"የ2 አመት ለውጥ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 окт 2024

Комментарии • 564

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 2 месяца назад +272

    በኢየሱስ ስም እጻን ልጅ ልብን ያውቃል ሚባለው እውነት መሆኑን ዛሬ አረጋገጥኩ መንፈስ ቅዱስ አብሮነቱን ለአለም አሳየልን ተባረክ የኔ ጌታ❤

  • @BirukDemeke-fg6cg
    @BirukDemeke-fg6cg 2 месяца назад +83

    ዮንን የሰጠን የአምላክህ ስሙ ይበረክህ ህፃኑ እንኳን ወደደው ማን እንደሆና ሰያውቅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዮን👐👐

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 месяца назад +36

    በቃ ሕፃኑ ዮንዬ ቤት ይደግ 😂
    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል እግዚአብሔር የሰው ፍቅር ይስጣችሁ ❤

  • @user-kaleabmulatu2f
    @user-kaleabmulatu2f 2 месяца назад +146

    የዮን channel 1 million እናስገባለን guys አረ share like subscribe እያደረግን እንተባበር ለዮን ይሄ ስየ
    ያንስህ ነው !❤🎉

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 месяца назад +44

    ያየህ ሁሉ ይውደድህ ማለት ይህ ነው . ህፃኑ ዮኒን ወዶታል

  • @PaulosAbera-wz1gw
    @PaulosAbera-wz1gw 2 месяца назад +39

    ክብር ላ እየሱስ የሁን ዮን ዮን ❤️❤️😍😍😍❤️ ባ ምድር 2000 ሁልት ሺ ዓማት ኑሪልኝ ባሳማይ ካ እየሱስ ጋ ዛላልም የሁን ባ እየሱስ ስም ክፉ አይንካ ❤️😍😍❤️

  • @tesfayehailu6041
    @tesfayehailu6041 2 месяца назад +30

    ልጁ ከተለወጠ በኋላ ለውጡን ያስጠበቀበት መንገድ በጣም የሚያስገርም ነው ተመልሶ ሱስ ውስጥ እንዳይገባ ከፍተኛ ቁርጠኝነት አሳይቷል ከማይመጥነው ቦታ ሸሽቷአል 👍👏

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +48

    ዮኒዬ ልበ ቅኑ ጩጬው ወላጆቹን እቢ አለኮ😂😂😂የኔ ውድ እድግ በል

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 месяца назад +5

    አንተ ብላቴና መንፈስ ቅዱስ አግኝቶሃል በዮኒ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ሀይል ክብር ቅባት የጌታ አብሮነት በላይህ ይሁን ትውልድ በአንተ ከጨለማው አለም ያምልጥ በጌታ ጥበብና ሞገስ እደግ ቀጣዩ ዮናታን❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 месяца назад +21

    ኡዑፍፍ የኔ አባት እፃኑ ዮንዬ ይተካል በመንፈሱ ተንክቷል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ተባረኩ 😍

  • @yonaszemene6351
    @yonaszemene6351 16 дней назад

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 2 месяца назад +16

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ይሄ ነው የኔ ጀግና ዮኒዬ ይሄን ልጅ ሸልምልኝ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 месяца назад +15

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንካን፡ጌታ፡ረዳህ ዮኒዬ፡እግዚአብሔር፡ ይባርክህ፡ ተባረክ

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 2 месяца назад +8

    ይሔ ህፃን በእግዚአብሔር ቤት መሆን ምን ማለት እንደሆነ አውቋል😀 አባታችንን አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ሰው ስላደረከው በጎነትና ምህረት ስለርህራሄህ ተመስገን ከፍ በልልን!!! ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ገናም ይሳካልሀል!!! እግዚአብሔር እንደሀያልና እንደጨካኝ ጠላትን ሊመታው ህዝቡን ሊያስለቅቅ ከአንተ ጋር አለ!!!

  • @LiyuBini-l6n
    @LiyuBini-l6n 2 месяца назад +18

    ዮኒዬ ትለያለህ እኮ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 месяца назад +43

    ዮና የእግዚአብሔር ልጅ ነህ የብዙ ሰዎች አባት ነህ ለብዙ ወጣቶች ❤❤❤❤❤

  • @selamtube9701
    @selamtube9701 2 месяца назад +1

    ያየ ሰው ይውደድህ እያልክ የምትመርቀው ምርቃት ውጤት ነህ።ህጻኑ እንኳን ወደደህ።ዋው

  • @AaAa-mn7sd
    @AaAa-mn7sd 2 месяца назад +9

    2017 መልካም ዎጣት እሆናለሁ እግዚአብሔር ይረደኛል በጌታ ተስፋ አድርጋሎ 🙏🙏

  • @tsebaotgetahun7016
    @tsebaotgetahun7016 2 месяца назад +79

    2017 3ኛ ልጅ ወንድ ልጅ በመስጠት ጌታ ቤታችሁን ይባርክ ዮኒ እና ዶ!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +4

    ዮኒን የማይወድ ክፉ ዲያቢሎስ ብቻ ነው ! ዘመንህ ይለምልም

  • @martatadese8545
    @martatadese8545 2 месяца назад +1

    Wowow ክብር ለጌታ ይሁን ኡንካን ጌታ እራዳክ ዎንድሜ ታባረክ ዮን 🙏🏼❤❤

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 2 месяца назад +14

    መጀመሪያ ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እኔም የ 2014መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት በምል ሜሪ ቃል የኔም ቤት እግዚአብሔር ለዉጧል አሁን ስደት ነው ያለሁት ግን ከዚህ ስመለስ እኔንም ጠብቁ እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ወጣቶች ሕዱ ተማሩ ተለወጡ ግዝያው አሁን ነው 😢😢ሁላችሁም ተባረኩ ይህንን ኮመንት ምታነቡ በጌታ የዮን ቁጥር ተባበሩኝ 🙏😰😢😢😊

    • @kibrutadele
      @kibrutadele 2 месяца назад +1

      Ayzonnn zemen yemetal

  • @JannatQtr
    @JannatQtr 2 месяца назад +6

    ልጆች እኮ ይታያቸዋል መንፈስ ቅዱስ ነው የገለጠለት የዮኒን ልብ❤❤❤❤❤

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 2 месяца назад +18

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታሆይ ተመስገን ስላደረከው ድንቅ ነገር

  • @liliteshome4436
    @liliteshome4436 2 месяца назад +1

    ህፃናት ንፁ ልብን ያውቃሉ ዮኒ እድሜ ጤናውን ይስጥክ

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 2 месяца назад +10

    Yoniye your heart is so pure even the baby doesn't want to let go wow ❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 2 месяца назад +2

    ሕጻናት ኑጽህ ልብ ስላላቸው ውስጥን ያውቃሉ. ዮኒዬ አንተ መልካም ልጅ ነህ በእውነት ኑጹህ ልብ ያለህ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም ተባረክ ዮኒዬ. የቡዙ ሰዎች እንባ አብሰሃል ❤❤❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 месяца назад +3

    ዮኒዬ የተባረክ ነህ ለምልም ፀጋው ይብዛልህ የክፍ እጅ ,የክፍ እግር ሁሉ ይታሰሩ ጌታ ሆይ በከበረ ደም ወንድሜ ያንቴ የሆኑ ሁሉ ይሸፈኑ ከዚህ በላይ ስፋ ❤❤❤

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 2 месяца назад +1

    በእውነት ይህ ተአምርነው ይህ ህፃን ለዬናታ ተልቅ ምስክርነው አሜን በጣም የገረመኝ ሲፀለይ ዬናታን እንዴት እደሚያይው በጣም እየደጋገምኩነው የማየው ምክንያቱም ታምር ሰለሆነብኘ እኔ ያለሁት ኦማን ነው ማርሴል ፕሮግራማቹሁን በጣምነው የምውደው

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 2 месяца назад

    ዮኒዬ እግዝአብሔር ይባርክህ በእውነት የመከሩ ሰራተኛ ስለሆንክ ታድለሀል ለድል ያብቃህ እንወድሀለን

  • @HahshabBahshsz
    @HahshabBahshsz 2 месяца назад +1

    ዮንያችን አንተኮ ለኛ ከእግ|ር የተሰጠን በረከታችን ነህ

  • @birtukanmengeshaeshete5032
    @birtukanmengeshaeshete5032 2 месяца назад +1

    የወኒዬ ልጅ ልብን ያዉቃል ይባላል የዋህነትህን አዉቆ ነዉ።❤❤❤

  • @meseretemeseret7212
    @meseretemeseret7212 2 месяца назад +1

    በኢየሱስ ስም ይገርማል ዮን ምን አይነት ይተበረክ ነህ እግዚአብሔር አምለክ ዘመንህን ይባረክ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @KonjuMolito
    @KonjuMolito 2 месяца назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮይህ ጌታ ዘመን የኔ በርካታ

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 2 месяца назад +1

    ዮንየ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን ይሄ ህፃን እንኩዋን ባንተ ላይ ያለውን ፀጋ አይቶ አለቅም አለ በእውነት እየሱስ ጌታ ነው ጌታ አንተን አለቅም እንዳለ ጌታ እየሱስን አለቅም እያለ ዘመኑ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ በኤልሳእ ላይ የወረደው የጌታ መንፈስ በዚህ ብላቴና ላይ ይውረድ ጌታ እየሱስ ባንተ ላይ ደምቆና ከብሮ እንደታየ በዚህ ብላቴና ላይም በህይወት ዘመኑ ሁሉ ጌታ በሱ ላይ ደምቆና ከብሮ ይታይ ተባረክልን ዮንየ ጌታ የሰጠን ምርጥ ወንድማችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም እስከለዘልአለም ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ሀይል ይሁን በኢየሱስ ስም ዘማንህ ሁሉ የተበረክ እና የተቀደሰ ይሁን❤❤❤

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 2 месяца назад +3

    የነቃ ያመለጠ ምርጥ አራዳ በእየሱስ

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 2 месяца назад

    ወንጌል ይለውጣል❤
    Yoni you are BLESSED ❤❤

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 месяца назад +2

    ዮኒዬ በዚህ ዓመት እግዚአብሔር ላንተም ዳግም በልጅ ተባረክ

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 2 месяца назад +1

    ልጆች ልብን ያውቃሉ ይባላል ጌታም ልጆችን ከኔ አትካልክሉ አለ እኮ አሁንም ትዳራቸው ይባረክ ዮኒ ድንቅ መልካም አባት ጌታ ዘመንህ ቤተሰብህን ይባርክህ 😍😍

  • @etagenamina
    @etagenamina 2 месяца назад +7

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TigistAseffa-n9n
    @TigistAseffa-n9n 2 месяца назад

    ጌታ ይባረክ በአንተ ለሚሰራው ፀጋ ብርታት መትረፍረፍ ጤና በልጆች ይባርክ ሁልጊዜ ሙሉ ሁን ሁልጊዜ ሳቅህ ለጠላት መብረቅ ጥሎ የመሸሺያ ምክንያት ሆኖ ትውልዱን ለቆ ይሽሽ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን የተደረገ የሚያቆያው መስጊድ ተብሎ እንደተጻፈው በቃሉ እግዚአብሄር ለዘላለም ይባረክ አሜን የሰማይ ወራሽ ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳት እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ የአማራ የአብርሃም የሳራ ይሁንላቹ ቃል ኪዳናችው እንደ አብርሃም እንደ ሳራ ትዳራችሁ ልክ እንደ ሄዋን እንደ አዳም ይሁንላችሁ❤ የሰማይ ወራሽ የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር ጨው የብዙዎች አባት ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ዘመን ይባርክ ጸጋ ያብዛልክ ለምለሜ አትገደብ መውጣት ማውራት ይሁንልህ ከዚህ በበለጠ ትውልድን አሳልፎ በእጄ ይስጥልኝ ከዚህ በበለጠ ወንጌል አለሚን ይውረስ አገልግሎትን ልጆችን ባለቤትህን ማውጣትን በግብአትን ቤተ ክርስቲያንን ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ ኢትዮጵያና ኤርትራ ለዘላለም ትኖር ፍቅራቸው ከመካከል ለዘላለም አይጠፋም እግዚአብሔር እንደ ተስፋ ቃልህ ይጠብቃት❤

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 2 месяца назад

    ጌተ ሆይ ኪብሪ ለአንቴ ዪሁን ስለደረኬን ተለቂነገሪ ዘመነቹ በእግዚአብሔር የመረ ይሁን።❤❤❤❤

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 2 месяца назад +1

    ዮኒዬ ተሰክቶልሃል ከእግዚአብሔር ጋር❤🎉

  • @Meski-v1z
    @Meski-v1z 2 месяца назад

    ዋዉ ዱላ እና መንቶ እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አለክ ዮኒዬ ያንተ ውጤት ነው ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 2 месяца назад

    ዮኒዬ ሳቅ እድሜህን ሙሉ ሳቅ ጌታ የሱስ ይባርክህ ሌላምን እንላለን ተባረክ

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 2 месяца назад

    ዋውውው ጌታ እኮ ነው
    ዮንዬ አግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ የህጻኑን ነገር ጌታ ያሳድግ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 месяца назад +1

    Hallelujah hallelujah Amen Amen Amen Egzaber melkam new congratulations

  • @genettadesse1185
    @genettadesse1185 2 месяца назад

    Wow እንኳን ጌታ ዳራሳልክ የሳፋሬ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️ዮንዬ ዛሪክ ይባረክ ❤️

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 месяца назад

    ዮንዬ የኢትዮጵያ የትወልድ አባት ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገሌጌሎትህ ቤተመብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 2 месяца назад +2

    አሜን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ 🙏መልካም ወጣት ወደ ብርታት 💚👏👏

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 2 месяца назад +1

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 2 месяца назад +6

    ክብር ለጌታ ይሁን አሜን 🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 месяца назад

    እዉነት ነዉ ወገኖች ዬኔነ በፀሎት በገንዘብ እንደግፈዉ በአለም ጥቂት አገልጋዮች ቤኖሩ ወጣቱ ትዉልድ ያመልጣል።

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 2 месяца назад +2

    አሜንንንን አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 месяца назад +1

    እህ ልጁየመልካም ወጥት አሰተማሪ ይሆናል❤❤❤❤❤ ዮኒዬ ወድድ❤❤❤❤

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    ዮንዬ ጌታ ያብዛክ ያስፋክ🙏

  • @DaribeHassan-y8k
    @DaribeHassan-y8k 2 месяца назад +3

    ዮኒን የምጠላው ሰው የለም ኢየሱስ ይባርክ ቤተሰቦቻቸው በሙሉ ይበረኩ የኔ ጠፋጭ መምህር ❤❤❤❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 2 месяца назад +10

    እንኳን ደረሰ አላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰህን ስሌ ወንድማችን ስሌ ተደገለት ነገር አሜንን ብዬ ተቀብያለዉ ጸሎት ለኢነም ነዉ. ህጻኑ ደስ ስል በጌት ❤❤

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 2 месяца назад

    ወይ የእግዚአብሔር መጎስ ከህጻን እስከ አዋቂ የምትወደድ የእግዚአብሔር ሰው ዬኒ ብዛልኝ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 месяца назад +1

    ህፃኑ የሚገርም ነዉ ዮኒን አለቅ አለ ዉይ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 2 месяца назад

    ጌታ በረከቱን ያብዛልህ ዮኒ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 2 месяца назад +1

    ይህ ታምርነው ጌታ በህጻኑ በኩል ሰውን ለማስተማር የፈለገ ነገር አለ ህፃኑ ወደደው ብለን የምናልፍ ብቻ አይደለም ህፃናት መልዕክተኞች ናቸው ❤❤❤❤

  • @MusaratMusaratt-gy6vn
    @MusaratMusaratt-gy6vn 2 месяца назад +1

    ወንድሜ ስለየው በጣም ደስ ብሎኝል ❤❤❤

  • @Konjit808
    @Konjit808 2 месяца назад

    ዮኒዬ ተባረክ እንኳን አዋቂ ህፃን ይወደዋል ❤❤

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 2 месяца назад

    ህፃናት በነገራችል ላይ የሰው ልብ ያውቃሉ ዮኒዬ ዘመን ይባረክ

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 месяца назад +3

    በጣም ነው ደስ የሚለው😂😂😂

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 2 месяца назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው እሰይ ተባረኩ የጌታ ባርያ የትውልድ አባት መሆን እን ጌታ መንፈስቅዱስ እንደዚ ለብላቲናዊችም ይገልጣል ጌታ ዘመንንን ይባርክ ትውልድ ይባረክ !!!

  • @kassechshemils9886
    @kassechshemils9886 2 месяца назад

    ዮኒዬ❤እግዛብሔርዘርክን ይባርከው❤❤❤

  • @samuelasheboerdoloashebo-f1i
    @samuelasheboerdoloashebo-f1i 2 месяца назад

    ዮንዬ ጌታ ኢሱስ አብዝቶ ይባርክህ ታባርክ🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔርን ዕድሜ ጤና ይስጥል ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 2 месяца назад +3

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን እእእእእእእልልልልልልልል ሃለ ሉያ ሃለ ሉያ

  • @hirutgetachew7429
    @hirutgetachew7429 2 месяца назад

    ዬኒ የእግዚያብሔር ሰው ዘንድሮ እመጣለው ብዬ አልተሳካም የመጀመሪያ ልጄን ለኬአለው ሰለምታ ይደርስሀል ተባረክልኝ

  • @FygGuv
    @FygGuv 2 месяца назад

    እሳዬዬዬ ሃሌሎያያያያ እግዚአቤሔር ማክበር ልማዶ ነዉ ❤❤❤ እንኳን ጌታ ረዳህ የኔአባት
    ሰለ ዮኔ ጌታ ከበሩን ይወሰድ ❤❤

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 2 месяца назад

    ዬኒየ ተባረክ እንቅፋት አይንካህ በእግዚአብሔር ቸርነት በጠላት የሚነሳብህ ቀንበር ይሰበር። ጌታ እሰከነቤተስብህ ጥላ ከላ ይሆናቸው 🙏❤️❤️❤️

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ዮኒ እወድሀለው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ተባረኩ 🙏🙌🙌🥰🥰

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 2 месяца назад

    You are influential. You are real servant. You are a father of the Generation. I am proud of you servant Yonathan Aklilu.

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 2 месяца назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሁሉን ክብር አንተ ብቻ ውሰድ ለዮኔ ፀጋህ በዝቶ ይትረፍረፍለት ጠላቶቹ ይፈሩ

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 2 месяца назад +2

    አሜን ❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад +2

    ❤❤😮😮ዮኒዬ ህፃኑ እንካን እንዴት እንደወደድክ ዋው እግዚአብሔር በወንድ ልጅ ይባርክህ 2017❤በወንድ ልጅ ተባርክ❤

  • @helennewete6108
    @helennewete6108 2 месяца назад

    Amazing God's grace. God bless you all, Yonatan Akiliu.

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 2 месяца назад

    በጣም እየተዳነኩ የሳመሁ ምሰክርነት ዮንዬ ተሳክቶልሀል ❤❤❤❤

  • @AfiraneGadisa
    @AfiraneGadisa 2 месяца назад +3

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 2 месяца назад

    ልጆች ልብን ያያሉ ኮ 😢ኡፎፍፍፍ ዮና ተባረክ እሺ❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 2 месяца назад +4

    ዋው ኢየሱስ ብቻ ይክብር ጌታ እንኮን ዋውኢየሱስብቻይክብርጌታእንኮንእርዳቹ

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 2 месяца назад

    እውነቱን ነው ህጻኑ አይሄድም በቃ ሳሙኤል ነው የእግዚአብሔርን አገልጋይ ሆ የተባረከ ይሁንልን በጣም ደስ ይላል ዬኒዬ ተባረክ

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 2 месяца назад

    አባባሉን ልቀይር የሚል እኮ አይጠፋም😂 ዮኒ በእውነት ሳቅህን ሳይ ልቤ እንዴትትትትትት ደስ እንዳለው❤❤❤

  • @SmerSmer-i1c
    @SmerSmer-i1c 2 месяца назад +1

    ተባራክ🙏🙏🙏🙏💕💕💕ዮኒ❤

  • @mayda77
    @mayda77 2 месяца назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውውውውኡውውውው 💖💖💖💖💖💖ታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ቆንጆ

  • @nehemiaha.9006
    @nehemiaha.9006 2 месяца назад

    ዮኒዮ ዘርህ ይባረክ

  • @tigistNicola
    @tigistNicola 2 месяца назад

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል መሸረሻዉ ዮኒዬ❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад

    ድንቁ እየሱስ ድንቅ አደርግ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እስዬ እንካን እግዚአብሔር እርዳክ ወንድሜ የተባርከ ትዳር ልጅ ይሁንልክ ይሁንላችሁ❤

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 2 месяца назад

    ውውውውው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏😢😢😢😢😢🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️እንኩዋን ጌታ እራዳችሁ ❤️

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 месяца назад

    ክብር ለረዳችሁ ጌታ ይሁን በርቱ

  • @alfyiamoh
    @alfyiamoh 2 месяца назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወርደት ለሰይጣን ምስጋና አምልኮ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን። ❤😂ህፃኑ በጣም።ነው ያስገረመኝ ዩናታን አለቅም😂

  • @tewodiroshussenmika6424
    @tewodiroshussenmika6424 2 месяца назад

    ዘመንህ ይባረክ ዮን❤❤❤❤❤