መልዕክተ ትንሣኤ - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ [Arts TV World]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 61

  • @felekefeleke5947
    @felekefeleke5947 5 лет назад +7

    ተባረኩልኝ መጋቢ አዲስ አሸቱ አለማየሁ ረጅም አድሜ ከተናጋር ይስጥልኝ መልካም በዓል ይሁንሎት አሜን

  • @ethiopiabirhan6848
    @ethiopiabirhan6848 5 лет назад +19

    መጋቤ ሐዲስ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @godolays1408
    @godolays1408 5 лет назад +21

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን ያድለወት የልብ ብርሃን ነውት

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች እንካን ለብርሃነ ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መጋቢ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @bellohabesha8373
    @bellohabesha8373 5 лет назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    መሃቢ ሃዲስ እንኳን አደረሰዎት። ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን!!!

  • @dawitdawit1956
    @dawitdawit1956 5 лет назад +9

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ፀጋዉን ያብዛሎት መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንሎት

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 5 лет назад +6

    እረጅም እድሜ እግዝአብሔር ያድሎት አባታችን በኢትዮጵያነታችን ብቻ በዙ ጨቆና ይደርስብናል በባእድ ሃገር ይህ ደሞ የራሳችን ችግር ነው ተንሳዬሽን ያሳየን አመላካችን ሃገሬ

  • @eternalflame5055
    @eternalflame5055 5 лет назад +1

    መምህር መጋቢ ሃዲስ በቅድሚያ እንኩዋን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በስላም አደርሱዎ።

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 5 лет назад +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 5 лет назад +4

    መጋቢ.አዲስ.እድሜ.ጤና.ይስጥልን.የማቱ ሳላ.እድሜ.ይስጥልን.ቃለሂወት.ያሰማልን።

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 лет назад +3

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @inateweladit-qal2301
    @inateweladit-qal2301 5 лет назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መከካሪያችን ተዋሀዶ እምነቴ በጌታችን ደም እና አጥንት የተገነባች ናት እንኩዋን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @arifkanatube5746
    @arifkanatube5746 5 лет назад +1

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በዓል
    አደረሳችሁ አደረሰን ::
    አባታችን እድሜና ጤናውን ያድለወት

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 5 лет назад +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች መልካም የትንሳሄ ባህል።

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 5 лет назад +2

    እንኳን አደርሰን ለትንሳኤ በዓል የክርስትና እምነት ተከታዮች !!

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 5 лет назад +3

    **እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤ መልካም በዓል ይሁንልን፣ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እንኳን አደረሰዎት**

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 5 лет назад +2

    አሜን አባታችን በእዉነት በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @نجاةنجاااة-ذ4ث
    @نجاةنجاااة-ذ4ث 5 лет назад +15

    ቃለህይወት ያስማልን እውነት ነው ማስተዋል ተስኖናል

  • @robelmanaye445
    @robelmanaye445 5 лет назад +11

    ልበ ብርሃን የኔት ረጅም እድሜና ጤና

  • @እግዚሀቤሔርፍቅር.ነው

    ቃልህይወትን.ያሰማልን.ፀጋውን.ያብዛሌት.ተባረክ

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 лет назад +2

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ::

  • @eternalflame5055
    @eternalflame5055 5 лет назад

    መምህር መጋቢ ሃዲስ የዘመናችን ኤዞፕ ። የእርሱዎ ትምህርት መልካም ትዉልድ የምታፈራ የተጣመመዉንና የጎበጠዉን መንፈስ የምታቃና ተስፋን የምታለመልም፣ ማንንም የማትወነጀል በማንም ሰው ላይ የማትፈርድ ሁሉንም መልካም ዜጋ ለመሆን እንዲተጋ የምታደርግ፣ እንደ ማር ወለላ በጉሮሮችን ተንቆርቁራ ልባችንን የምታስፈሰህ ነፍሳችን የምታረካ ለማንኛዉም እምነት ተከታይ ትክክለኛዉን የህይወት ጎዳናን የምታሳይ የማታዳላ ፣ግለኝነት የራስ ፍላጎት ልወደድ ልታወቅ ባይነት የማያጠቃት፣ ጭብጨባን እና ሆይታን ያለመደች በማንም ቡድን የማትመራና ያልገባች ፣ በቡድን ገንዘብ ሳይሆን በፈጣሪይ ንጹህ መንፈስ ህዝብን ከእኩያን ነጻ የምታውጣ የምትታደግ በትንሽ አካል ዉስጥ ተውስና መልካም በሆነው በግዙፍ መንፈስ ዉስጥ ያለችና የምትነገር ሃገርን ከጥፋት ትዉልድን ከዉድቀት የምትታደግ፣ በቃላት መግለጽ በማይቻል በረቀቀ መንፈስ እያዋዛችና እያስደስተች የሰዉን ልጅ የምታስተምር ታላቅ ጥበብና እዉቀት ናት።እንደ እርሱዎ ያሉ ታላላቅ ሰዎች በምድራችን ስላሉ ፈጣሪን እጅግ አመስግነዋለው።ፈጣሪይ ባርኮና ቀድሶ ነውና ወደ ምድራችን የላኩዎት እንደ እርሱዎ ያሉትን ያብዛል ያኑርን እያልኩኝ ለእርስዎ ያለኝን አክብሮቴን እና አድናቆቴን እገልጻለው። የማይሰለቸውና የምይጠገበው ትምህርትዎ እንዳይለየን አደራ አደራ አደራ ።

  • @mesfintigstu6094
    @mesfintigstu6094 5 лет назад +7

    ቃለ ሂወትን ያሰማልኝ

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 5 лет назад +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችንንን

  • @vvgxdff3713
    @vvgxdff3713 5 лет назад +1

    ምህራችን። አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @eiualtarik883
    @eiualtarik883 5 лет назад +7

    kale hiweten yasemalen edemana tana yesetot🕯❤🕯

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 лет назад +3

    Thanks alot megabi hadis eshetu you are always a great man and we always neeed your speechs and interviews thanks again all

  • @mesfintigstu6094
    @mesfintigstu6094 5 лет назад +10

    እንኩዋን ለትንሳዬ በሀል በሰላም አደረሳቹ

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 лет назад +3

    ለመምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 5 лет назад

    በዉነት አባታችን እና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰምልን ዘመነክ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @mokonnenlina6625
    @mokonnenlina6625 5 лет назад +3

    ቃለ ህዎት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @hanaakiliciahanaakilicia4999
    @hanaakiliciahanaakilicia4999 5 лет назад +4

    selekalu yekalu balebete Amelak kidusan yetemsegen yiehun mehire megabe adise kalehiowten yasemalen ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ለበርሃነ ተንሣኤው በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሣችሁ!

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 лет назад

      እኮን.አብሮ.አደረሰ ን.ላመተ.ደሞ.በሰላም.ያድርሰን

  • @fasikafikrie8439
    @fasikafikrie8439 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @senaitbalkew2933
    @senaitbalkew2933 5 лет назад +2

    ቃለሂዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @yonikidane8941
    @yonikidane8941 5 лет назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን መምህራችን

  • @liliyliliy3710
    @liliyliliy3710 5 лет назад

    Amen kale hiewet yasemalen malaw yekiresetena emenete teketayochu enkan aderesachu

  • @ውበቴነሽማርያም-አ6ኀ
    @ውበቴነሽማርያም-አ6ኀ 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 5 лет назад

    Kale Hiwoten Yasemalen Abatachen Enkwan Adrseot Melkam Beal Lemlaw Ye Kerstena Emnet Tektayoch .

  • @zenithtemtime1627
    @zenithtemtime1627 5 лет назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад +2

    እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን መልካም በዓል

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 лет назад

    Kale heweten yasemalen melkam tenesaei

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ፐ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ለሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን

  • @zahraalkhattaf5191
    @zahraalkhattaf5191 5 лет назад

    አሜንአሜንአሜንቃለሑወትያሠማልን

  • @Bella11264
    @Bella11264 5 лет назад +1

    Kal hiwt yasmalen!

  • @astitilahun9252
    @astitilahun9252 5 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meseretehetu785
    @meseretehetu785 5 лет назад

    enkuwan abiro aderesen abatachin kale hiwot yasemaln

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 5 лет назад

    Egziabher Yestehe ....AMEN !!!!

  • @ምርጥኢትዮፕያውነኝለዛውም

    Kale hywot yasemalen lmlawe ykrseten emente tktayewce enkwan lberhan tnsayewe adersacew adersen

  • @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ

    እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሳ

  • @kassechassife4977
    @kassechassife4977 5 лет назад

    kalehiweti yasemalin ekoni Abiro aderesen

  • @ዳኒሸገር
    @ዳኒሸገር 5 лет назад

    Erjem edma ke tena gara le megabi Addis eshitu almayew

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 5 лет назад

    Equan Aderesachhu melkam Facika

  • @ዜድቆንጆዜድማር
    @ዜድቆንጆዜድማር 5 лет назад

    Edmana tana yestot

  • @suman6350
    @suman6350 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ማለት ምን ማለት?

    • @mihretabkassaye5320
      @mihretabkassaye5320 5 лет назад

      Jaan Maroo beka yetenageruten kal kesemahew ye heyewet kal new esun yasemawot malet new it’s like a blessing of the word of the god lord.

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 лет назад

    zare megabi hadis not.balefew sament ena be meketelew sament ende din damiel poletikena ena komedian neh.melti system not.kes,docter,asetemari wezete tefa ethiopiya hulum poletikena hone even eresom

    • @mihretabkassaye5320
      @mihretabkassaye5320 5 лет назад

      Come on you know what he is always said about his speech a twisted mind always think twisted thoughts.