በቼልሲ በኤንዞ ድርጊት ነገር ከፍቷል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Комментарии • 142

  • @TekesteTilahun-dc9qi
    @TekesteTilahun-dc9qi 2 месяца назад +9

    ብራቮ ሙክታሮቪች ምርጥ አስተያየት
    በሀሳብህ እስማማለሁ

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela 2 месяца назад +6

    ከቸልሲ ተጫዋቾች ማንን ትገዛላችሁ በል እንጅ መንሱር

  • @MulugetaAfera
    @MulugetaAfera 2 месяца назад +11

    ሰላም ሰላም መንሱሬ እንዴት ነህ ዘውትር አድማጭህ ነኝ ከ yemen አጠቅ ከት ሙሉጌታ ነኝ የ አርሰናል ቀንደኛ ደጋፊ እርግጥ ዘረኝነት በጣም እጠላሎህ ግን እህ ዘፈን የዘፈኑት ለፈረንሳይ ብ ሔራዊ ቡድን ያረጉት ዘርኝነት በጣም አዝኛለሁ ግን ለ አፍሪካዊ ተጫዋች ግን ትልቅ ትምርት ነው ምክንያቱም ለ ሀገራቸው እንድጫወቱ ጊፍት ነው እና አንዴ ይቅርታ ከጠየቀ በቃ ይቅርታ ማለት ነው አላማካበድ ነው

    • @neongrave5414
      @neongrave5414 2 месяца назад +3

      አንተ ጥቁር ባሪያ የሰው ሀገር ሽንት ቤት አጣቢ አሽቃባጭ ሴታሴት ዶማ ወደ አገርህ አትገባም የባሪያ ልጅ? ውይ ተሳደብኩኝ ይቅርታ አርግልኝ ወንድሜ ተሳስቻለው።

    • @MubeieMehdi
      @MubeieMehdi 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @hikma3304
      @hikma3304 2 месяца назад +2

      ደነዝ እሱ ይቅርታ የሚሉው የልቡን ካደርሰ በጏላ ነው ይህ ቀፎ ማንም ፈልጎ አልተፈጠርም የአላህ ሰራ ነው እንጂ ሲቀጥል አርጀቲና ዘርኛ ሀገር ነች አንድም ጥቁር የማይታይበት ሀገር አርጀቲና የማይወጡት ጥቁር ማቅ ያልብሳቸው እነዚህ ይሁዶች

    • @hikma3304
      @hikma3304 2 месяца назад

      ክክክክ ይጨመር ​@@neongrave5414

    • @MulugetaAfera
      @MulugetaAfera 2 месяца назад

      @@neongrave5414 ደደብ ሥራ ነው ባጥብ የ አብይ አህመድ ቡችላ

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo 2 месяца назад +5

    ይህ የጥቁሮች ጠንቅ በደንብ መቀጣት አለበት: ይህንን ፉንጋ በቦክስ ምቀጣ ጥቁር ጀግና አጣን ልበል? 😮😮😮?

  • @YkaloTeklay-x3q
    @YkaloTeklay-x3q 2 месяца назад +2

    ሰላም ሰላም መሱሬ እኔ የሚገርመኝ ለምድነው ጥቁር ስለተባሉት ዘረኝነት ጥቃት ደረሰብን የሚሉት ሰው ስራሽ እኮ አደለም ተፈጥሮ ነው ሊኮርበት ይገባል

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 2 месяца назад +1

    ከላቲን አሜሪካ አርጀንቲናዎች በዚህ ጉዳይ ይታወቃሉ ምክንያቱም ደማቸዉ አብዛኛው ከአዉሮጳ ነዉ

  • @SimonGhimay
    @SimonGhimay 2 месяца назад +1

    አርሰናል ቢገዛም በቀጥታ ምርጥ 11 ውስጥ የሚገባ አይደለም። ሻሸ ግና 11 ትጫዋች ብትገዛም ብዙ ለውጥ ልታመጣ አትችልም

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 2 месяца назад +1

    የመጥፎ ሀሳብና ድርጊት መደምደሚያው ይቅርታ ነው። ተጨዋቹ ከልብ ከሆነ ይቅርታው ይቅርታ ማድረጉ ለይቅርታ አድራጊው የትልቅነት ምልክት ነው። የሚደረገው ቅጣት ከይቅርታ በላይ የሚሰጠው ፋይዳ አይታየኝም። የዘረኝነት ጥቃቶች በተለያየ ጊዜ ተሰንዝሮ በቅጣት መፍትሄ ያገኘው የትኛው ድርጊት ነው።ስለዚህ ይቅርታ ለጠየቀው ተጨዋች እኔ ክብር አለኝ። ይቅርታ ያሸንፋል!

  • @GFU-nz1pv
    @GFU-nz1pv 2 месяца назад +3

    Mensur tekuartual eko

  • @ephremamare7657
    @ephremamare7657 2 месяца назад +4

    አንዳንዶቻቹ የምትሰጡት አስተያያየት በጣም ያሳዝናል በሀገር ቤት ምትኖሩ ሰዎች የዘረኝነት ጥቃትን እና ህመሙን ጭራሽ አትረዱትም አይገባቹም ስለዚህ አስተያየት ባትሰጡ

    • @sofiad782
      @sofiad782 2 месяца назад

      እነዚህ እኮ ኢንዞ ተነካ ማለት ሚሲ የተነካ ና አርጀቲና ተብጠለጠለች ብለው የሚያስቡ ምሀይሞች ነቸው ዳሩ አርጀቲና ሀገር የሚኖሩ ጥቁሮች አሁን ድረስ በነዚህ አሳማወች የበደል ብትር እንደሚወርድባቸው አያቁም

    • @musieassebe9342
      @musieassebe9342 2 месяца назад

      ka lela hager naw yemetachihut malet minu naw sihitetu

    • @kasethlegesse3850
      @kasethlegesse3850 2 месяца назад

      Awon betam

  • @ZEDMOD-iw9xy
    @ZEDMOD-iw9xy 2 месяца назад

    በጣም ጀግና ነዉ ሕዙ

  • @adanetewelde2176
    @adanetewelde2176 2 месяца назад +1

    ኣርሰናል ግራ ሚያጋባ ክለብ ሁልግዜ ማስገባት እንጂ ወጪ ማይወድ ዎና ነው ያለዉ ሁልግዜ በተስፋ መድፈኞች ከማለት ተስፈኞች ማለት ይሻላል

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 2 месяца назад

    ሰላም መንሱሬ እኔ በበኩሌ ተጫዋች ዝም ብሎ ስራውን ሲሰራ ደስ ይለኛል ኤንዞ ምርጥ ታለንት ያለው አማካይ ነው ሌሎችም ቢሆኑ ባይገቡ መርጣለው እንዲ አይነት ነገር ውስጥ ግን አንዴ ከሆነ በቃ ይቅር ብሎ የሚደረገውን ማረግ ነው የኔ ሀሳብ ነው እራሷ እንግሊዝም በጥቁር ዜጎቿ ላይ ያደረገችውን ሳንረሳ የአርሰናሉ አንተነህ ከሰሚት

  • @BerketTemsegn
    @BerketTemsegn 2 месяца назад

    መንሱር ስለቼልሲ አታውራ እባክህ

  • @fuadsadudin1972
    @fuadsadudin1972 2 месяца назад +5

    እኔ ግራ የገባኝ አዳሜ የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ተጫዋቾች ነው የተሞላው ስትይ ከርመሽ አሁን ኤንዞ ሲያወራው ዘረኝነት ነው ምናምን እያልን የሰዎች ሀሳብ መለፍለፍ በጣም ያስቃል😂😂😂

    • @MyCR7Goat
      @MyCR7Goat 2 месяца назад

      ሂድ ጀዝባ ጭቃ ጭቅላት ጥቁር መሆናችነን አትርሱ እካካሞ ሜሲን ሰለደገፋቹህ ብቻ ብሽ ሽንት ጨርቅ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @solomon-iy8km
      @solomon-iy8km 2 месяца назад +1

      ሁሉም በሚባል ደረጃ ፈረንሳይ የተወለዱና የአደጉ ተጫዋቾች ናቸው። እነዚህን ተጫዋቾች ፈረንሳዊው እንዳልሆኑ ቆጥሮ መዝለፍ ዘረኝነት ነው። ዘረኝነት ብዙ መልክ አለው። እውነት በሆነ ነገር ዘረኝነትን ማንፀባረቅ ይቻላል እውነት ስለሆነ ግን ዘረኝነት አይደለም ማለት ትክክል አይደለም። ለማንኛውም ከባለቤቱ የአወቀ ይባላል የዘረኝነት ድርጊት ተፈፅሞብናል የሚሉ እያሉ" አልተፈፀመባችሁም" ለማለት የሚያስችል አቋም ለመያዝ እነርሱን መሆን ይጠይቃል ።

  • @MulukenAbayhne
    @MulukenAbayhne 2 месяца назад +2

    የ ማንች ምን አዲስ ናጋር አል ማንሱር ይኤ ጁቭስቱስ ሃርዳዝ አዲስ ናጋር ካል

  • @manikulseyoumofficialchann1838
    @manikulseyoumofficialchann1838 2 месяца назад

    ሰላም መንሱሬ

  • @abeyasha9957
    @abeyasha9957 2 месяца назад

    You know what, bro? I grew up in the USA. still my feeling is it's my country. God bless America ❤️ 🇺🇸

  • @AmanuelBirhanu-w1r
    @AmanuelBirhanu-w1r 2 месяца назад +1

    ሰላም መንሱሬ እዴት ነህ ግን እኔ ዘረኝነት ነዉ ብዬ አላስብም ምንድነዉ እኔ ከ ኢንዞ ጎን ነኝ እግር ኳስ ነዉ የ እግር ኳስ ዝማሬ ደሞ እዛዉ መቅረት አለበት ብዬ አስባለዉ ታስታዉስ እንደሆነ አርጀንቲና ከ ጀርመን ፍፃሜ ላይ ተገናኝተዉ ጀርመኖች እየተሳደቡ ነበር እንደገና ደሞ የፈረንሳይ ደጋፊዎች ሜሲ አጭር በ መርፌ ነዉ እደዚ የሆንከዉ እያሉ ሲሰድቡት ነበር ምን አሉ አርጀቲናዊያን ዝም ነዉ ያሉት ደሞ ለዘረኝነት እስፔንን ጀርመንን እና ፈረንሳይን እሚያክላት አለ

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 месяца назад +6

    አርጀንቲና እኮ ጥቁሮችን ከሀገራቸው በድብቅ Systematically ዘራቸውን አጥፍተዋል! እብዱ ኤንዞ ደግሞ የእነዛ ወንጀለኞች ቅጥቅጥ ነው! ግን በዚህን አይነት ፕሮፌሽናል ደረጃ የሚገኝ ተጫዋች ይህን መሰል ነውረኛ ድርጊት ሲያደርግ ማየት ያሳዝናል!

  • @thomashirpo5953
    @thomashirpo5953 2 месяца назад

    ፈረንሳይ ከምዕራብ አፍሪካ በየ ዓመቱ 500 ቢልዮን ብር ትዘርፋለች። አሁንም ቅኝ የተያዙ አሉ።
    እኛ አፍሪካውያን እነዚህን አገሮች አሽቀንጥረን ከድህነት ወጠን እራሳችንን ካልቻልን እንደዚህ የማንም 273% (inflation ) የኢኮኖሚ ውድቀት ያለበት ሃገር ልጅ ሁሉ አፍሪካውያንን ያሸማቅቅብናል።

  • @GreatG-z8f
    @GreatG-z8f 2 месяца назад +2

    መንሱሬ ይሄ ነገር በጣም የተጋነኘ ይመስለኛል ምክንያቱም ይሄን ነገር እንደዚህ ማጋነን ነገሩን ከሜሲ ጋርም ለማነካካት ነው የሚመስለኝ

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 месяца назад

    የ2018ቱን የአለም ዋንጫን የበሉት አፍሪካውያን ናቸው:: የፈረንሳይ ዜግነት ያላቸው አፍሪካውያን የቸልሲ ተጫዋቾች በአፍሪካዊነታቸው እንደሚያፍሩና እንደሚሸማቀቁ ነው ያሳዩት::

  • @bisratdesalegn8514
    @bisratdesalegn8514 2 месяца назад

    አርጀኒት ና ፀረ ጥቀር ሀገር ነች እንደ ብርዚል ጥቁሮች ይኖሩባት ነበር ግን በሴሬ አጥፍታቸዋለች

  • @TeferTefe
    @TeferTefe 2 месяца назад

    የኤንዞ ስህተት ልሆን ይችላል።ምክንያቱም በስፍራ ስልነበርኩ ነው ለማለት በልችልም።ነገር ግን እኛ ጥቁሮች በቆዳ ቀለማችን እጅግ በጣም እንኮራለን ።አንተ ግን ዘለአለም እፋርክ ትኖራሌህ ለአንተ የሚሆን ጥሩ ወሬ ስለቼሊስ አግኝተአል እስከውድድር መጀማሪያ ስዝን ድረስ በደንብ አሟሙቅ ።

  • @WendmagegnMintsnot
    @WendmagegnMintsnot 2 месяца назад

    የእኛዎቹ የምትገርሙኝ አርጀንቲና ማለት የዘረኞች ሀገር እንደሆነች ለማወቅ እንደ ሁሉም ሀገር እዛም ጥቁሮች ነበሩ ግን በጅምላ ነው የጨረሷቸው ለምን ጥቁር ስለሆኑ ብቻ ነው
    ብዙ ነጭ የሌላ ሀገር ለተለያየ ሀገር ይጫወቱ የለ ግን ማንም ነጭ ስለሆኑ ምንም አይላቸውም
    እንደዛ ከሆነማ ከክልል ሲመጡ ወይ የከተማው ክልል ሲሄድ መጤ የሚለውን ሰፋሪ የሚለውን መደገፍ ማለት ነው

  • @NahomMulugeta-lw3yx
    @NahomMulugeta-lw3yx 2 месяца назад

    ሰለ ቢንያም ግርማይ መግለጯ የለም king of Africa

  • @ermiaslallana1348
    @ermiaslallana1348 2 месяца назад +4

    መንሱሬ እኔ የሊቬ ደጋፊ ነኝ እንደ ራሴ ምልከታ ከዚ ቀደም የ ዲቻ ደጋፊዎች ሊስትሮ ተባልን ብለው የ ኳስ ላይ መበሻሸቅን ከሌላ አንግል መመልከት ደስ አይልም ከ 90 በዋላ ከ ሜዳ ውጪ ያልቃል ወደ ሄንዞ ስመጣ የልጁን ንግግር ከ ዘረኝነት አየነው እንጂ በ አንድ ጎኑ ስናየው ሁሉም ለትውልድ አገራቸው ቢጫወቱ የተለየ ስሜት እናይ ነበር በዚ አፍሪካ ተጎድታለች

  • @MakmanM9724
    @MakmanM9724 2 месяца назад +4

    ምንም ነገር ይፈጠር ስለቼልሲ መጥፎ ነገር አጋኖ ለማውራት እንደሚፈልግ በደንብ መታዘብ ችያለው።

  • @aman7077
    @aman7077 2 месяца назад

    ይቅርታው ፈጽሞ ተቀባይነት ማግኝት የለበትም!!!!!

  • @henokmarkos3124
    @henokmarkos3124 2 месяца назад

    mensure lekot aydelem live nw stream yaregew be chiferaw mehal nw zmarew yejemerut

  • @Encounter899
    @Encounter899 2 месяца назад

    Wellcome❤

  • @KiraWediberka
    @KiraWediberka 2 месяца назад

    እዛ ያሉት የሚጨፍሩት ፕሪሜር ሊግ የሚጫወቱ የሉም እንዴ መንሱር

  • @Seareweldemariam-uh3wr
    @Seareweldemariam-uh3wr 2 месяца назад +1

    Mensure ye biniam koyeh eko yetebeku new

  • @semucRuit
    @semucRuit 2 месяца назад

    መንሱ ደሰ አይልም ደረገው ነገረ መቀጣት አለበት ባይ ነኝ

  • @AbrahamYohanse-s4g
    @AbrahamYohanse-s4g 2 месяца назад

    Betam koshasha new k argtina hono sl france maworat yelbtem nber

  • @TadiTadesse
    @TadiTadesse 2 месяца назад

    መንሡሬ ሣድዬ ማኔ እንላክበት እዴ

  • @MOHSeid
    @MOHSeid 2 месяца назад

    betam yemyasazenew zenderom chealsin besu sebeb merebeshu nw menem ye chealse degafi behonem Enzo astemari ketat yegebawal

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 2 месяца назад +4

    ከዛሬ ጀምሮ ኤንዞ ያለበትን እና አርጀንቲና ተጨዋቾችን ማየት አልፈልግም

  • @ChereChera-g2f
    @ChereChera-g2f 2 месяца назад

    የኢዞ ጥፋት አልታየኝ መንሱር አታሽቃብጥ ያኔ ሞሪኒዮ ሲናገር የነበረ ነገር ነው እነ ኢዞም ያሉት ምንም የተለየ ነገር የለም እውነት ፈረሳዮች አብዛኛው ከፍሪካዊ ናቸው ይህ ዘሰኝነት አያስብልም

  • @FNeway
    @FNeway 2 месяца назад

    Enzo may cancel his contract by mutual agreement. Life is scary for him in Europe.

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 2 месяца назад +3

    Where is Messi??? Why he is still silent???

  • @semeredinjihad7148
    @semeredinjihad7148 2 месяца назад

    Enzo 😢😢

  • @Vip44-eu8zo
    @Vip44-eu8zo 2 месяца назад +2

    አንድ ወር ሙሉ ስለ ቼልሲ ሽፋን ሳትሰጥ ቆይተህ ዛሬ ስለ ኢንዞ ለማውራት መጣህ አይ መንሱር በጣም ነበር የማደንቅህ ከቻልክ አሁንም ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 2 месяца назад

    አረ መሱሬ አዳድ ኢቲዮጲያዊያን ጭምር የተናገረውና ኢምባን ለመካት ፈልጎ ነው ስለዚሀ ምንም ማለት ይደለም ይሉሀል😂

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 2 месяца назад +1

    ኤንዞ ሊገደል ይችለል በጠም አሰፈሪ ነው

  • @zemantubeephrem1193
    @zemantubeephrem1193 2 месяца назад

    mensure esu erasu yemiyaweraw spanishi new eko ageru argenetina

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 месяца назад

    FRANCE should belong to original Frenchmen/women... nigolo kante, pogba etc. are not frenchmen... i support enzo and his friends chant

  • @Sisateshome
    @Sisateshome 2 месяца назад

    Mensur yen asitayet nw ante gobezi gazetegna neh ke8 amet belay yaniten program eketatelalehu....... program sitakerig tikuretihu Hulu wode program bitadergina yetemelikachin asitayet programu lay bataneb tiru nw b/c programu akitachawuni indayistina xaemu indayikenis.

  • @hussentesema1470
    @hussentesema1470 2 месяца назад

    Cngra mensure you get negative topic about cfc

  • @BerketTemsegn
    @BerketTemsegn 2 месяца назад

    መንሱር ቼልሲን የምር ትጠላለህ

  • @AdugnaTsegaye-c3f
    @AdugnaTsegaye-c3f 2 месяца назад

    ንነሱር ሞተ የምል ዘና መስማት ነው የምሻው። የውሻልጅ!

  • @SisayAsefa-pe5wz
    @SisayAsefa-pe5wz 2 месяца назад +4

    እራሱ ሜሲ የማያዳግም ቅጣአት ያስፈልገዋል

  • @ne4081
    @ne4081 2 месяца назад

    titlu enzo werew arsenal mendenew koy

  • @HabtamuHabtamu-lb1fr
    @HabtamuHabtamu-lb1fr 2 месяца назад

    Mesure chirsitan arichsen mn tasbo new

  • @BamuBame
    @BamuBame 2 месяца назад

    Messi gn alebet 20:44

  • @ShanbalAbaba
    @ShanbalAbaba 2 месяца назад

    እኔ ከበፊቱም ቢሆን እንዴ አርጀቲና የምጠላው ሀገር የለም ጥቁር ተጨዋች እንኳ አያጫውቱም

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 месяца назад

      i love argentina. i love maradona. i love messi. you can go to h..l! you are a f..ken loser.

  • @robelgirma7849
    @robelgirma7849 2 месяца назад +3

    Black life’s matter የአርጀንቲናን ተጨዋቾች ሰላም ማለት የለባቸውም አለም ላይ ያሉ ተጨዋቾች

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 2 месяца назад +1

    አለም ኢንዞን ለ ሁለት አመት ይታገድ

  • @dagmhaylu1015
    @dagmhaylu1015 2 месяца назад +2

    የ አርጀንቲናን ተጫዋቾች ሠላም ማለት አያስፈልግም ዘረኝነት እንደቀልድ መታየት የለበትም ዘረኝነት መዘዙ ብዙ ነው

  • @nahusenayalemayehu3582
    @nahusenayalemayehu3582 2 месяца назад

    የምን የመልበሻ ቤት መከፋፈል ነው ደግሞ? በግምት ነው እንዴ? እስቲ በመረጃ አቅርብ። አንድ ተጫዋች አጠፋ ብለህ ክለብን የጉዳዪ አካል አደረከው? ምንም ለውጥ አያመጣም። ይልቁንም እንለመዳችሁት ሁለቱን ክለቦች ጠበቅ አድርጉ።

  • @abesha0268
    @abesha0268 2 месяца назад

    ወግቶህ ይማርህ የሚባል የለም :: ከክለቡ ማባረር

  • @SisayAsefa-pe5wz
    @SisayAsefa-pe5wz 2 месяца назад

    ምክንያቱም አበል ነዉ

  • @ELIASKAFE-yy3bf
    @ELIASKAFE-yy3bf 2 месяца назад

    ከመላው Europe አርጀንቲናዊ ተጫዋች ማባረር ቢቻል

    • @musieassebe9342
      @musieassebe9342 2 месяца назад +1

      ya argentina hayal kindd yekemese hulu tenchacha

  • @ሰላምመንበሩ
    @ሰላምመንበሩ 2 месяца назад

    He is overrated from the get go

  • @SelemunAweta
    @SelemunAweta 2 месяца назад

    አረጀቲና ከአፍሪካ በምን ተሽላ ነው ጥቁር የምትንቀው

  • @azmeraabebe21
    @azmeraabebe21 2 месяца назад

    Enzo lay bicha endih yemiweredibet,sijemer zeregninet sayihon ewunetawun new yetenagerut,siketil mensure sile Chelsea program yemtiseraw chelsean lemewukes bicha new

    • @Htownkid-ot8uf
      @Htownkid-ot8uf 2 месяца назад

      History atakim malet new Argentina is a racist country this is not new አንብ እሺ

    • @zekariasbultum534
      @zekariasbultum534 2 месяца назад

      ቆሻሻ ነህ

  • @NebilSelman-v9m
    @NebilSelman-v9m 2 месяца назад +1

    ሀገራቸውን ክደው ለሚጯወቱ ተጨዋቾች ልክ እንደዚህ መስደብ ነው There is no black born in europe 7:52

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat 2 месяца назад

    በደብ መቀጣት አለበት ይህ የሊጥ ልጅ 😏☹️

  • @wudetaeretugne1748
    @wudetaeretugne1748 2 месяца назад +31

    ስለ ቸልሲ መጥፎ ነገር ለማውራት ወራትን ስትጠብቅ ነበር እንኳን ደስ ያለህ

    • @TadesseYegzaw
      @TadesseYegzaw 2 месяца назад +10

      😂😂😂😂😂 አንተ በደንብ አድምጥ መጀመሪያ አትረብሸን እንደ ነዛ ሰፈር እንዳሉት ጣልቃ አትግባ እነ ገሌ ማለቴ እነ ፈርሴ ናቸው የማረብሹን 😂😂😂😂

    • @buramanche2218
      @buramanche2218 2 месяца назад +6

      Fernadez nw yatefaw mensur mn atefa

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 2 месяца назад +7

      ይሄ የቼልሲ ጉዳይ ሳይሆን ይህ እኮ የሰብዓዊነት ጉዳይ ነው!

    • @tolinaOfficial
      @tolinaOfficial 2 месяца назад +6

      አሁን መች ስለ ቼልሲ አወራ?😂

    • @idhagos6825
      @idhagos6825 2 месяца назад +1

      ሄንዞ ይብዳ

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 2 месяца назад +1

    አርጄቲናና ዘረኝነት ዛሬ የተጄመረ አይደለም ደማቼው ውስጥ ያለ ነው::
    የቼልሲ ጥቁር ተጫዋቾች ከሱ ጋር ላለመጫወት መወሰን አለባቼው::

  • @AkliluBegashaw
    @AkliluBegashaw 2 месяца назад

    Betam gen akebedekew awekalew ye France fan nek

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    አርጀንቲናን የሚባሉ ሊጢ ገለቦች የማሎዳቸዉ ለዚህ ነዉ በደንብ ተደርጎ ለሌላዉም ትምህርት እንዲሆን መቀጣት አለበት ይሄ ፋንዲያ ፊት

  • @henoktesfaye-h6m
    @henoktesfaye-h6m 2 месяца назад +2

    በጣም አሽቃበጥክ

    • @Damo6345
      @Damo6345 2 месяца назад +1

      lemin tesmaleki tadya hisani yeha nifete yehoni amerhoni tenafeteki awetaw ayetekemkimi chekemi honbekale dedebi

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 2 месяца назад

    ይሄ ቆሻሻ ዘረኛ እሱ ባህር አቋርጦ ቼልስ እየተጫወተ ሊያውም ከብዙ ጥቁሮች ጋር እየዋለ የዘረኝነት ነገር ማሳየቱ ድንቁርናውን ነው የሚያሳየው!