ትውውቅ ከጸሃፊና ተርጓሚ ሙሃመድ አሊ ጋር ኡስታዞችን ያሳቃቸውና ያስደመማቸው ሙሀመድ አሊ እንዳያመልጣችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июн 2017

Комментарии • 213

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 3 года назад +9

    ጡሩ አንድነትን የሚሥተምሩ ሙሥሊሞችን ያብዛልኝ እወዳችሆለሁ

  • @sebalamohammed9758
    @sebalamohammed9758 7 лет назад +4

    ማሻ አላህ ሙሀመድ አሊ ከምገልፀው በላይ አድናቂህ ነኝ:: አላህ ይጠብቅህ :: እንደምታስተዋውቀን የኢስላም ፀሃፊና የዕውቀት አባቶች እንደምትሆን ተስፋ በአላህ አደርጋለሁ::

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j 2 года назад +3

    ኡስታዞቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ የሙሀመድ ኡሞቶች ደሞ እስላሚክ ሚድያን እንከታተልሲሲሲሲሲሲ

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 Год назад +1

    እይታው አገላለፁ ሁሌም ተማሪ እንደሆን ማሰቡ ህይወትን አቅሎ የሚመለከት ምክኒያታዊ የሆነ ታላቅ ሰው ነው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ከእውቀትህም ተጠቃሚ ሰምተን አጨብጭበን ማለፍ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ የምናደርግ ያድርገን

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 4 года назад +6

    ማሻ አላህ ምን አይነት ድንቅ የሆነ ሰው ነው አፈዘዘኝ እኮ ዕውቀቱ ከሱ አልፎ ለሰው የሚያካፍል ገራሚ ሰው ነው አላህ እድሜና ጤናውን ያድልህ አቦ!!!!!

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 года назад +2

    ሙሀመድ አወል አላህ ይዘንልህ ያረብ በራህመቱወር ይሁንበት ዛሬ አንተ ከነሱጋ አይደለህም 😭😭እኔም ያላስተዋልዃቸው የለሉ ይኖራሉ ኢናሊላሂወኢናኢሌይሂ ራጂኡን

  • @user-gr3cs8gd6o
    @user-gr3cs8gd6o 3 года назад +4

    ኡስታዞቻችን አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ ጀግኖቸ ናችሁ የድናችሁ ጠካሮች በርቱልኝ

  • @user-gu7mb2ou2s
    @user-gu7mb2ou2s 3 года назад +4

    ማሻአላህ አላህ በጀነትም ይሰባስባችሁ ከረሱል ሰ ዐ ወ ጎን ጎረቤት ያርጋችሁ እኛንም ያርገን ያረብ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад

      ስለላህወአለሂወስለም አሚን

    • @user-zh1gd4ot8v
      @user-zh1gd4ot8v 3 года назад

      ሠላሁ አለይሂ ወሠለም አሚንንን ያረብ

    • @user-kb5xy9ub7q
      @user-kb5xy9ub7q 2 года назад

      ሡላሁ ከለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷✅✅✅✅✅✅

  • @user-gr8ky2ks8c
    @user-gr8ky2ks8c 7 лет назад +5

    ማሽአላ ወንድም ሙሀመድ አሊ ጀዛከ አላህ ከይር በጣም ነዉ የሚያስቀዉ ኢንሻአላ ዱኒያ አኬራህን በሳቅ አላህ ያድርግልህ ግን ሁለተኛጠይቁት በጣ ያዝናናል ማሽአላ

  • @fatumaabdu4770
    @fatumaabdu4770 7 лет назад +14

    ፈገግታችሁ ደስ ሲል ካሚል የኔ ጣፋጭ ፈገግታህ

  • @zahraadam1814
    @zahraadam1814 7 лет назад +37

    pleasess የሙሀመድ አሊ ደሴ የሂወት ተሞክሮው ለወጣቱ ትውልድ እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነው በተለይ የትዳር ሂወቱ ለወንድሞቻች እንደ ሞደል ይሆናል በስፊው ቢያስተዋውቀን ስለዚህ በቀላል አትልቀቁት

  • @zahraadam1814
    @zahraadam1814 7 лет назад +31

    አላህ ይጨምርልህ ወንድም ኢንሻአላህ ታሪክ ስሪ ለኡማው አረአያ የምትሆን አላህ ያድርግህ

    • @kjjjh2284
      @kjjjh2284 7 лет назад +1

      eni.dese.yemilege.wsetazoh
      e.siseku.new.

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t 3 года назад +2

    ማሽ አላህ ማሜ 👍
    ኡስታዞቻችን አላህ የህፈዝኩም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t 3 года назад +3

    አብሽሩ ጀመዓዎቻችን አላህ ( ሱ ,ወ) ሃያታችሁን ያርዝምልን ,

  • @seadaebrahim1039
    @seadaebrahim1039 7 лет назад +17

    አረ በአንድ ትውውቅ እንዳታልፍት መሀመድ አሊን ሁለተኛ ጠይቁት እሥኪ 😃😃😃😃😃😃😃😃 ወላሂ ያሥቃል

  • @user-pm9nt8ke7x
    @user-pm9nt8ke7x 7 лет назад +3

    ማሸአላህ መሀመድ አሊ በጣም ነው የሚገርመኝ ምርጥ ፈላስፋ ነው በጣም ደስ የሚለኝ

    • @alimohamed2726
      @alimohamed2726 7 лет назад +1

      አላህ ቤቱን ያስቀው በጣም ነው ያሳቀኝ

    • @zahraadam1814
      @zahraadam1814 7 лет назад +1

      መዲና መዲና ማሻአላህ
      ማሻአላህ ሙሀመድ አሊ ደሴ በጣም አዝናናሀን አላህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @makisweet6731
    @makisweet6731 7 лет назад +3

    masha allah
    አላህ ይጠብቃችሁ
    ሙሀመድ አሊ በጣም ደስ የሚል
    ታሪክ አለክ

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 3 года назад +6

    WOW! Look how they love him. Look how they enjoy his jokes. This is the real brotherhood.

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 3 года назад +1

    ሙሀምድ አሊ ብዙ የማሰትምር ነገር አልው ሰፋያ ያል ሰሀት በያግኝ ብዙ አንማርብታልን አይትዝናናን

  • @medinamedina1011
    @medinamedina1011 7 лет назад +4

    ማሻአላህ ሙሀመድ አሊ Mashallah

  • @haleemahomar683
    @haleemahomar683 7 лет назад +3

    ወንድም መሀመድ ማሻአላህ ቁሜ አፊን እንደከፈትኩኝ ሲጨርስ ነው ካለሁበት የተንቀሳቀስኩኝ አላህ ይጨምርለት በጣም አድናቂውነኝ

  • @user-uq1bu3nk2v
    @user-uq1bu3nk2v 7 лет назад +3

    ጀዛኸላህ ቢላሎች ማሜን በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው ወላሂ ደጋግሜ ሀየውት አላህይጨምርለት
    ኢስላምና ሳይንስ ሲያቀርብ ያሠላም ብቻ አላህ ይጠብቀው

  • @kidetube1592
    @kidetube1592 7 лет назад +2

    ማሽአላ በጣም ደስ የሚል ታሪክ በቀላል አትልቀቁት በጣም እኮ ነዉ የሚያስቀዉ አይ መሀሜ አጃኢብ የሆንክ ሰዉ ኡዝታዞቻችን እኮ አፍ አፍፉን ፍጥጥ ብለዉ ነዉ የሚያዩት

  • @nejatyeallhabarya9700
    @nejatyeallhabarya9700 7 лет назад +3

    መአሻአላህ መሀሙድ አሊ እኔበጣም ተደምሜያለሁ የምታወራው ግልፅ ባይመስልም ካሚል ሸምሱ እንዳለው አንተ ለመረዳት የቁረአን እዉቀት ያስፈልጋል
    ደጋግሜ ነው የሰማሁት የሚጥም እና እውቀት የተሞላበት አገላለፅ ነው የምትጠቀመው አላህ ይጨምርልህ ባለቤትህንም ሳላደንቃት አላልፍም
    እንዲህ ያለ ትውልድ ነው ሚያስፈልገን ማንበብ ባህላችን ይሁን እላለሁ ጀዛህ ከላህ ከይር

  • @motherof3495
    @motherof3495 7 лет назад +3

    MashaAllah beloved brother so amazing

  • @meryembintmohammed8756
    @meryembintmohammed8756 7 лет назад +14

    ከከከከከከ ኧረ ኡስታዙና አላህ ያስቅህ አዱኒያ ወል አኼራ

  • @user-gu4gr8fq2t
    @user-gu4gr8fq2t 7 лет назад

    ማሻአላህ ወላሂ እኔ ይህ ፕሮግራም ስከታተለው ያገኝሁት ትምርት አለ ይህም ሱብሀን አላ ኡስታዞቻችን ሁላቸውም እስቲ ተመልከቱዋቸው ወላሂ ልባችው ጆሮዋቸው ሰተው ለተናጋሪው ስሰሙት ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ ሁሌም አብሮ ይሰብስባቹ በህይር ነገር ሁሉበጅነተል ፊርዶስ

  • @maciaarga904
    @maciaarga904 5 лет назад +5

    እደናተ አይነቱን አለምን ቢቆጣጠር ያረብ

  • @dontworryaboutme9449
    @dontworryaboutme9449 7 лет назад +4

    በእንግልዘኛ ይናገርና እናንተ በማርኛ ተርጉሙላት ፕሊስ
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ!!

  • @AA-zk1gh
    @AA-zk1gh 7 лет назад +1

    mashaAllah masha Alla. allahychimrlh. ustaz muhammed. ali. welahi. betamnew. dsyamilew yahiwet. tarikh. Allahyatebekh

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 15 дней назад

    ማሻአላህ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቓችሁ

  • @hawaadem3543
    @hawaadem3543 6 лет назад +2

    እረ በሳቅ ሞርኩ ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @aloalo2025
    @aloalo2025 7 лет назад +1

    መሻአላህ ጀዛኩምአሏህ ኡስታዞች

  • @user-ej1wg7xm4v
    @user-ej1wg7xm4v 7 лет назад +8

    አረ አይናችሁን ነቀል አድረጉት ከሡ ላይ ዉድ ኡሥታዞቸ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በሣቅ ልሞት ነበር

  • @nejuy3737
    @nejuy3737 7 лет назад +1

    jzkumAllah bilalachinnnnn🌷🌷🌷

  • @nejatbintendris9569
    @nejatbintendris9569 7 лет назад +1

    mashallah jezklahu
    mama. betam new yaznanahen enamsegenaln

  • @fatimaf7600
    @fatimaf7600 7 лет назад +1

    mashallah yarhimuka Allah yaallah Allah yitabkach

  • @user-cv6ly1oy6i
    @user-cv6ly1oy6i 7 лет назад +1

    ጀዛኩም. አላህ.ኸይር

  • @ridwanyusuf8020
    @ridwanyusuf8020 Год назад

    ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው ። ማስታወቂያ በመሀከል ሲገባ ድምፅ ቁጥጥር የላችሁም በጆሮ ማዳመጫ ስንጠቅም ድምፁ ጆሮ ያሳምማል ባካችሁ አስተካክሉ፣!!!!!!

  • @user-rf2ym6ft1h
    @user-rf2ym6ft1h 3 года назад

    ድቅነው ወላሂ ያዝናናል አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት እስታዞቸዋ

  • @user-kb5xy9ub7q
    @user-kb5xy9ub7q 2 года назад

    ማሻአላህ አላሁ ሡበሀነሁ ታአላ በጀነት ይብሥባችሁ ያርብ እኛንም በድናች ጠንካሮች ያድገን ያአላህ

  • @zebibaseid811
    @zebibaseid811 7 лет назад +1

    Masha allah

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን
    አላህ ጠቃሚ እውቀት ይወፍቀን

  • @user-lg1ww4kb2b
    @user-lg1ww4kb2b 7 лет назад +1

    Mash Allah

  • @fathiyaep3393
    @fathiyaep3393 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርልህ

  • @Tube-mj3cn
    @Tube-mj3cn 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @zahraaddm7438
    @zahraaddm7438 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ ወላሂ በጠም። ደስ። መሀመድ አሊ በጠም

  • @user-yf8mr3hq6s
    @user-yf8mr3hq6s 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እድሜና ጤናይስጣችሁ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 3 года назад

    አላህ ይጨምረልክ ሙህር ጀግና
    ሙሃመድ አሊ;

  • @bilalfamily769
    @bilalfamily769 2 года назад

    Mashallah barekeallah fikum

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጣብቃቹ

  • @zeyinbayasin6780
    @zeyinbayasin6780 7 лет назад +1

    masha allah allah ycihmerlaciho diss ylale berta belo

  • @user-qg6ks9ox5d
    @user-qg6ks9ox5d 7 лет назад +1

    ማሻአላ አላህ ይጨምርላሽሁ። ውዶች

  • @aninatahmed4038
    @aninatahmed4038 7 лет назад +1

    ማሚአሳቀከኝ በጣም ጀዛከላህ

  • @user-ub3gy8me4w
    @user-ub3gy8me4w 6 лет назад +1

    ሱብሃን አላህ ማሻ አላህህህ

  • @rabiarabiaali7581
    @rabiarabiaali7581 3 года назад

    Masha Allah setmrw wlahi bade hulachihume sayachihu emebaye naw ymtaw. Allah ytbekachihu tkerw machme bihone edatelayayau

  • @naeeman2214
    @naeeman2214 7 лет назад +1

    ማሻአላሕgood

  • @rahmalove4728
    @rahmalove4728 7 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @amiinahhussein6191
    @amiinahhussein6191 3 года назад

    Masha allah ayilayachuu

  • @hayat.sulamendbdbdbdhd6806
    @hayat.sulamendbdbdbdhd6806 7 лет назад +1

    ማሻአላህ. ማሻአላህ. አላህ. ይጠብቅች 💘💘

  • @mubarekkedir516
    @mubarekkedir516 3 года назад

    Masha Allah

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 7 лет назад +1

    ማሻአላ
    ማሻአላ
    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @hayatahmed4003
    @hayatahmed4003 6 лет назад +1

    ማሻአላ

  • @zebeebazebeeba9449
    @zebeebazebeeba9449 7 лет назад +1

    ማሽአላህ ውዶቼ

  • @thoibathooba2433
    @thoibathooba2433 6 лет назад +1

    አልህ። ይጠብቀቹ። ወድቆ። እስተዞቼ

  • @user-lw7yn1bn4k
    @user-lw7yn1bn4k 3 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞች ያ አላህህ
    ሰው ሲያወራ እንደመደመጥ የሚያስደስት የለም እስቲ እዮቸው በፀጥታ ተመስጠው ሲያዳምጡ

  • @user-ps1uj2jx4s
    @user-ps1uj2jx4s 3 года назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ib8uv1zk9e
    @user-ib8uv1zk9e 2 года назад

    መሻአላህ

  • @sodirtube9822
    @sodirtube9822 3 года назад

    ማሻ አሏህ

  • @user-xx1ue2ef3h
    @user-xx1ue2ef3h 5 лет назад

    ማሻአላህ አላህ በድንብ ያስባስበን በጣም ደሥ ብሎኛል እስልምና ረቂቅ ነው

  • @mohammedibrahim7517
    @mohammedibrahim7517 7 лет назад +1

    Mesha allah btam desyemel teweweq new allah yetebkachehu

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 3 года назад

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @user-hk7ib6ge9z
    @user-hk7ib6ge9z Месяц назад

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-dn4sq7ly3c
    @user-dn4sq7ly3c 3 года назад +2

    ጀግና ነህ

  • @hsjshshshsshjsjshsgs3415
    @hsjshshshsshjsjshsgs3415 7 лет назад +1

    ሀቢ ቢ ማሺአላህ

  • @user-nq6vf5qh5q
    @user-nq6vf5qh5q 2 года назад

    ወይ ማሜ በሳቅ የማይጮህ አላላለም አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 2 года назад

    አላህይጠብቃችሁ 😍😍😍❤

  • @bilalfamily769
    @bilalfamily769 2 года назад

    Walekumselam Allah yahfezkum

  • @user-we8si9vx1z
    @user-we8si9vx1z 3 года назад

    ማሸአላህ

  • @ethiotmtam7400
    @ethiotmtam7400 3 года назад

    ostaz i love you

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 Год назад

    ወንድም ቡርሃብ አላህ አፍይና እድሜ ይስጥህ

  • @zahraaddm7438
    @zahraaddm7438 7 лет назад +1

    ስትል አላህ ይጨምርልህ

  • @user-xg9mp9nf8r
    @user-xg9mp9nf8r 7 лет назад +1

    Lebichaw yiteyeklen beka zemmm belo yawuraaaa dess yilala mashAllah

  • @arhoricerds7816
    @arhoricerds7816 2 года назад

    Mashallahe muhame hulachuhum tameralachu allahe yagezen ambabi yehon muslim.mahebereseb endefeter ambebom yemisera new

  • @ail123dfsgff5
    @ail123dfsgff5 3 года назад

    ማሸአላተምረ 😍😍😍😍😍

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 7 лет назад +1

    ilove yur took

  • @hayatabadrabadr9525
    @hayatabadrabadr9525 7 лет назад +2

    እረ በሳቅ ገደለኝ በተለይ የልጁ ክክክክክክ
    ማሻ አላህ

  • @DidudhdhXjxhdgsshhsy-lo5lb
    @DidudhdhXjxhdgsshhsy-lo5lb 2 месяца назад

    አለሀይጠብቀቹ

  • @user-jm2op5oc7q
    @user-jm2op5oc7q 7 лет назад

    ማሻአላ በጣምደስይላል በሳቅ ገደልከኝ

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 3 года назад

    እኔ አንተን በግሌ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ
    በተለይ ስለ ፈረንሳይ ማክሮን ነገር የሙስሊሙ ግርግር የተናገርከው wow ነው
    you are amazing

  • @saadasaeed5929
    @saadasaeed5929 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @hg8112
    @hg8112 5 лет назад

    መሀመድ አሊ አላላ ይጠብቅህ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 7 лет назад +1

    edianete ayenite temiret ymekibeli aemeru ytadeli new masa allah

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 7 лет назад +1

    enkan desa honku habayib

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 2 года назад

    👍👍👍

  • @abdulsalamalhayer1595
    @abdulsalamalhayer1595 3 года назад

    ራመደን የቁራን ወር መታዋዎቅ አራ በአለህ ይዤቾሀሎ

  • @user-wo3tb8uq8e
    @user-wo3tb8uq8e 3 года назад

    Enwedhalen

  • @AAAA-rg1cd
    @AAAA-rg1cd 7 лет назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወድም ሙሀመድ አሊ በሳቅ ግደለኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ameenaadam4254
    @ameenaadam4254 6 лет назад

    Kkkk welahi betam newu yesakut mesallha aelah yitebkachihu