Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🌹አሰላማሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ 🌹 አንድ ሴት ባሏ ከውጭ ሲገባ ፊቱ ላይ ድካምና ትካዜን ታስተውላለች🧕ምነው ሁቢ ምን ሆንክብኝ?👨💼ዛሬ አስደንጋጭ ዜና ሰማሁ🧕አስጨነከኝኮ ሀቢቢ ንገረኝ እንጂ!👨💼የሀገሩ መንግስትኮ ሁለት ያላገባ ይገደል የሚል አዋጅ አወጀ🧕ውይ!ለዚህ ነው እንዴ የምትጨነቀው 🌹አላህኮ ለጂሀድ መርጦህ ነው.....😁©አንተስ ከምትገደልብኝ አግባ የምትለዋን ይወፍቃችሁ😕ወላሁ አእለም❗️🌹🌹🌹👍🌹🌹🌹ልጅ እያላችሁ ወላጆቻችሁ እንዳታደርጉት የሚከለክሏችሁን ነገርቆይ ብቻ ልደግ እንጂ እንደፈለኩ አደርገዋለሁ ያላችሁትን ነገር ስታድጉ ተሳክቶላችሁ አደረጋችሁት ?🌹አልሀምዱሊላህ እኔ ተሳክቶልኛልጠዋት 3 ማታ 3 ከረሜላ🤭 ያለማንም ከልካይ....የምትፈልጉትን ተመኙ በአላህ ፈቃድ ይሳካል😁🌹🌹👍🥰🌹🌹.፨የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ ይሄዳል በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ውስጥ የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ😍 ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናትካራሯጥካት ታመልጥሃለች ⇘ በእርጋታ ከተቀመጥክ ደግሞ ምናልባትም እጆችህ ላይ ልታርፍ ትችላለች ።👍👍🌹🌹🌹🌺🌹" አንቺ እኔን አገባሽ ማለት .... " ሲል አላስጨረሰችዉም " ዱንያ አኼራዬም ተስተካከለ ማለት ነዉ !" አለችዉ ።" አላማሽ ምንድነዉ ?" አላት በረጋና በለሰለሰ ድምፅ " በፀሀይ ብቻዬን ከምሄድ በጨለማ ካንተ ጋር መሄድ ...ስለዲን ካንተ ጋር ብዙ ማዉራት ...ሷሊህ የሆኑ ልጆች መዉለድ ...🌹ሁልጊዜ ከፈገግታህና ከስኬትህ ጀርባ መሆን ...የምትወደዉንና የምትጠላዉን ነገር 🌹 በኋላ አንተን ሁልጊዜ ማስደሰት ! በኋላም ጀነት ገብቼ ድጋሚ ያንተ ሚስት መሆን " አለችዉ ❤️❤️🌹🥀 አንዳንዴ…ይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ።ልክ ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) 🌹የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን(ረድየሏሁ ዐንሁን) ይቅርታ አድርገውለት«ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ!» እንዳሉት።👍👍🌺🌺🌺 🌹🌹🥀 ያጠፋሁት ለከት የለሽ...ወዳንተ እንጂ ወዴት ልሸሽ?,,,ያጎደልኩት ስፍር አልባ..ከበርህ ፊት ቆሜ ላንባ😢,,,ስብራቴ ጠጋኝ ብሏል...ማንነቴ እጅግ ከፍቷል...ረሂሙ🤲... እኔነቴ ከምህረትህ ስፍር ይሻል 🥺,,,🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌹ሴት ልጅ ደስ ያላት ቀን ዝም የሚያስብላት የለም፣ ስትለፈልፍ ነው የምትዉለው፣ሲከፋት አንዲትም ቃል ትንፍሽ አትልም። "ታውራልህ አታስከፋት" ይላል የዛሬው መልዕክት ።🌺🌺🌺💐🌹የሰው ልጅ በስሌት የሚጓዝ ፍጡር ነው ...የሚናገረው መናገር ከፈለገው ጥቂቱን..የሚጠይቀው መጠየቅ ከሚፈልገው ጥቂቱን...🌹የሚያሳየው ካለው ጥቂቱን ነው ። ይህ ማለት ከሱነቱ ጥቂቱን ነው ቆርሶ ወደገሀዱ የሚጥለው ....ታድያ እንዴት አንድን ሰው እናውቀዋለን ለማለት እንደፍራለን ? ላ ሁሉም ሌላ ሰው ነው!🌹🌺🌺💐💐💐💐🌹ዛሬ እሰኪ በጣም ምርጥ ያልኳቸዉን የኢማሙ ሻፊዒ ግጥም ልጋብዛችሁ ...(1) አንድን ሰዉ ስለወደድከዉ ብቻ ሊወድህ አይችልም ስለፈለከዉም ብቻ ሊፈልግህ 🌹አይችልም ልብህን ንፁህ ያደረክለት ሰዉ ሁሉ ልቡን ንፁህ ሊያደርግልህ አይችልም (2) ለሚቀርበኝ ሰዉ ሁሉ ዉዴታዬ 🌹🌹 ለሚርቀኝ ሰዉ ደግሞ የመራቅን ጥግ አሳየዋለዉ !🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹✍️..............አንዳንድ በስዴት የሚኖሩ እህቶች እራሳቼውን እንደ ሻማ እያቀለጡ ለሠው ያበራሉ። አይገርምም ደግሞ እኮ አንዳንድ ሠዎች እንደ ሞኝ ይቆጥሯታል ደግሞ የአረብ አገር ሴት ይላሉ ። ንቂ እህቴ አው እውነታቼውን ነው እንደሳቡን ስለምንሳብ ነው ይሄን ያሉን ። 🌹የዋህነት አታብዥ።የዋህነታችን ጥሩ ሁኖ ሳለ ከልክ በላይ ሲሆን እንጓዳለን የሆነ ነገር ተፈጠረ ይባል ግሩፕ ይከፈት ማን ከፈተው ? እውነት ለተከፈተው አላማ ይውላል የሚለውን አናጣራም ብቻ መዋጮ ይባል ብር ባይኖር ያለንን ሀብል አውጥተን ይጫረት እንላለን ሆ እህቴ እያስተዋልን እንጅ 🌹#ስንሠጥም በልክ ይሁንበእርግጥ መስጠት አያጓድልም ግን በልክ ይሁን እኛም እኮ ለመቀየር ነው የሄድነው ቅድሚያ መስጠት ካለብን #ከቤተሠባችን እንጀምር የተቼገረ ቤተሠብ የለሽም እንዴ ስንት ሁነው ተሠቃይተው ያሳደጉን እያሉ በሚድያ ለጮኸ 🌹 ምንነቱ ለማይታወቅ ተቼገርን ይሄን እናድርግ ስላለ ብቻ አንበትን➤ #ስንሠራ ላገኘንው ስንሠጥ ቆይተን አንድ ቀን አገር ገብተን ምንም ሳይኖረን የቤተሠብ ጥገኛ እንሆናለን ዳግም እንሠደዳለን ለራሳችንም እያሠብን እንጄ ኡኽቲ እንዴ የራሳችንን ህይውት መኖር አንፈልግም እንዴ ሁልግዜ #የሠው አኗኗሪ ኧረ ልብ ይኑረን ➤ግን ማስተዋል ያለብን ነገር ቢኖር መጀመሪያ ማንን መርዳት እንዳለብን ማውቅ አለብን ➤እድሜያችንን እያቃጠልን 🌹 ለራሳችን ምን አለን የሚለውን መጠየቅ አለብን ?➤አብዛሀኛው እህቶች አረብ አገር አስራ ምናምን አመት ሠርተው አገር ገብተው ዳግም ስዴት ይመጣሉ ምን ሁነው ነው አናስብም እንዴ የሠሩትን በአግባብ ስላላደረጉት ስለዚህ እያሠብን የወጣንበትን አላማ አንርሳ❤❤❤❤🌺🌹🥰🇪🇹👏🤲👍አመሰግናለሁ ❤አላህ መልካም ስራ ከምሰሩት ያድርገን ❤❤❤❤
🌹አሰላማሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ 🌹 አንድ ሴት ባሏ ከውጭ ሲገባ ፊቱ ላይ ድካምና ትካዜን ታስተውላለች🧕ምነው ሁቢ ምን ሆንክብኝ?👨💼ዛሬ አስደንጋጭ ዜና ሰማሁ🧕አስጨነከኝኮ ሀቢቢ ንገረኝ እንጂ!👨💼የሀገሩ መንግስትኮ ሁለት ያላገባ ይገደል የሚል አዋጅ አወጀ🧕ውይ!ለዚህ ነው እንዴ የምትጨነቀው 🌹አላህኮ ለጂሀድ መርጦህ ነው.....😁©አንተስ ከምትገደልብኝ አግባ የምትለዋን ይወፍቃችሁ😕ወላሁ አእለም❗️🌹🌹🌹👍🌹
🌹🌹ልጅ እያላችሁ ወላጆቻችሁ እንዳታደርጉት የሚከለክሏችሁን ነገር
ቆይ ብቻ ልደግ እንጂ እንደፈለኩ አደርገዋለሁ ያላችሁትን ነገር ስታድጉ ተሳክቶላችሁ አደረጋችሁት ?🌹
አልሀምዱሊላህ እኔ ተሳክቶልኛል
ጠዋት 3 ማታ 3 ከረሜላ🤭 ያለማንም ከልካይ....
የምትፈልጉትን ተመኙ በአላህ ፈቃድ ይሳካል😁🌹🌹👍🥰
🌹🌹.
፨የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ
ይሄዳል በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ውስጥ የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ
😍 ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት
ካራሯጥካት ታመልጥሃለች
⇘ በእርጋታ ከተቀመጥክ ደግሞ
ምናልባትም እጆችህ ላይ ልታርፍ ትችላለች ።👍👍🌹🌹🌹🌺
🌹" አንቺ እኔን አገባሽ ማለት .... " ሲል አላስጨረሰችዉም
" ዱንያ አኼራዬም ተስተካከለ ማለት ነዉ !" አለችዉ ።
" አላማሽ ምንድነዉ ?" አላት በረጋና በለሰለሰ ድምፅ
" በፀሀይ ብቻዬን ከምሄድ በጨለማ ካንተ ጋር መሄድ ...
ስለዲን ካንተ ጋር ብዙ ማዉራት ...
ሷሊህ የሆኑ ልጆች መዉለድ ...🌹
ሁልጊዜ ከፈገግታህና ከስኬትህ ጀርባ መሆን ...
የምትወደዉንና የምትጠላዉን ነገር 🌹 በኋላ አንተን ሁልጊዜ ማስደሰት ! በኋላም ጀነት ገብቼ ድጋሚ ያንተ ሚስት መሆን " አለችዉ ❤️❤️
🌹🥀 አንዳንዴ…ይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ።
ልክ ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) 🌹የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን(ረድየሏሁ ዐንሁን) ይቅርታ አድርገውለት«ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ!» እንዳሉት።👍👍🌺🌺🌺
🌹🌹🥀 ያጠፋሁት ለከት የለሽ...
ወዳንተ እንጂ ወዴት ልሸሽ?,,,
ያጎደልኩት ስፍር አልባ..
ከበርህ ፊት ቆሜ ላንባ😢,,,
ስብራቴ ጠጋኝ ብሏል...
ማንነቴ እጅግ ከፍቷል...
ረሂሙ🤲...
እኔነቴ ከምህረትህ ስፍር ይሻል 🥺,,,🌹🌺🌺🌺🌺🌺
🌹ሴት ልጅ ደስ ያላት ቀን ዝም የሚያስብላት የለም፣ ስትለፈልፍ ነው የምትዉለው፣
ሲከፋት አንዲትም ቃል ትንፍሽ አትልም።
"ታውራልህ አታስከፋት" ይላል የዛሬው መልዕክት ።🌺🌺🌺💐
🌹የሰው ልጅ በስሌት የሚጓዝ ፍጡር ነው ...የሚናገረው መናገር ከፈለገው ጥቂቱን..የሚጠይቀው መጠየቅ ከሚፈልገው ጥቂቱን...🌹የሚያሳየው ካለው ጥቂቱን ነው ። ይህ ማለት ከሱነቱ ጥቂቱን ነው ቆርሶ ወደገሀዱ የሚጥለው ....ታድያ እንዴት አንድን ሰው እናውቀዋለን ለማለት እንደፍራለን ? ላ ሁሉም ሌላ ሰው ነው!🌹🌺🌺💐💐💐💐
🌹ዛሬ እሰኪ በጣም ምርጥ ያልኳቸዉን የኢማሙ ሻፊዒ ግጥም ልጋብዛችሁ ...
(1) አንድን ሰዉ ስለወደድከዉ ብቻ ሊወድህ
አይችልም ስለፈለከዉም ብቻ ሊፈልግህ
🌹አይችልም
ልብህን ንፁህ ያደረክለት ሰዉ ሁሉ ልቡን
ንፁህ ሊያደርግልህ አይችልም
(2) ለሚቀርበኝ ሰዉ ሁሉ ዉዴታዬ 🌹🌹
ለሚርቀኝ ሰዉ ደግሞ የመራቅን ጥግ
አሳየዋለዉ !🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹
🌹✍️..............
አንዳንድ በስዴት የሚኖሩ እህቶች እራሳቼውን እንደ ሻማ እያቀለጡ ለሠው ያበራሉ። አይገርምም ደግሞ እኮ አንዳንድ ሠዎች እንደ ሞኝ ይቆጥሯታል ደግሞ የአረብ አገር ሴት ይላሉ ። ንቂ እህቴ አው እውነታቼውን ነው እንደሳቡን ስለምንሳብ ነው ይሄን ያሉን ። 🌹
የዋህነት አታብዥ።የዋህነታችን ጥሩ ሁኖ ሳለ ከልክ በላይ ሲሆን እንጓዳለን የሆነ ነገር ተፈጠረ ይባል ግሩፕ ይከፈት ማን ከፈተው ? እውነት ለተከፈተው አላማ ይውላል የሚለውን አናጣራም ብቻ መዋጮ ይባል ብር ባይኖር ያለንን ሀብል አውጥተን ይጫረት እንላለን ሆ እህቴ እያስተዋልን እንጅ 🌹
#ስንሠጥም በልክ ይሁን
በእርግጥ መስጠት አያጓድልም ግን በልክ ይሁን እኛም እኮ ለመቀየር ነው የሄድነው ቅድሚያ መስጠት ካለብን #ከቤተሠባችን እንጀምር የተቼገረ ቤተሠብ የለሽም እንዴ ስንት ሁነው ተሠቃይተው ያሳደጉን እያሉ በሚድያ ለጮኸ 🌹 ምንነቱ ለማይታወቅ ተቼገርን ይሄን እናድርግ ስላለ ብቻ አንበትን
➤ #ስንሠራ ላገኘንው ስንሠጥ ቆይተን አንድ ቀን አገር ገብተን ምንም ሳይኖረን የቤተሠብ ጥገኛ እንሆናለን ዳግም እንሠደዳለን ለራሳችንም እያሠብን እንጄ ኡኽቲ እንዴ የራሳችንን ህይውት መኖር አንፈልግም እንዴ ሁልግዜ #የሠው አኗኗሪ ኧረ ልብ ይኑረን
➤ግን ማስተዋል ያለብን ነገር ቢኖር መጀመሪያ ማንን መርዳት እንዳለብን ማውቅ አለብን
➤እድሜያችንን እያቃጠልን 🌹 ለራሳችን ምን አለን የሚለውን መጠየቅ አለብን ?
➤አብዛሀኛው እህቶች አረብ አገር አስራ ምናምን አመት ሠርተው አገር ገብተው ዳግም ስዴት ይመጣሉ ምን ሁነው ነው አናስብም እንዴ የሠሩትን በአግባብ ስላላደረጉት ስለዚህ እያሠብን የወጣንበትን አላማ አንርሳ❤❤❤❤🌺🌹🥰🇪🇹👏🤲👍አመሰግናለሁ ❤አላህ መልካም ስራ ከምሰሩት ያድርገን ❤❤❤❤