ይህች ሀገር ሀይለስላሴን ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል - ራስ ብሩክ | Mabriya Matfiya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Комментарии • 51

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 года назад +7

    እውነት ነው ኢትዮጵያውያን ሁሉንም መሪዎቻችንን ይቅርታ መጠየቅ አለብን በተለይ ጃንሆይን ሁሌ ክፉን መውቀስ ብቻ አይነፋም! 😭😭😭

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +4

    ይሄን ፕሮግራም ሚወደው እንደኔ 🙌🏻

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +1

    ወይ አምላኪ ምህረት አድርግልን 🙏🏼
    አማረብን ብለን ከፈጣሪ ስንርቅ!!!ይቅርታ ማለት ያለብን አንተን ነው ጌታ እየሱስ ይቅርታ በመተ ላለፋችን 😭 ከምር 🙏🏼

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 года назад +4

    ኃይለሥላሴ የኢትዮጵያ ነፍስ ነው። ዛሬ እየተወላገድንም ቢሆን አብረን ያለነው በምኒልክና ተፈሪ ምክንያት ብቻ ነው።

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 года назад +1

    ራስታ ማንነት ነው
    ራስታ አክብሮት ነው
    ራስታ ሰውን መውደድ ነው
    ራስታ ራስን ማወቅ ነው
    ራስታ ባቡሎንን ባርነትን መጠየፍ ነው
    ራስታ ኢትዮጵያዊነት ነው

    • @godislove6010
      @godislove6010 2 года назад

      አቤት አቤት........... ከምር ?

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 года назад +3

    ይህ ትውልድ የደከሙለትን አባቶች አያ ከብር ወይ እሱ ሰርቶ አይታይ ተጎልቶ በጊዜው ኢትዮጵያ ያስከበሩትን እውቀታቸውን ደብተራ እያለ ተበደልኩ እያለ ያላዝናል!
    አፅማቸውን ይበላል
    አመሰግናለሁ የማያውቅ ትውልድ ብዙ ዋጋ ይከፍላል።
    አንተ ከዚህ የደነዘዘ ትውልድ እያመለጥህ ያለህ ወጣት ነህ!
    አዎ የ ኢትዮጵያ የደከሙላትን የሞቱለትን አባቶች ይቅርታ ካልጠየቀ እውነት ነው መቼም ትንሣኤ አይኖራትም።

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 2 года назад +3

    ምችት ይበልክ እውነት ተናጋሪ አያሳጣን

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 года назад

    ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +3

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑኑ

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 2 года назад

    ቡሩክዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዱባይ ባለችበት ሰሀት በጣም ነው የምወደህ የቅርብ ወንድሜ ከዚህ ባላይ እጠብቃለው

  • @dawitarshak3730
    @dawitarshak3730 2 года назад

    ሁልግዜ ተጠቃሚ ወይም የተጠቃሚ ወገን ብቻ ሳይሆን የተንጋደደ መረጃ ተጠቂዎችም ሀሳባቸው ሊንጋደድ ይችላል:: ያለፉት መሪዎቻችን የሰሩት ወይም ያጠፉት እንዳለ ሆኖ በታሪክ መፅሐፍትላይ የቻልነውን ያወቅነውን ዘግበን ማለፍ ስንችል ባለፈው ተነስተን ዛሬ ልንሞግት አይገባም ባይ ነኝ:: ንጉስ ኃይለስላሴ ይቅርታ ይጠየቁ ለማለት ከቃጣን : እርሳቸው ልጅ ኢያሱን ይቅርታ ጠይቀዋል ብለን ብንጠይቅስ? የተንሻፈፈ ሀሳብ ስናስተናግድ እንዳንገኝ መጠንቀቁ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ::

  • @nunufantahun2611
    @nunufantahun2611 2 года назад +1

    በትክክል እኔም ባልደርስባቸዉም በሃሳቡ እስማማለሁ ያለፈ በደል አለ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    እውነት ነው እራስ ብሩክ ተባረክ አቦ ስወድሕ 🇪🇹❤😘

  • @tadraworkdesalegn6973
    @tadraworkdesalegn6973 2 года назад

    እጅግ በጣም እጅግ በጣም ትክክል ነው

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 2 года назад +2

    It's true. They have to ask excuse for Atse HaileSilase

  • @awelwollotube6068
    @awelwollotube6068 2 года назад +1

    የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ

  • @milamila2229
    @milamila2229 2 года назад

    ጀዝባ

  • @Abel-xd6rx
    @Abel-xd6rx 2 года назад

    I love this episode

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 года назад

    እውነትሀን ነው ወነድሜ በሚገርም ሁኔታ አንዲት ሽማግሌ ጥቁር አሜሪካዊት እንዲሁ በጣም shine ያደርጉ እንደነበር አጫውታኛለች።

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Год назад

    Ewnet new. Des yemil zemen aydelm

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ምን ታሪክ አላት. እስኪ. አንድ በሉና. ፃፎ. የጦርነት ነዉ. ወይስ. ሰዉ አገር ባርነት ነፃ ሆነን. ነዉ በነገስታት ሰበብ ዛሬ. የሚረግፈዉ ዘብኤርተኝነት. ጥግ. እዛዉ. አተ አምልካቸዉ. ለሰዉ. አልሰግድም. ነግስታትም ሆኑ. ያሁኑ. በጊዘዉ. ዘብ ነዉ

    • @ephremtadesse7655
      @ephremtadesse7655 2 года назад

      አንተ ኢትዮጰያ ምን በደልሃ ነው?

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад +2

      የአሁኖቹ እናንንተ ከምታወሩት የበለጠ 100 እጥፍ የከፍ እየፈፀማቹ እያሳያቹን አይደል በምን ሞራላቹ የቀደሙትን ትወቅሳለቹ😂😂😂 በቃ እኳ በወረረ ከሚነገረው በላይ በመቶ በጨካኔ በልጣቹ ተገኝታቹሀል

  • @Mom608
    @Mom608 2 года назад

    Yes always it my mind he is right we should

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад

    king of king majesty h/selase

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 года назад

    አኔም አጋጥሞኛል አንድ ኢንዶኖዚያዊ ኢንጂነር።።ኢትዮጵያ የሞተችው ንጉሳችሁን የገደላቹ ግዜ ነው አለኝ።።።።።

  • @senda9782
    @senda9782 2 года назад

    ማብሪያ
    ማጥፊያ
    ላጲስ
    ብሩምሻካ ላካ
    ምንድነዉ ? አማርኛ ነው ? ያሳዝናል አርት ቲቪ የኢትዮጵያን ልጆች በንዲህ አይነት ኮትኩታችሁ ጥሩ ዜጋ ስለምታፈሩ ።

  • @danielmulugeta8425
    @danielmulugeta8425 2 года назад

    ጀርመን ም የሚመሰክሩ አሉ አጋጥሞኛል

  • @Babi24_get
    @Babi24_get 2 года назад

    አረቢኛ ነው ሰባተኛው

  • @bluebelbluest6241
    @bluebelbluest6241 2 года назад

    Haile slassie egziabher nebsachew yimar. Gn Eritra mererwana bahrwa enji hzbwa aysfelgenm. Yalu meri eko new yeneberu. Bomb betachn teqatele enatochachin tutachew besanja siqoret lijochachew bressa siyaleqsu wetatoch ke 6 seat kebetachew endaywutu end doro ebet sizegu. Ere yezihu programme aqrabi mulu tarikachew. Btinegru egziabher yideset neber. We lost our family we lost our lovers. We living alone. Tears😥😥😢Eritrean.

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 года назад

    ይመቻቺሁ ፕሮግራማቺሁ ፈቻያደርጋል ይመቻቺሁ👍👍🙏

  • @kidusfita6539
    @kidusfita6539 2 года назад +1

    ላኚስ first listen ur guest and respect ur guest specch
    I see u allways u don't respect ur guest specch and ሰው ሲያወራ አስጨርስ አትቅደም አንተ ጠይቅ እንጂ መልሱን ቀድመህ አትመልስ ሁሌ አትቸኩል
    አትመቸኝም buy the way

  • @getnetmolla895
    @getnetmolla895 2 года назад

    ምንሼ ነው ለምን አታሶራቸውም ...አስጨርስ ሀሳብ and be respetfull for ur audience and ur gust

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 года назад

    Ewnatunnew esachew teragemewal eyalche hayate setawera semchatalewug

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 2 года назад

    ስለሙዚቃህ እውራ ንሰሀ ለምን ትገባለች ሁሉ አለም መንግስት ይመጣል ይሄዳል እምዬ ምን ሊምጣባት ሁሉ በፈጣሪ ትእዛዝ ነው የቆሪጥ ዘመን ለሱ ነው ንሰሀ የሚገባው

  • @alutowote8151
    @alutowote8151 2 года назад

    ሲኦል ግባና ይቅርታ ጠይቀው።

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад

    ራስ ብሩክ አንተ ያለህበት ሚድያ እኮ አርት ሚድያ ነው። ኢ ቢ ኤስ ስለልክ ነው።

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 года назад +2

    ክክክክ
    ኮሜንት እየጠበቃቹ ማጥፉት ጀመራቹ የ77 የወሎን ህዝብ እልቂት ከሀይለስላሴ ላይ መቼም ልትፍቁት አችሉም ምንም በዘፈን ምንም በመፃፍ ብትክቡትም የአለም የታሪክ ፀሀፍቶች የፃፉት የሀይለስላሴ ነውራቸው ነው የወሎ ህዝብ በረሀብ ሲያልቅ ሀይለስላሴ እንግሊዝ የውሻቸውን ልደት በኬክ ያከብሩ ነበር የአፉርና የኢሳም እስካሁን የዘለቀውን እልቂት የሀይለስላሴ የስልጣን ግዜ በገዛ ህዝባቸው የሰሩት ቅሌትና ጭካኔ ነው።

    • @askaletesema2978
      @askaletesema2978 2 года назад

      የኢትዮጵያን ታሪክ በቅጡ የማታውቁ ለወሎ ድርቅና ረሀብ ተጠያቂ ንጉሥው ናቸው የምትልው የአስተዳደር መዋቅር የማታውቁ ንጉስ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ እንጅ የክፍለ ሀገር አስተዳዳሪው በዚያን ጊዜ የነበሩት ናቸው ክፍለሀገርው ይራብ አይራብ ድርቅው ማየሉንና ለህዝቡ እርዳታ እንዲደረግ ማድረግ ያለባቸው የቅርብ አመራር አስተዳደርው የበላይና የበታቾችው በአሁን ጊዜ ስም ለመጥራት ባልፈልግም የሞተ ወቃሽ ላለመሆን እጠነቀቃለሁ በአጠቃላይ ግን ጃንሆይን አይመለከትም በቅርብ ያሉት አገር አስተዳደሩ ምስለኔው ጭቃ ሹም ሪፓርት አርገው ቢሆን ያ ሁሉ ወገን ባልተፈናቀለ ነበር ግን ልጁ ያለው ልክ ነው ያላግባብ ወቅሰናቸዋል ይቅርታ መጠየቅ ተገቢ ነው እሳቸው ውሻ ቢኖራቸው ቢያበሉ ሀጢአት አይደለም የምታሳድገውን እንስሳ መከባከብ ተገቢ ነው ስርአት መቃወም ሌላ በግል ንጉስን መውቀስ ሌላ ነው ልጄ ተባረክ እውነትን መስክረሀል ያ ትውልድ በሙሉ ያለው ንስሀ ሊገባና እራሱን ሊያስተካክል ይገባል!!!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад

      ልክ የዘንድሮው አብይ ህዝብ እየተጨፈጠፈ ችግኝ እንደሚተክለው ፖርክ እንደሚሰራው ማለት ነው😎

  • @semhal9552
    @semhal9552 2 года назад

    ቡዳ‼️
    የምን ይቅርታ ነው እሳቸውን የምንጠይቀው? ደፋር
    በሳቸው የስልጣን ዘመን ስንት ሰው ነው ያለቀው? እሳቸው ቀርቶ ውሻቸው እራሱ የጮኸበት ሰው ይገደል ነበር!!
    የሰይጣን ቁራጭ‼️

    • @KidusRaStAfEriInI
      @KidusRaStAfEriInI Год назад

      🦁🪶🦚🌅🇹🇬🇸🇳🇲🇱🇲🇲🇧🇯🇧🇴🇯🇲🇬🇩🌄🌳🏵️🌻🚦🚥😭

  • @getachewmognnet6373
    @getachewmognnet6373 2 года назад

    Esu erasu hageritun yikrta meteyek neberebet

    • @KidusRaStAfEriInI
      @KidusRaStAfEriInI Год назад

      🦁🪶🦚🌅🇹🇬🇸🇳🇲🇱🇲🇲🇧🇯🇧🇴🇯🇲🇬🇩🌄🌻⚓🔱🚥🚦🌳🏵️🌻

  • @wiliiifta5533
    @wiliiifta5533 2 года назад

    Kkkkkkkkk All Amhara must be worship hayilasilasse and ask him 🙄 😏 😉 🤣 😂 😜 for his forgiveness.

  • @bluebelbluest6241
    @bluebelbluest6241 2 года назад

    Sew lij tutachew yemiqortu. Yemeret mengst. Janhoy is facist. 😢😢😢for gods sake try to know the positive and negative sides of them. Timhkitenga ftur neberu. Egziabhere yiqr yibelachew. Yiqrta adrgrnal💔💔💔.

    • @KidusRaStAfEriInI
      @KidusRaStAfEriInI Год назад

      ⚓🚦🚥🔱🇧🇯🇧🇴🇯🇲🇬🇩🦁🪶🦚🌄🌻🦚🪶🦁🌳🏵️HAILE SELASSIE MANGISTE 🇲🇱🇸🇳🇹🇬🇨🇬🇲🇲🇲🇺🌅🦚🦁🪶