Yess it is fact , it make a sense, how ever personally I think they will make it what ever the obstacles behind!!! That is what I understood Joe ! Any ways thanks for your big concern for our people who seeks information about UK at this moment!
ጥሩ ነው ግን በደንብ አልተዘጋጀህበት Let say The United Kingdom decided to leave the Dublin system at the end of 2020 as part of Brexit.and the cost is it’s not 400 million
But, if a person come from other country in Europe, their case is not accepted. But they usually don’t declare on arrival to UK. So UK home office, don’t have an information where the refugees are coming from. Hence, they can deport. One other thing, every year each government got selected based on their promise to solve the immigration issue. I hope not, but I’m afraid they might push through this one b/c they don’t have any other success to get elected.
ፈጣሪ ይመስገን ይሄንን ስለ ሰማሁ ብሎኛል ጭንቀቴ ትንሽ ቀለለልኝ በእግዚአብሔር ተስፋ እናርግ እግዚአብሔር ሁሉንም መቀየር ይችላል የእውነት እንደኔ ደስ ያለው ብዙ ይኖራል እንኳን ይሄንንም መስማታችን ቆንጆ ነው ተስፋ አለ ለምሳሌ መረጃ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ ዛሬ ልተኛ የእውነት ተመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምንም አይነት የውጭ ፍርድቤት አያስቆመንም እያለነው ጠቅላይ ሚንስትሩ
እናመሰግናለን ብሮ እድጨነቅ ፈልገው ነው እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል
እናመሰግላለን በጣም ስለ እንግሊዝ አዲስ ነገር ካለ መረጃውን ብታቀርብልን ደስ ይለናል ወንድሜ ትልቅ ነገር ነው የብዙ ሰው ጭንቀት ነው ብየ አስባለሁ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አባቴ እኔ ራሱ UK ነው ያለሁት አነኝ እዚ ከመጣሁት 7 ወር ሊሞላኝ ነው እና እንዳይመለስ እየሰጋሁኝ ነው እና ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠሀኝ I am very grateful ❤❤❤
አሪፍ መልዕክት ነው። አንድ ማስተካከያ ግን UK ከደብሊን አግሪመንት ወታለች ከ 2020 ጀምሮ ስለዚህ ወደ አውሮፓ መላክ አትችልም።
እናመሰግናለን ወድማለም ፈጣሪ ይጨመርበት
Thank you
Thanks bro
ወድሜ ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድንማችን🙏
በርታ እናመሰግናለን
Thank you my brother
ጥሩ እይታ ነው
Thanks you
Thanks Joey for information❤
big respect
Thanks 👍👍👍👍👍
Logical analysis and reasonable speech ❤❤ Proud of you brother❤❤
Thank you 🙏🙏
Tanks jo❤❤
Thanks
🙏🙏🙏
አመሰግንሃለሁ ወንድሜ
thank you bro
ወንድሜ እባክህን በ uk ጉዳይ መረጃ ካለህ እባክህን ቶሎ ልቀቅ እባክህን 🙏🙏
Tahnk you
ያድርገው እስኪ 🙏🙏🙏
Jo 👍👍👍👍💕💕
Uk ከአወሮፓ ወጥታለች
Yess it is fact , it make a sense, how ever personally I think they will make it what ever the obstacles behind!!! That is what I understood Joe ! Any ways thanks for your big concern for our people who seeks information about UK at this moment!
Grateful bro ..demo wede auropa lemehad yemichalu mengedoch link kale mnamn bttebaberen
Jo❤❤❤
ወንድሜ ሀሳብህን እንደ ሀሳብ አከብራለሁ !!!
ነገር ግን የኢትዮጵያ ወጣት እንዲሁም ስደት ለመዉጣት ያለዉን ሽጦ እየከነፈ ነዉ
እዉነታዉ ግን
ሱዳን ሊብያ ጣልያን ፈረንሳይ ቤልጅየም ይሄን ሁላ መንገድ አፈር ድሜ በልተዉ ስንቱን የሞት መስመር ያልፋሉ ?:
ሱዳን በጦርነት እየታመሰች ነዉ
ሊብያም ሰላም የለም ስለዚህ ሀገራችን ላይ ጥሮ ለመለወጥ መሞከሩ መልካም ነዉ
ዜጋውማ ድብን አድርጎ ነው የሚፈልገው ለ ፈረንሳይ 500 ሚልዬን ፓውንድ ሰጥተን ለውጥ ስላልመጣ ይህ ጥሩ ውሳኔ ነው ነው የሚሉት
Vezit viza german ብመጣ እንዴት አሳይለም ብጠይቅ ይሳካል
ባክህ መሯቸዋል አረቡም አፍሪካዊውም ኤዥያኑም ዝም ብሎ ነው የሚጎፈው ስለዚህ ዋጋ ቢከፍሉም ስደተኛን ጠልተዋል ይልቁን ወጣቱ ስደትን እንዳያስብ እውነቱን መናገር ይሻላል
Tileyaleh wendim berta
slkn bro
ፈጣሪ ይባርክህ ፕሮሰስ ላይ ነበርኩ
አረ እኛ እራሱ ፈርተናል uk ከገባው 5ወሬ ነው
@@YordiYordi-u7m ፈጣሪ ይታደጋችሁ
❤❤❤
ጥሩ ነው ግን በደንብ አልተዘጋጀህበት Let say The United Kingdom decided to leave the Dublin system at the end of 2020 as part of Brexit.and the cost is it’s not 400 million
ሰው እየተያዘ እየታሰር ነው
But, if a person come from other country in Europe, their case is not accepted. But they usually don’t declare on arrival to UK. So UK home office, don’t have an information where the refugees are coming from. Hence, they can deport. One other thing, every year each government got selected based on their promise to solve the immigration issue. I hope not, but I’m afraid they might push through this one b/c they don’t have any other success to get elected.
ምን ማለትህ ነወ??? ከሌላ የአወሮፓ የመጣ አለ እና ከባደ ነወ ያልከወ ?? ወረቀት የሌለወ ይስፈራል
I don’t think so
ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ማትሰራ ሰብስክራይቡ እንዲጨምር ?ጥሩ የሆነ ትምህርት ስለምትሰጥ።
Ehann gudaye bedenb seralen beligium ena France yalu uk megebu lejoche alu
መልካም ምኞት ነው ግን ከእውነታው ፈፅሞ የራቀ ዕይታ ነው።
አረ ተው ለው ስኪል ናቸው መተው ስራ አይሰሩም ቤኔፊት ላይ ነው የሚቀመጡት እያሉ ነው እንግዲህ አንተ መረጃውን ከየት እንዳመጣኸው አላውቅም , ሌላው ባንድ ጊዜ ከ uk ወቶ አየርላንድን እያጥለቀለቃት ነው እነሱም ወደ uk እንመልሳለን እያሉ ነው
ከዱብሊን ሀገራት ውጭ ስለሆነች ሊሆን ይችላል ካስታወስከኝ ተደዋውለን ነበር በዱብሊን ምክንያት ከጀርመን ነው የመጣሁ
እሱ ብቻ ሳይሆን አውሮፓ አልቀበልም ስላልዋት ነው ወደ ሶስተኛ ሃገር የምልከው እያለች ነው
Joe whats your Instagram
❤❤❤❤