ተአምረኛው የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት ከንጉስ ኃይለ ሥላሴ በኋላ ወዴት ተሰወረ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright © Axum Tube
    Like, Comment and Share this video.
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    / @axumtube
    =========Follow us on===========
    Facebook: / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram: t.me/Z_Tube
    Twitter: / axumtube
    Tik Tok: / axumtube
    Pinterest: / axumtube
    #Ethiopia #AxumTube

Комментарии • 143

  • @AxumTube
    @AxumTube  4 года назад +12

    መጨረሻው አከባቢ የተቋረጠውን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱ።
    ruclips.net/video/KKWCKhU1Jc4/видео.html

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 года назад +9

    እማላውቀውን ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው በእውነት እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ በርቺ እህቴ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +5

    እናመሰግናለን ዉድ እህታችን ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ኤርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mezmuremahlet
    @mezmuremahlet 4 года назад +17

    ✝ውድ የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ እያላቹ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
    Mezmure mahlet
    ፈጣሪ ከመጣብን በሽታም ይጠብቀን እናት እና አባቶቻችንን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሁን እግዚኦ ምንልበት ወደ ፈጣሪ የምንጮህበት ጊዜ ነው ንስሐ እንግባ በላይኛው ዘላለማዊ ቤታችን በእቅፍ ያኖረን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን አሜን፡፡💚💛❤️

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 4 года назад +9

    ስለ ምታቀርቡልን ትምህርታዊ ዝግጅቶች እናመሠግናለን

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ

    እናመሰግናለን እንደሚመስለኝ እቺ ታምረኛ ቀለበት ንጉስ ቴወድሮስ ሲመጣ ትወጣለች☺️

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 года назад +1

    ጥሩ ታሪክ ነበረ ወደ መጨረሻአካባቢ ድምጸ አይሠማም ነበር ደስ የምል ታርክ ነበ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +5

    ይሕቺ ታምራዊ ቀለበት ፖለቲኮኞችን የሐገር ፀርን። ያጥፍልን የሱ ቀለበት መብራት ይሐሐን ለእናት ሐገሬ ሌላ የሜለው የለኘም

  • @yo.b1434
    @yo.b1434 4 года назад +11

    ጥሩ ታሪክ ነበር ወደ መጭረሻ ግን ድምጹ ጠፋ?

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 года назад +2

    ጥሩ ታሪክ ነው በርቱ መጨረሻ ላይ አይሰማም

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mehabewnibiretu7631
    @mehabewnibiretu7631 4 года назад +4

    ደግማቹህ አቅርቡልን መጨረሻ ላይ ድምፁ አይሰማም እባካቹህ

  • @dejenegemechu5589
    @dejenegemechu5589 4 года назад +2

    ጥሩ ታሪክ ነው የድምፅ ችግር አለው ።

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን ግን
    መጨረሻ ላይ ድምጽ የለውም ?

  • @AaAa-om1jk
    @AaAa-om1jk 4 года назад +2

    እናመሠግናለን ጥሩ ታሪክ ነው

  • @danielabera4722
    @danielabera4722 4 года назад +1

    Gin melkam tarik new bertu ye solomon amlak kef yadrigachew. Amen

  • @yilekalmebrate6848
    @yilekalmebrate6848 4 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው🙏👍

  • @meazaayele1429
    @meazaayele1429 4 года назад +2

    የምታቀርቡት ነገር ጥሩ ነው። ነገር ግን የቀለበቱ ነገር ላይ ቅሬታ አለኝ። አንደኛ ንጉሥ ሰለሞን የሰጣት ሌላ ቀለበት አለመሆኑን ማረጋገጫ የለም። ሁለተኛ ቀዳማይ ምኒሊክ ወስዶ ሰጥቶታል፡ ስለመመለሱም እርግጠኞች አይደለንም። ሦስተኛ ታሪኩን ያየሁበት ወይ የሰማሁበትን ቦታ ዘነጋሁት እንጂ ቅዱሱ ንጉሥ ሰለሞን ሲያርፍ የእግዚአብሔር መልአክ ከርሱ ወስዶ እግዚአብሔር የሚያውቀው ቦታ እንደተቀመጠ ሰምተናል። ለሁሉም ግን ማስረጃ የሌለው ነገር ስለሆነ በዚህን ያክል ደረጃ ወደኛ ማስጠጋቱ መልካም ነው ብዬ አላምንም።
    በዚህም ላይ ደግሞ ክብረ ነገሥት እንደታሪክ መጽሐፍ ልንጠቀማቸው ከምንችላቸው፡ ነገር ግን ውስጡ ፈጠራ መሆናቸው የታወቀ ነገሮችንም የያዘ ስለሆነ ማስረጃ ሊሆን የሚችል አይመስለኝም።

    • @wondyeferu5899
      @wondyeferu5899 3 года назад

      እ/ር ይስጥሽ ፣ጠያቂ ትውልድ አይጥፋ! እኔ ደግሞ የተምታታብኝ የሰለሞን ጥበብ ተብሎ በደብተራ በቀለበት ላይ ከሚሰራው ድግምት ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ፣ ድግምትን በክርስትና ህጋዊ የማድረግ አካሄድ ይታየኛል ፣ የሰለሞን ጥበብ ከእ/ር በቁስ ሳይሆን በመንፈስ የተሰጠው ነው። ቀለበቱ ላይ ትኩረት እንዲደረግ ተልዕኮ ያለው ሀሳብ ነው።

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 4 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የተዋህዶ ልጆች በዚ ሳምንት ላሳያችሁኝ ድጋፍ እጅግ በጣም ነው የማመሰግን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብያለሁ አሁንም የየተዋህዶ ልጆት እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 4 года назад +3

    ወደ መጨረሻው ድምፅ አይሰማም እንደገና ይስተካከል

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 года назад +12

    ሀይለስላሴ ይችን ቀለበት ያገኙ አይመስለኝም 😆 ይህን ቀለበት አድርገው ከመንግስቱ ወንበር ስር ባልተቀበሩ ይመስለኛል 😅

    • @ሚን
      @ሚን 4 года назад

      ባሪያው ወንበር ስር ለመቀበራቸው ምንም ማስረጃ የለም

    • @yosefermias184
      @yosefermias184 4 года назад

      በሃጢአታቸው ምክንያት ሊሞቱ ይችላሉ!! እንኳንስ አፄ ሃይለስላሴ ይቅርና እንደ ልቤ የተባለለት ቅዱስ ዳዊት እንኳ ባደረገው ነውር ስራ ምን እንደ ገጠመው መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናልና።

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 4 года назад

      Hailed dilasse is a god or messie for Jamaican people ..jamaica bereha honobachew hails silale sigebu znab zenbual Bizuwochu endeamlakachew yayuachewal..

  • @genetasefa1014
    @genetasefa1014 4 года назад

    ተረተት ለምትሉ ሰዎች ለአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናድርግላቸው።

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 года назад

    እኔ ሲመስለኝ ይች ቀለበት ፃዲቁ ንጉስ ይዟዋት ገዳም የገቡ ይመስለኛል እንጅ ጃኖሆይ ላይ አይደለም ከሳቸው በፊት የነበሩትም አላገኙትም የመነኑ ነገስታት አንዳቸው ይዘው ገዳም የገቡ ይመስለኛል ይህ የግል አስተያዬቴ ነው የራሴ!

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 4 года назад

    እንደገና.ስሩት.ተቆራረጠ.ጥሩ.ታሪክ.ነዉ

  • @merongetachaw268
    @merongetachaw268 4 года назад +8

    እኔ ግን ሳስበው አጤ ሀይለ ስላሴ ለእንግሊዞ ንግስት ሰተዎታል ባይ ነኝ😊😊😊🤔የውነቴን ነው እሷ ከመጣች በሆላ ነው ኢትዬጰያ የዞረባት እስከአሁንም እየተሽከረከረባት ነው

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 года назад +3

    ሰላም አክስሞች ስለምታቀርቡት መርሃ ግብር እናመስግናልን

  • @Mimibiz03
    @Mimibiz03 4 года назад +1

    You need to re-upload it.. We can't hear anything except the background music towards the end.

  • @abayfiseha5483
    @abayfiseha5483 4 года назад +8

    እረ መጨረሻ አካባቢ ድምጹ አይሰማም

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 4 года назад

    ???? Mechereshawus ?? Betam betam aguaggiy tarik neber ❣😘😍

  • @astergizaw6
    @astergizaw6 4 года назад

    መጨረሻ አካባቢ ሰተቆራረጠ በድጋሜ ብታቀርቡት ጥሩም ትምህርት በመሇኑ

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 4 года назад

      ከላይ ሊንክ አስቀመጠዋል

    • @astergizaw6
      @astergizaw6 4 года назад +1

      @@ayehutgashaw8953 አለዉ ሰማሁት እግዚአብሔር ይሰጥልኝ

  • @ሜሮንየሚካኤል
    @ሜሮንየሚካኤል 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን

  • @dragonslayer8617
    @dragonslayer8617 4 года назад

    There is a sound problem at the end whats up??

  • @JohnSemart
    @JohnSemart 7 дней назад

    እኛ ቤት ያለው ቀለበት በጣም ተራ ነው ከፈለጋችሁ ኑ ውሰዱት አያቴ ቀለበቱ ቅቤ የቀባ ነበር ነገር ግን ከብቶች የረብ ነበር የታመመ ሰው

  • @уиєѕ
    @уиєѕ 4 года назад +3

    17:17 በኋላ ድምፅ የለውም አስተካክሉት

  • @sudoer92
    @sudoer92 4 года назад

    may god be with you axum

  • @dejenesurafel9430
    @dejenesurafel9430 4 года назад

    ጥሩ ነዉ ግን ድምፁ ጠፉ

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq 4 года назад

    እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @haregbrauer4145
    @haregbrauer4145 4 года назад

    The video was entrapped please post it again

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 года назад

    እለመሳቅ አይቻልም የተመረጡ የአርቲስቶቻችን ቲክቶክ እና አንስታግራም አስቂኝ ቪድይዎችንማየት ትችላላቹ.

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 года назад

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @xiomihuawei4047
    @xiomihuawei4047 4 года назад +2

    ተራ ታሪክ የኢትዮዽያ ኃይሏ ፣ ጅግንነቷ፣ ውበቷ እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው። በዚህ ታሪክ ሕዝቡ እግዚአብሔርን ትቶ ቀለበት እንዲፈልግ አታድርጉት ..... ታይቶ የማይያወቀውን ቀለበት ከማወደስ ..... በሕይወታችን አጠገባችን የምናየውን እግዚአብሔርን ሕዝቡን እንዳታስጥሉት !?

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ኣሜንን

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 4 года назад

    በዐረተደቅሶች መነጥር የነገሥታቱ ምስል ካለን ያየር ፀባይ አኳያ በጣም ቀላላ የዛሬ 3,000 ዓመት ተረዱ ነጩ እስራኤላዊ ተገልብጠው ኢትዮጵያ ላይ ለምሳሌ ያህል ቢሰፍር ጥቁሩ የአዳም ዘር 180 degrees ዞሮ በሰሜን አፍሪካ 33⁰. የሙቀት ክልል ውስጥ የሚያሳዩት የደምግባት ልዩነቱ ሲካፈል የተቀመጥንበት ጊዜ ለማን ዘር ተስማሚ እንደሆነ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው ባርነት በጠባብ ትርጉም ሲባዛ ግር ይላል። በሙዜየም ያላቹትን እባካቹ አርሙት ያስርቱ ትዛዛት, ቀለበት መኖሪያው አንድ ላይ ስላሉ ክብር አታሳጠት! ከ ንግሥተ ነገሥት እህተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ ሰባ ከመቶ % ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል የሚለው ትንቢት ያስነሳቸው ጉዳይ ያልገባው ትውልድ የኢትዮጵያ ተስፋ በፒሎቲካ ታስሮ ለመፍታ ጨንቋቸው ቅድስ በጥበቧ በድሀ እናት ላይ ተገለጣ እስካሁን ጠብ ያለ ነገር የለም።

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue День назад

    በፈጣሪስምተጠብቃትኖራለችበፈቀደውግዜይከሰታለልበፈጣሪትዛዝ

  • @biruktsegaw9919
    @biruktsegaw9919 4 года назад

    እባካችሁ ከናምሩድ ጀምሮ ያለውን የዘር ሀረግና ታዐምራቶችን ተርኩልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 года назад

    መጨረሻውን ግን አልሰማንም ድምጽሽ ጠፍብን በሌላ ቢድዬ አቅርቢልን መጨረሻውን አላወቅንም

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 4 года назад

    Ameseginalew

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 года назад +2

    ኧረ እደገና አቅርቡት መሀል ላይድምፅ የሚባል ነገር የለዉም እየተቆራረጠ ነው

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 4 года назад

    Apostle Paul, ka arogitoch tarte trate tatabaku yalwe lazehe nawe.

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 4 года назад

    በጣም ነው የሚቆራረጠው ድምፁ ጥራት የለውም በተለይ ወደ መጨረሻው አካባቢ እናንተ ሳትሰሙት ነው የምትለቁት

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 4 года назад

    15:58 ላይ ይህች ምህታተኛ ቀለበት ብላለች አንድ በሉኝ ሁለተኛው ደሞ ትራያንግል ውስጥ አንድ አይን ብላለች እና ይቺ ቀለበት የኢሉሚናይቲ ምልክቶችን ያጠቃለለች ናት ጉድ በሉ ወይም አስረዱኝ እናካችሁ

  • @yosefermias184
    @yosefermias184 4 года назад

    ከ 17ኛው ደቆቃ ጀምሮ አይሰማም ስለዚህ በድጋሜ ይቅረብልን።

  • @melakukebede5817
    @melakukebede5817 4 года назад

    ወደ ወደመጨረሻው ድምፁ ጠፋ

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 4 года назад

    Enega new yedmtsi mekoraret chgir alewu ?

  • @hannagulema330
    @hannagulema330 3 года назад

    That's ironic, if he had the ring, he would have survived DERG. Or the ring as you say is not powerful. choose either.

  • @WOLF-zj9jy
    @WOLF-zj9jy 4 года назад +1

    በርቱልን

  • @kedirhassen9892
    @kedirhassen9892 4 года назад +2

    የውሽት፡ ትሪክ ትሪክ፡ በቃን፡ !!

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 года назад +1

      ይሔ አንተን አይመለከትህም ውጣ ከዚህ ፔጅ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 4 года назад +1

    በጣም ታቅ ታሪክ ነው እንይ ገራችሂን ያለው ግን ግራ የገባኝ ቀለበቶን መተተኛ ቀለበት ስትይ የሰማሁ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ "መተተኛ" እኔ ትንሽ እውቀት ያለኝ ገና ቀለበቱን ሳይ ኮከቡን ሳይ አንዱ የኢሉሚናይቲ ምልክት ሰለሆና እህ! አልኩኝ ስትናገሪም የንስር አይን ቀለበቱ ላይ አለበት ስትይ እንደገና አንድ አይን???? አልኩ አንድ አይን የነዚሁ የሰይጣኖች አምላኪው የኢሉሚናይቲ ምልክት በመሆኑ ምንድነው የምሰማው ዶክተር ይሄንን በደንብ ቢያብራሩልን የኔ ትንሾ እውቀት ችግር ፈጥሮብኛልና። እሺ ታዲያ አሁን ቀለበቶ የት ገባች ልትሉን ነው
    እንደጀመራችሁት ፈልጋችሁ አምጡት (*~*) ኮሎኔል መንግስቱ እማ ቢያገኙት እንደዚህ በሰው ሀገር ባልማቀቁ ነበር፣ አብይ አግኝቶት በሆነ እና ዘላለም ኢትዬየያን በገዛት።

    • @ማሂደሳለ
      @ማሂደሳለ Месяц назад

      @@lifeat2401 አተ ዳቢሎስ ነህ

    • @ማሂደሳለ
      @ማሂደሳለ Месяц назад

      ሰይጣን ሕድና ስገድለት😅 አብይ የሚባል ሰይጣን😮

  • @OmarAhmed-nr2bc
    @OmarAhmed-nr2bc 4 года назад

    ጅላጅሎች ሰለሞናዊያዊያን
    ሊላ ምን ይባላል ከመሳቅ በስተቀር

  • @nappydaniel7896
    @nappydaniel7896 4 года назад +1

    ke 17:17 behana yalew endale ayesemame mendnew degami astekakelachi post adergut tareku yagagale

  • @amoraprotectertreanate
    @amoraprotectertreanate 3 года назад

    አስተካክለው ይድገሙን

  • @mlaiketetshomoal4281
    @mlaiketetshomoal4281 4 года назад +1

    እባክሽ የአረብኛውን ትክክለኛ ስም ጻፊልኝ ። የጠራሽው የንጉሥ ቴዎድሮስ ስም መሰለኝ ፊደሎቹን በትክክል ጻፊሊኝ ። ከሃቲማ / ከሃትማ ሳሊማ የትኛው ነው ። ሁለተኛው ከሆነ በጣም ትክክል ነው ።

    • @fevenabebe7928
      @fevenabebe7928 4 года назад

      Rly?...mn malet new be amaregna

    • @mlaiketetshomoal4281
      @mlaiketetshomoal4281 4 года назад

      @@fevenabebe7928" ከሃትማ ሳልማ " እንዲህ ነው የሚጻፈው ?

    • @fevenabebe7928
      @fevenabebe7928 4 года назад +1

      Eko esuma in arabic new...be amaregna trgumn neber yalkut

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 4 года назад +1

    እረ ተው ተው እና ለምን ኢትዮጵያ ስላም ጠፋ ለምንስ ኢትዮጵያ እንደ ዳቦ ቆራረስው ቆራርስው አይ ሌላ ቀለበት ስጧት ነው እሜሆን ተው ተው እማይሆን ነገረ አታውሩ

  • @የገብሪኤልልጅ
    @የገብሪኤልልጅ 4 года назад

    ሰተሪኪትለያለሸ

  • @እመንእጅአትፍራ
    @እመንእጅአትፍራ 4 года назад +2

    አይሰማም ውዴ ድምፁን አስተካክላችሁ አቅርቡልን ከይቅርታጋ

  • @getahunhailu5510
    @getahunhailu5510 4 года назад

    17:00 ደቂቃ በሗላ ያለው ማብራርያ አይሰማም

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 4 года назад

    Yekirta yene ehit tiru program new gin Besime AB Be WELD be MENFESKIDUS nilesh bitgemir netam tiru neber

  • @thetruthofnewtestement1513
    @thetruthofnewtestement1513 4 года назад +1

    ኧረ እባካችሁ ይሄ ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው ፥ መፅሀፍ ቅዱስን ካላነበባችሁ እውነቱ አይገባችሁ...የምትሉት ውሸት ነው ፥ የጥበቡ ሚስጢር ቀለበቱ አይደለም ፥ ሮዳስ ታደሰ ዶክተር ከመፅሀፍ ቅዱስ የወጣ ሀሰትን ቃል ነው ያስተላለፉት

  • @venusnazret2827
    @venusnazret2827 4 года назад

    Too many advertising between the video 😡

  • @feleke4043
    @feleke4043 4 года назад

    የሰለሞንን ቀለበት ማነው የሰራት?

    • @mehabewnibiretu7631
      @mehabewnibiretu7631 4 года назад

      ከሰማይ ነው የወረደችለት

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 4 года назад +2

      @@mehabewnibiretu7631 አለ መፀሐፍ ቄዱስ ላይ ስለዚህ ቀለበት? ንጉስ ሰለሞን ብዙ የተምታቱ ነገሮችን ሲያደርግ ነበር እዳነብኩት መፀሀፍ ቅዱስ ላይ

  • @hdufujjfjf6678
    @hdufujjfjf6678 4 года назад +1

    ተቋርጧል እንደገና አስተካክላችሁ አውርዱት

  • @danielabera4722
    @danielabera4722 4 года назад

    Dimsu tefa hulunim mesmat felige neber...

  • @emanuelmuluneh1171
    @emanuelmuluneh1171 4 года назад +2

    Why you use pictures from Europe not from Ethiopia you just read tells from air. You decieve people by fabricated tells plse watch out what you speak God gudges. Solomons power is God almighty not his ring. It is out of the bible truth.

  • @hdufujjfjf6678
    @hdufujjfjf6678 4 года назад

    ሰወዳችሁ በርቱልን

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 4 года назад

    ምን አይስማም ከግማሽ በኋላ

  • @genetyibas7736
    @genetyibas7736 4 года назад

    እደገናአስተላልፌአይሰማም

  • @kamilahmedkim6097
    @kamilahmedkim6097 3 года назад

    ena tadiya derg hayleslase derg anko sigelew ye solomon kelebt esuga kehone lemen aladanwm ebakachehu yemimsel neger aweru ye solomon kelebt le saba altestatem fetari sewrotal

  • @filmonteferi4760
    @filmonteferi4760 4 года назад +3

    ተረት ተረት ብትሉ ይሻላል

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 года назад +1

    Emgerm tark new
    benam zemn lenegestatochachn hzb ymimerubetn tbeb albsachew ye abatochachn amlak le Ethiopia melkam merin stat yemnansgnbet gze sten !!!

  • @marneshmengie7562
    @marneshmengie7562 4 года назад +1

    ❤🍃

  • @aaron4688
    @aaron4688 4 года назад

    greenlanther

  • @tarikuashanafe7650
    @tarikuashanafe7650 4 года назад

    Hello my sestr and Iam show that ring is made in Ethiopian:: or what??

  • @tenagnekifle4634
    @tenagnekifle4634 4 года назад +1

    Not in the bible, teret teret!!

  • @iamfree347
    @iamfree347 4 года назад +3

    ሰማይ የቆሻሻ መጠራቀሚያ መሰላችሁ እንዴ ታቦት ከሰማይ ወደቀ ቀለበት ከሰማይ ወደቀ የሰማይ ስባሪ ከሰማይ ወደቀ እየላችሁ የምትጃጃሉ ማፈሪያ ይህን ትውልድ ማታለል አይቻልም

    • @zenahalemayehu3818
      @zenahalemayehu3818 4 года назад

      ፡ላይክንና ሠብስክራይብ፣ ሲባል ካልሆነ በተቀረ፣ ልብወለድ ነው

  • @tkfon5039
    @tkfon5039 4 года назад

    ባለ አምስት ጭራ ኮከብ መጥፎ ነው ለምን ቀለበቱ ላይ ሆነ ተሳስተሻል

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 4 года назад +1

    Zare andegna

  • @red5192
    @red5192 3 года назад

    ቀለበቱ ላይ ye illuminati ምልክት ነው ያለ? ???

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 4 года назад

    Bible, betshe yalame.
    Enante babari wolda tarikachu Christian angate yedafal.

  • @zegeyoumesafen5805
    @zegeyoumesafen5805 4 года назад

    ርእሱ የት ገባ አልተጨረሰም ።ስለ አመጣጡ ነው የተናገረችውን እባካችሁን ከርአሱ አትውጡ?

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 4 года назад +2

    ጥያቄ ቀለበቱ ላይ ያለው እና ባንዲራችን ላይ ያለው ተመሳሳይ አይደለም

    • @iamfree347
      @iamfree347 4 года назад

      ጥያቄ አናስተናግድም ቢመስልህም ባይመስልህም ዝም ብለህ አሜን በል ደደብ

    • @siparatube2797
      @siparatube2797 4 года назад

      ምነው ምነው ባዲራህ ላይ ያለው ኮከብ የኢሉሚናቲ አርማ ነው ባለ አምስት ኮከብ ነው የእስራኤል ባዲራ ላይ ወይም ቀለበቱ ላይ ያለው ባለ ስድስት ኮከብ ነው የዳዊት ኮከብ ይባላል

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 4 года назад +4

    እንዲህ ያለ ምንም የማየጨበጥ ተረተረት ለምን ያስፈልጋል የዉሸት ሁሉንም የመጽሐፉ ባለታሪክ ሰወች የኛ ነው ብሎ ማዉራት ምንድን ነው ጥቅሙ ዉሸት ቁሞ አይሄድም ተረት ተረት አቁሞ ሰራ ስሩና ታሪክ ስሩ።

  • @jobirmule8910
    @jobirmule8910 4 года назад +1

    የመጨረሻ የውሸት ጥግ ሰማሁ ልበል? ዬሄ በምስሉ ላይ የምታሳዩን የኮኮብ ምስል የእሉምናቲ የው ብላችሁ ስትፈራገጡ አልነበር?

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 года назад +1

    አሁን ከፕሬዝዳንት አብይ ጋር አለች።

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 4 года назад

    ይቅርታ ግሸን ደብራ ከርቤ ያለው መስቀል ግመደ መስቀል ሳይሆን ሙሉ መስቀል ነው ያለው ደግሞም እናንተም አውሪታቹተል ስለዚህ ግመደ መስቀል ባትይ መልካም ነው

  • @zekariashabesha1165
    @zekariashabesha1165 4 года назад

    እንደሚደገም ተስፋ አደርጋለሁ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 4 года назад +1

    KING SOLOMON ERASU ETHIOPIAWE NEWU!!

  • @dawitadmasu9950
    @dawitadmasu9950 4 года назад

    መንግስቱ ወስዶታል

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 4 года назад +1

    ተረት ተረት ህልም በረት ከለታት አንድ ቀን ከሰማይ ላይ የንጉስ ሰለሞን ቀለበት እሺ--------ተረቴን መልሱ አፊን በዳቦ አብሱ

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 года назад

      ምን ያስቀባጥርሀል ውጣ ከዚህ ፔጅ አንተን አይመለከትህም

  • @Roz2747
    @Roz2747 4 года назад +1

    ዉድ የተረት እናት ኢማም አህመድን ለቀቅ ተረት ተረትሽን ጠበቅ😊