bermel Georgis እመቤታችን ልጇን ይዛ መታ ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ አገኘው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
HTML-код
- Опубликовано: 26 мар 2024
- ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ላገሬ ምድር ያብቃኝ ሁልግዜ እየተመኘው ይሄው አለው ይህንን coment የምታነቡ ሁሉ ለደጁ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏💒💒💒🇲🇱🇲🇱
ወንድሜ ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ያንተ ልብ ይስጠኝ አሜን ምን ዓይነት እርጋታ ነዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባየ አደራራራራ
እናቴ አደራ ስጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን ማረን ይቅርበለን ከዳቢሎስ ከአጋንንት ከእርኩስ መናፍስት እስራት ፍታን ድነን ለምስክርነት አብቃን ❤❤❤
እግዚአብሔር ሁላችንንም ፈውስህን አሳድርብን ጊዮርግስ አባቴ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ማርያም እርዱኝ በረከታችሁ ይደርብኝ
ለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የምታገለግሉ ምእመናንም ይህን ድንቅ ቦታ ለማየት ከውጭ ሃገርም የምትመጡ ወደፊትም ለመሄድ የምታስቡ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ በአሁን ሰአት በበርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ሕዝብ እየሄደ ቤተክርስቲያኑን እያሰራ ነዳያንን እየመገቡ ያሉ አገልጋዮች ላይ መንፈሰ እርኩስ በዘመቻ የተነሳበት ሰዓት ነውና አይዟችሁ በርቱ ጠላት ሲነሳ የባሰ መበርታት ነው መንፈሰ እርኩስ ቤተክርስቲያንን ሲያፈርስ መነኮሳትን ሲያርድ ባለበት ሰአት በቅ/ጊዮርጊስ ታምር የተቃጠለ መንፈስ ተነስቷልና በርቱ ያልሄዳችሁም ይህን ቦታ እንዳታዩ ሊያሰናክል ነውና አይዟችሁ
ለናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስ የፈዉሱ ተካፋይ ያድርገን
የኔ ወንድም ፊትህ ላይ ያለው ደስታ እራሱ ያስቀናል እንኳን ለክብር በቃህ
ሥለ ሁሉም ነገር የአብርሐሙ ሥላሤ ስማቸዉ ከፍ ከፍ ይበል. በእዉነት መታደል ነው. ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ወንድሞቸ
ፀበል አምጣልኝ ወንድም ጀርመን ነኝ ስለጌዎርጊስ
እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሥደት መልሥ የቅዱስ ጊወርጊሥ ንደጂ መርገጥ ነውና እግዚአብሔር ያሣካልኝ መሄድ ለምትፈልጉም ያሣካላችሁ❤❤🙏🙏
በስመአብ የእኔ እናት ማርያም አዛኚ አኮናት ርህርሂተ ህሊና ለኛም ትዘንልን ከልጇ ከወዳጃ ለሀገራቺን ለኢትዮጲያ ለምና ምህረት ትስልክልን
የኔ እናት አለኝታዬ ክብርሽ ከፍ ይበል እመብርሐን እናቴ❤❤❤
1 day to me pray for me love from 🇪🇷 God bless you 🙏
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም. ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን
Ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🙏❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ። የሚለው ፊት ቢሖን ያንተን ይመስላል። አምላከ ጊዩርጊስ❤
እግዚአብሔር ያበርታህ
በርሬ አልሄድ ክፍ የለኚ ምን ዋጋለሁ ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኚ እስከዛው ግን አደራ እዳረሰኚ
በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ሰማእቱ አደራ እኔንም ቤተ ሰቤንም አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻