው የምትጠፋው

  • @ethio125
    @ethio125 8 дней назад

    እንክዋን አደረሳችሁ

  • @hailekebed3860
    @hailekebed3860 3 дня назад

    ሸምበል ቡዙ ጠቃሚ ቪድዮዎች አያለህ በተለይ ባትሪ ተሎተሎ የማጨርስ እዳስተካክል ረድተህኞል
    አሁን ፀረ ሌቦች የለቀከው በጠም ቆንጆ ነዉ ነገርግን በኔ ሞባይል አክቲብ ሲያድርገው ማኒም ሳይነካው በሰከንድ ዉስጥ አላርሙ ይጭሃል ምንላይ ላስተካክለዉ ሞባይለይ ሳምሰንግ M10S ናት በዚህ ላይ ጠቃሚ ሀሳብህ ብትነግረኝ በአክብሮት እጠይቃለህ መልስ እንደምትሰጠኝ ባለ ሙሉ ተስፉነኝ

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 4 дня назад

    ለኔ አልሰራም አክቲፍ ስለው 1 እሰከ 3 ይቆጥርና ይጮሀል ወዳውኑ ያለዳታ መጮህ ይችላሎይ ወድም

  • @Shalom5113
    @Shalom5113 6 дней назад

    ሰላም ሰላም ጎግል አፕ ላይ ከዚህ በፊት ያየሁትን ፎቶ ወይም ቪዲዮዎችን እንዴት ማወቅ እችላለሁኝ

  • @dalilabdu46
    @dalilabdu46 8 дней назад

    የስልኬን ፓቴርን ረሳሁት እንዴት መክፈት እችላለሁ ንገረኝ እስቲ

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 8 дней назад

    ከጎኑስ ጫን አድጎ of ማድረግ አይቻልም?👆👆👆👆👁