🛑 ትንሣኤ! ልብን የሚነካ በስግደቱ ላይ ተፈጠረ ! የሆነዉን ተናገሩ !
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
Amen Amen Amen
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen Amen Amen 😢😢😢
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🎉🎉
እግዚአ ብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰቹ አበሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
እንኳን፡አዴረሳቹ❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረስ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉❤
👏👏👏❤❤❤
ወገኖቼ ጌታ ኢየሱስን በማመንና በመቀበል የእግዚአብሔርን የልጅነትስልጣን እስካልተሰጠን (ዮሀንስ 1:12) እንዲሁም ስግደት በመንፈስ የሚከወን መሆኑ ካልገባን (ዮሐንስ 4:24) ተመልሰን እዚያው ድራፍት ቤት መገኘታችን አይቀርም ።
Equanimity abortion aderesen wendim❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏