Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋጋ ስንት ነው ዋጋውን ካላወቅን ምን ፋይዳ አለው ማየት ብቻ
ዋጋውን ፅፎታል ቪዲዮው ላይ
በጣም ውድ ነው ቢሥሚላህ
ውድ አይባልም ግን አሰራሩ ሰምነቶ ከገባ ቡሀላ ነው ወይሰ
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
አሜን
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ፖረፈይሌን በመጨን ሰብስክረይብ አድርጉ
ምርጥ ነው እኔ የሚመኘው ምንጣፍ እሳት ብዙ አይዘልቀውም አጥቁሮ ያልፍል ምቾት ያለው እቃ ነው
እውነት ነው ቶሎ የመቆሸሺ አቅምም የለውም ጡሩ ነው!👍
በጣም አሪፍ ነው እኔም ወደጅዋለሁ ፣በርታ ወንድማችን
ክበርልኝ የኛ አሳቢ በርታልን መረጃዎችህ በሙሉ አንጄት አርስ ናቸው
ሥለመረጃችህ እናመሰግናለን ዋጋውን ሥላልነገርከን መረጃህ ሙሉ አደለም ዋጋውን ብትነግረን ጥሩ ነበር
ወይ ጉድ ማሻ አላህ መኖር ደጉ ሥቱን አየን ሀቂቃ ምርጫየ ነዉ ዋጋዉሥ ሥት ይሆን😂😂😂☝️☝️👍👍👍
ግድግዳው ቆርቆሮ ከሆነ ይዛልወይም ይሆናልወይ ብሮ ሃቁን ንገረኝ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላ ወዲም በርታ ለቤትህ አዲስ ነኚ ሀሪፍ ነዉ በጣም
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ መርጃ ነው አወን ይሄ በጣም አሪፍ ሴራሚክ ነው በርታ ጀዛክሏህ ኸይረን ወንድማችን🙏ዋጋም ስንት ነው የምትሉ እስከመጨርሻው ብታዬት ወይም ሳታሳልፉ ዋጋው ተፅፏል
ወላሂ በጣም የምፈልገው ሴራሚክ ነው እንሻአ አላህ አደርጋለሁ
ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሀ አያበላሸውም እንደ ለበርዳና ለሽንት ቤት ማድረግ ይቻላል እንደ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ ይላል.ግን ዋጋውን ለምን አትነግረንም
አሪፍ ነው የኔ መዳም ቤት አለ ግን ዉሃ ስነካዉ ይበላሻል
We want know price for each m square
እኔ በጣም እፈለጋለሁ ግን ለጭቃ ቤት ይሆናል ?
በጣም እናመሠግናለን ግን አንድ ካሬ ዋጋው ስንት እንደሆነ ጠይቀህ ቀጣይ አቅርብልን
እንኳንም ደህና መጣህ ውንድም
ማሜ ለ100 ቆርቆሮ ስንት ይበቃል ስራሚክ ለማንጠፍ በጣም ምኞቴ ነው እባክህ መልስልኝ እንድታደርስልኝም ጭምር ላስቸግርህ !!!
የኔም ጥያቄ ነው
160 kare filigalew gin silk kutir lakilign.
እሺ በጡቅሉ ለአምስት ክላስ ስንት ይበቃል ጠቅለል አድርገህ ነገረኝ
የኔም ጥያቄ ነበር
አሰላሙ አለይኩም ብሮ አሁን ለይ ሰራሚክ በወሎ ክፍለ ሀገር ለአራት ክፍል ቤት ስንት ብር ያስፈልጋል እዳታልፈኝ ጀዛከላህ
ሰላም እዴት ዎልክ ወድማችን እናመሰግናለን የት ነው የሚገኘው ከቻልክ አሳውቀን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ
ዋሌይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ስንት ነው ዎጋ
በረታ ብሮ
ማሜ ዋጋውን ንገረን
Belew! yeceramic aynet ke plastic yetesera???
ይሂ ሲራሚክ የትም ቦታ መሽጥ ተጀምራል ወይ አንድ ቭዲኦ ብቻ ሰርተህ ዝም አልክ ምነው የትንደምናገኘ ብትንግረን
wl.wr.wb...ensha,alla..enigizalen..tinish.gezee.bechaa.tabikun..anteebichaa.nuriling..wondemee😍😍😍😍
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ በርታልኔ የኛ ወንድም ግን ዋጋዉን እና ስሌክ ቁጥር ንገረን በጣም እንፈልገዋለን እዉነት
ከተቻለህ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን❤
ዋጋው ሥንትነውደሴ ይገኛል
ውድ ነው በጣም
Ere ceramic aydelem wondime ashashlew laminate woyim wood laminate nw temibalew
በመጀሪያ ስለጥሩነቱ ከመሰከርክ እንደሌላው ምርት ለምን ዋጋውን መግለፅ ፈራህ
ሰምንቶ ከገባ በሀላ ነው ምገጠመው ወይሰ
ቁጥር
ዋጋውን ነገረን እፈልጋለሁ
ላምስት ክላስ ቢት ስንት ካሬ ኤና ስንት ብር ይበቃል
ደሴ ካለ ንገረኝ
አርማታ ከሆነ በሃላ ማሰራት ይቻላል ወይ አብሮነት እድሜ ለሰጠው የማይመጣ የለም
Aewo
ቴሌግራም ቻናልህን በዚህ አስቀምጥልን
ዋጋ ስንት ነው
ስልክ ላኩልኝ
የትነዉ
ጥሩ ነው. እኔ ሳውዲ አውቀዋለሁ ግን የረሳከው. ውሀ ከፈሰሰበት. ወደ ላይ ይነፋል. ይበላሻል ብዙም አይ መከር ለቢሮ. እና ለገበያ ማእከል እንጂ ለመኖርያ ቤት በጣም ጥንቃ ያስፈልገዋል
እሄ ፕላሰቲክ ነው ሳውዲ ያየሽው ካሸብ አይደለም ልጁ ያቀረበው
ውንድም እኔ ለቤቱ ነው የምፍልገው ግን 65 ቆርቆሮ ነው ቤቱ አተ አድርስልኚ ግን እምን ለይ ነው የማገኚህ ስልክህን ሌላ ስው ነው የሚያነሳው
0943810982
@@abronettube አር ውድምግዛልኝ ለቤቴ
አሰላም ዋሌኩም ሰላም ስልቁጥ ለምን አታስቀምጥም
Metir sent new wahin kare?
ዋጋው ለምን አልቀረበም ነፃነውዴ ከከከ
ዋጋውንኮ ቪዲዮው ላይ ፅፎታል
ዋጋ ይነገርን ቦታውስ የት ነው
ለኮደምኒየም ምን ያህል ይበቃል
አረ ዋጋው ንገረን ስንት ነው??
እኔ እሚገርመኝ ሰፍ ያልኩት. ለቤት የሚረዳ መሰሎኝ አይ ያተነገር ለዝህማ አረቢያ መጅልስ አልገዛመደ የፈለግነው ቤቱን ሊሾ ማደርግ ያሰፈለገኝ ሊሾው ቤቱን ከመዛመም ይጠብቅል በተለይ ዋልካ አካባቢ ላለቤት እጅ ለመልኩ መች ተጨነኩ ለዛነው የሲሚቶ ዋጋ ባየሁ ቁጥር እማጋጥጠው
ከልሾው ላይ ብታደርጊው ያምራልኮ ሀያቲ
@@ktube8920 አቅሚቱ ናትጅ እሱማ አወ ግን አረቢያ መጅልሱ ይበልጣል
ዋጋውን ፅፎታል ለምን አታዩም ?!1 ካሬ 1150 _1250 ብሎ ፅፏል
Nisekum Gaza kitigazeu hizebay enamota hizekum yikid
እንደት ነው ለጭቃቤት ይሆናል
ዋጋው ግን እደት ነው ባድ ካሬ
ለ5 ክላስ ስር ብር ይበቃል
ሲሚንቶ ይፈልጋልዴ ሲሰራ?
አያስፈልገውም ማማዬ ቤትሽን ወለሉን ቆንጆ አድርገሽ ሊሾ ካስደረግሽ በሃላ ያለምንም ድካም በቀጥታ በካሬ ወይም በሜትር የሚበቃሽን ያክል ገዝተሽ መለጠፍ ነው ባለሞያ እራሱ አያስፈልገውም በራስሽ ማድረግ የምችይውና በጣም የሚያምር ስታጸጅው የሚያረካ ቢቆሽሽ እራሱ የቆሸሸ የማይመስል ብቻ ምን ልበል እጅግ በጣም ደስ የሚል ማተሪያል ነው ከ10 አመት በፊት የተመኘሁት ምኞቴ ነው ቶለ እስከማሰራ ቸኩያለሁ
በጣም ዉድነዉ በካሬ 1200🤔
ዋጋውን ንገረን
Too much talk bro just telling us the point price
ዋጋው
መርቅነሃል
ኑኑ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
Bale robe endet magnet yichalal
ዋጋውስ
ዋጋውን ንግርነአ😊
ስልክ ቅጥር
Wagawun mitinager meslogn sebskirayib madrge dmo wanaw wagaw ayidel ende
የሠወቼእዴዚህነዉ
Wy ant leji yetbarke nw
👍👍👍
ወልደያ ይኖር ይሆን
ዋጋዉን ሹክ በለን
👍👍👍👍
Tiru new gin Asrarun kelawku Agetetemu kebed new endaykwsiru betikikl astawewk
Yet new are felgalew
ሴራሚኩን እስክሬን ሹት ላደርግ ነበር ከማሀል ተቆለልክብኝ ሀሀሀ
1 ካሬ 1150 🙄 አነ ሚስኪን ወላ ገና ቤት ልሰራ ነው አስለን ለሀማም ነው የሚመቸው ይሄ በለጡ ይሻላል ለቤት
ክክክክክ አብሽራ ማማየ እደረሳል ደሞ ለዱኒያ ቤት
ሰራሜክ እኔ አይመቸኝም ይህ ይሻላል እግሬን በጣም ነው ሚያመኝ ሲቀዘቅዘኝ
Wagaw sent new
ይቅርታ ይሄን ሴራሚክ አልወደዉም እምሰራበት ቦታ ይሄ ነዉ ስጠላዉ ተፀድቶ የተፀዳ አይመስልም
በደንብ ከተፀዳ ማሻ አላህ ቆንጆ ነው ፅዳት ይፈልጋል ባርኬን ይሉታል አረቦች
ዋጋውን ነው የምንፈልግ???
ሰታሰጥሉ ዋጋውን አበርችሁ በትናግሩ
Kuritiman haha betam Akebdik
Yet new botaw
👍👍👍👍💯💯💯✅✅✅✅
ግኔኮዉሀአይችልም
ኤርጥበት አይችልም
Wege sente new
ወንድሜ ወሬ አበዛህ
ይቅርታ እኔ በቅርብ ላሰራ ፈልጌ 85ዚጎነዉ እናም ዉስጡእና ጥራናዉ 90🥰ብር አለኝ
90ሽብር አለኝ አጎዳለሁ ወይስ😊😊😉😉
አንተ ሰውየ ግን በጣም ወሬኛ ነህግን ደሞ ዋጋው አተናገርም
አሰላሙአለይኩም ውድ ቤተሰቦች በያላችሁበት አላህ ሰላም ፍቅር ለናተ እግዳ ተቀባይ ሁኑ አላህ ይውደዳችሁ ውዶችruclips.net/video/Smar5J0HhxU/видео.html
waha.kanaka..ibalashal.❌❌❌❌❌❌❌❌❓
ዋጋ ስንት ነነነው በበካርይ 80እምፍልግ
ዋጋ ስንት ነው ዋጋውን ካላወቅን ምን ፋይዳ አለው ማየት ብቻ
ዋጋውን ፅፎታል ቪዲዮው ላይ
በጣም ውድ ነው ቢሥሚላህ
ውድ አይባልም ግን አሰራሩ ሰምነቶ ከገባ ቡሀላ ነው ወይሰ
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
አሜን
አሜን
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ፖረፈይሌን በመጨን ሰብስክረይብ አድርጉ
ምርጥ ነው እኔ የሚመኘው ምንጣፍ እሳት ብዙ አይዘልቀውም አጥቁሮ ያልፍል ምቾት ያለው እቃ ነው
እውነት ነው ቶሎ የመቆሸሺ አቅምም የለውም ጡሩ ነው!👍
በጣም አሪፍ ነው እኔም ወደጅዋለሁ ፣በርታ ወንድማችን
ክበርልኝ የኛ አሳቢ በርታልን መረጃዎችህ በሙሉ አንጄት አርስ ናቸው
ሥለመረጃችህ እናመሰግናለን ዋጋውን ሥላልነገርከን መረጃህ ሙሉ አደለም ዋጋውን ብትነግረን ጥሩ ነበር
ወይ ጉድ ማሻ አላህ መኖር ደጉ ሥቱን አየን ሀቂቃ ምርጫየ ነዉ ዋጋዉሥ ሥት ይሆን😂😂😂☝️☝️👍👍👍
ግድግዳው ቆርቆሮ ከሆነ ይዛልወይም ይሆናልወይ ብሮ ሃቁን ንገረኝ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላ ወዲም በርታ ለቤትህ አዲስ ነኚ ሀሪፍ ነዉ በጣም
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ መርጃ ነው አወን ይሄ በጣም አሪፍ ሴራሚክ ነው በርታ ጀዛክሏህ ኸይረን ወንድማችን🙏
ዋጋም ስንት ነው የምትሉ እስከመጨርሻው
ብታዬት ወይም ሳታሳልፉ ዋጋው ተፅፏል
ወላሂ በጣም የምፈልገው ሴራሚክ ነው እንሻአ አላህ አደርጋለሁ
ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሀ አያበላሸውም እንደ ለበርዳና ለሽንት ቤት ማድረግ ይቻላል እንደ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ ይላል.ግን ዋጋውን ለምን አትነግረንም
አሪፍ ነው የኔ መዳም ቤት አለ ግን ዉሃ ስነካዉ ይበላሻል
We want know price for each m square
እኔ በጣም እፈለጋለሁ ግን ለጭቃ ቤት ይሆናል ?
በጣም እናመሠግናለን ግን አንድ ካሬ ዋጋው ስንት እንደሆነ ጠይቀህ ቀጣይ አቅርብልን
እንኳንም ደህና መጣህ ውንድም
ማሜ ለ100 ቆርቆሮ ስንት ይበቃል ስራሚክ ለማንጠፍ በጣም ምኞቴ ነው እባክህ መልስልኝ እንድታደርስልኝም ጭምር ላስቸግርህ !!!
የኔም ጥያቄ ነው
160 kare filigalew gin silk kutir lakilign.
እሺ በጡቅሉ ለአምስት ክላስ ስንት ይበቃል ጠቅለል አድርገህ ነገረኝ
የኔም ጥያቄ ነበር
አሰላሙ አለይኩም ብሮ አሁን ለይ ሰራሚክ በወሎ ክፍለ ሀገር ለአራት ክፍል ቤት ስንት ብር ያስፈልጋል እዳታልፈኝ ጀዛከላህ
ሰላም እዴት ዎልክ ወድማችን እናመሰግናለን
የት ነው የሚገኘው ከቻልክ አሳውቀን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ
ዋሌይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ስንት ነው ዎጋ
በረታ ብሮ
ማሜ ዋጋውን ንገረን
Belew! yeceramic aynet ke plastic yetesera???
ይሂ ሲራሚክ የትም ቦታ መሽጥ ተጀምራል ወይ አንድ ቭዲኦ ብቻ ሰርተህ ዝም አልክ ምነው የትንደምናገኘ ብትንግረን
wl.wr.wb...ensha,alla..enigizalen..tinish.gezee.bechaa.tabikun..anteebichaa.nuriling..wondemee😍😍😍😍
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ በርታልኔ የኛ ወንድም ግን ዋጋዉን እና ስሌክ ቁጥር ንገረን በጣም እንፈልገዋለን እዉነት
ከተቻለህ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን❤
ዋጋው ሥንትነውደሴ ይገኛል
ውድ ነው በጣም
Ere ceramic aydelem wondime ashashlew laminate woyim wood laminate nw temibalew
በመጀሪያ ስለጥሩነቱ ከመሰከርክ እንደሌላው ምርት ለምን ዋጋውን መግለፅ ፈራህ
ሰምንቶ ከገባ በሀላ ነው ምገጠመው ወይሰ
ቁጥር
ዋጋውን ነገረን እፈልጋለሁ
ላምስት ክላስ ቢት ስንት ካሬ ኤና ስንት ብር ይበቃል
ደሴ ካለ ንገረኝ
አርማታ ከሆነ በሃላ ማሰራት ይቻላል ወይ አብሮነት እድሜ ለሰጠው የማይመጣ የለም
Aewo
ቴሌግራም ቻናልህን በዚህ አስቀምጥልን
ዋጋ ስንት ነው
ስልክ ላኩልኝ
የትነዉ
ጥሩ ነው. እኔ ሳውዲ አውቀዋለሁ ግን የረሳከው. ውሀ ከፈሰሰበት. ወደ ላይ ይነፋል. ይበላሻል ብዙም አይ መከር ለቢሮ. እና ለገበያ ማእከል እንጂ ለመኖርያ ቤት በጣም ጥንቃ ያስፈልገዋል
እሄ ፕላሰቲክ ነው ሳውዲ ያየሽው ካሸብ አይደለም ልጁ ያቀረበው
ውንድም እኔ ለቤቱ ነው የምፍልገው ግን 65 ቆርቆሮ ነው ቤቱ አተ አድርስልኚ ግን እምን ለይ ነው የማገኚህ ስልክህን ሌላ ስው ነው የሚያነሳው
0943810982
@@abronettube አር ውድምግዛልኝ ለቤቴ
አሰላም ዋሌኩም ሰላም ስልቁጥ ለምን አታስቀምጥም
Metir sent new wahin kare?
ዋጋው ለምን አልቀረበም ነፃነውዴ ከከከ
ዋጋውንኮ ቪዲዮው ላይ ፅፎታል
ዋጋ ይነገርን ቦታውስ የት ነው
ለኮደምኒየም ምን ያህል ይበቃል
አረ ዋጋው ንገረን ስንት ነው??
እኔ እሚገርመኝ ሰፍ ያልኩት. ለቤት የሚረዳ መሰሎኝ አይ ያተነገር ለዝህማ አረቢያ መጅልስ አልገዛመደ የፈለግነው ቤቱን ሊሾ ማደርግ ያሰፈለገኝ ሊሾው ቤቱን ከመዛመም ይጠብቅል በተለይ ዋልካ አካባቢ ላለቤት እጅ ለመልኩ መች ተጨነኩ ለዛነው የሲሚቶ ዋጋ ባየሁ ቁጥር እማጋጥጠው
ከልሾው ላይ ብታደርጊው ያምራልኮ ሀያቲ
@@ktube8920 አቅሚቱ ናትጅ እሱማ አወ ግን አረቢያ መጅልሱ ይበልጣል
ዋጋውን ፅፎታል ለምን አታዩም ?!1 ካሬ 1150 _1250 ብሎ ፅፏል
Nisekum Gaza kitigazeu hizebay enamota hizekum yikid
እንደት ነው ለጭቃቤት ይሆናል
ዋጋው ግን እደት ነው ባድ ካሬ
ለ5 ክላስ ስር ብር ይበቃል
ሲሚንቶ ይፈልጋልዴ ሲሰራ?
አያስፈልገውም ማማዬ ቤትሽን ወለሉን ቆንጆ አድርገሽ ሊሾ ካስደረግሽ በሃላ ያለምንም ድካም በቀጥታ በካሬ ወይም በሜትር የሚበቃሽን ያክል ገዝተሽ መለጠፍ ነው ባለሞያ እራሱ አያስፈልገውም በራስሽ ማድረግ የምችይውና በጣም የሚያምር ስታጸጅው የሚያረካ ቢቆሽሽ እራሱ የቆሸሸ የማይመስል ብቻ ምን ልበል እጅግ በጣም ደስ የሚል ማተሪያል ነው ከ10 አመት በፊት የተመኘሁት ምኞቴ ነው ቶለ እስከማሰራ ቸኩያለሁ
በጣም ዉድነዉ በካሬ 1200🤔
ዋጋውን ንገረን
Too much talk bro just telling us the point price
ዋጋው
መርቅነሃል
ኑኑ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
Bale robe endet magnet yichalal
ዋጋውስ
ዋጋውን ንግርነአ😊
ስልክ ቅጥር
Wagawun mitinager meslogn sebskirayib madrge dmo wanaw wagaw ayidel ende
የሠወቼእዴዚህነዉ
Wy ant leji yetbarke nw
👍👍👍
ወልደያ ይኖር ይሆን
ዋጋዉን ሹክ በለን
👍👍👍👍
Tiru new gin Asrarun kelawku Agetetemu kebed new endaykwsiru betikikl astawewk
Yet new are felgalew
ሴራሚኩን እስክሬን ሹት ላደርግ ነበር ከማሀል ተቆለልክብኝ ሀሀሀ
1 ካሬ 1150 🙄 አነ ሚስኪን ወላ ገና ቤት ልሰራ ነው አስለን ለሀማም ነው የሚመቸው ይሄ በለጡ ይሻላል ለቤት
ክክክክክ አብሽራ ማማየ እደረሳል ደሞ ለዱኒያ ቤት
ሰራሜክ እኔ አይመቸኝም
ይህ ይሻላል
እግሬን በጣም ነው ሚያመኝ ሲቀዘቅዘኝ