Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዛብህ ጴጥሮስ ፕሮፌሰር በየነጴጥሮስ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች
ሁለት ሪካች ወንድማሞች በውሸትና ብክህደት በዝህ ዓለም ታሪክ መዝግቦ ኣለፉ። Ethiopia lost Two losers.
የእውነት ኑረው ያለፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙሁር!!!የተማረ የተመራመረ ሰው የውሃልክ❤❤❤❤
እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን መበርታትን ይስጣቸው 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊ በየነ
❤❤❤😭😭😭
አስደንጋጭና. አሳዛኝ. ሕልፈት. ነፍሶት. ከገነት. ያቆይሎ. !አሜን. አሜን. አሜን. !የአገሮ. ትንሳኤየሕዝቦ. ሰላምና. እፎይታ. ሳያዩ. አሳዛኝ
የጀግና እህት!!!!
የዜጎች. እሮሮ. ያልተሰማቦ. ምርጥ. የኢትዮጵያ. ልጅ. በሙስትና. ያልተዘፈቁ. የግል. ጥቅም. ያልበገረዎ. አገሮ. ኢትዮጵያ. በእርሶ. እጅ. ገብታ. መንገዷ. ተቃንቶልጆቿ. ሰላም. አግኝተዉ. ችግር. መከራዉተቀርፎ. የቀድሞ አንድነቷ. ክብሯ. ተመልሶ. ነበር. ምኞታችን. !
የኢትዮጵያ ምሁር ታላቅ ሰውእግዚአብሔር ን የሚፈሩ😭😭😭እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቸው ን ያጽናና
በጣም ምርጥ ሰው የኢትዬ እንቁ አባት ነፍሰ ይማር 😢😢😢😢😢😢
@@woinewoine5413 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እግዛብሄር ዘናንተ ቤት ሰይጣን ማለት ነው ወራዳ የሙሁር ማሃይም ነበር - የባረኮው የዘመረለት ጦርነት ሳይሳካለት ባፍጢሙ ተደፋ
የኢትዬጵያ ድምቀት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
Amen
professor, thank you for your service. Thank you for your honesty. Thank you for you work hard we we miss you.🫶🙏🏻🫶❤️🌹❤️🇪🇹
መልካም ሰዉ ልክ አይደለም ተመለሱ የሚሉ አባትና ምሁር ማጣት በብዙ ይጎዳል ነብሶትን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰብም መጽናናት ይሁንልን
ተረት ነው ምታወራው ? ጦርነትን ሲራግቡ አይተናል በማስረጃ ሞት ላይቀር!
🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹 ሙሉ እድሜውን ለኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነት ሰላም ፍትህ የታገሉ እንቁ ኢትዮጵያዊ!!!!!!!!!!!!!ነብሶትን በገነት ያኑርልን መልካምና ጀግና ኢትዮጵያዊ!!!!!!!!!!!!!🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹
ጀግና ምሁር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
ነፍስይማር🙏🙏
ጋሼ ነፍሶት በላይ በሰማ ደስ ብሎአት ትኑር.እኔን እንደማቱሳላ እንዲያኖረኝ መርቁኝ እስቲ መርቁኝ የሀገሬ ልጆች እኔም አሜን ልበል አያቴ 104 አመት ነው የሞቱት እኔም በምድር እረጅም በሰማይ የዘላለም ህይወት ነው የምፈገዉ በዚህ በረከት ባርኩኝ.
😂😂😂እድሜ ቢንዛዛ ምን ዋጋ እለው ዋናው ቀና ልብ ይኑርህ ህዝብ እይጥላህ👍🏾👍🏾👍🏾
@@AgewKemant እኔ አስረዳኝ አይደለም ያልኩት መርቀኝ ነው ያልኩት
የእትዮጵያ ንጉሥ 💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
እናዝናለን!
ነብሥ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናት የሥጥልን
ነፍስ ይማር
May God bless him. May God give indurance to his family, friends and all Ethiopians. We lost one genuine enough Man!🎉🎉🎉
ነፍስ ይማር ፕ / ር !!!
ጦርነትን ማራገብ ከሞት አያስቀርም
ነፍስ ይማር ፕሮፌሰር 😭😭
ትልቅ ሠዉ አጣች አገራችን ዘር ብሄር የማይለየዉ
ሁሉም እንደተሸወደው ኢትዮጵያን እናድን በሚል ማታለያ ተሸውደዋል ሙት አትውቀስ@@Amen-vh8pt
በዚ እድሜ ካልሞትን መቼ ልንሞት ነው ይበቃል ቅዱስ ቃሉስ 70 ቢበረታም 80 አይደል የሚለው መዝ 89:10 ነፍስ ይማር !!!
ትክክል
@@yenehungidyelew4991ወሬ። ረጅምን እድሜ አጠግብሃለሁ። ማዳኔንም አሳይሃለሁ ነው የሚለው መዝሙር 90/91። አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል።
ውይ ሞቱ እንዴ? ነፍስ ይማር!
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የጀግናው ፕይሌት በዛብህ ጴጥሮስ ወንድም አረፉ።ደቡብ ኢትዮጵያ ካፈረቻቸው ምሁርና ጀግና ሰው ።ቀጥተኛና ሐቀኛ ፤ አገሪቱን ያልበዘበዙ አረአያ ሰብ።
@@YacobHailu 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎የሙሁር ማሃይም የጦርነት አጫፋሪ ከአብይ አህመድ ያነሰች ጭቅላት የነበረው ወራዳ ኑበር እግዛብሄር ሸኙው ገጋሃንም ያኑሮው
A big Ethiopian professor is patriotic hero
ናዝሪት አፂ ገላውዲዮስ በለ! መረጃ አታሳስት ለፕሮፌሰር ነፍስ ይማር ሲኖሩም ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ሲሞቱም💚💛❤️ነፍስ ይማር😥😥
ነፍስ ይማር❤❤❤
ነፍሳቸዉን ይማረዉ ጌታ
😢😢😢ያማል ያማል 😢😢😢😢😢
ህይወታቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን፡፡
ነብስ ይማር
ሞት ሁሌም አዲስ ነው ፥ደግሞም የሚያናድድና የሚያስጠላ እንግዲህ ምን ይደረጋል?ምንም ።ትንሽ አርፈው ከቤተሰቦቻቸው ጋር ጥሩ ግዜ አሳልፈው ዘና ብለው ቢሄዱ ምንም አልነበረም እንደነዚ አይነት ሰዎች እንዲሁ ለሀገር ለስራቸው ደማቸውን ተፍተው ላይ ራሳቸው ግዜ ሳይሰጡ እርፍ ሳይሉ ሳይጦሩ ሳንከባከባቸው ሙርኩዝ ይዘው እርጅት ሳይሉ ሲሞቱ ያማል ያሳዝናል ፥አዝናለው።Prof እኔ ፓለቲካ አልወድም ይጨንቀኛል ፓርላማ እርሶ ሲኖሩ ሲናገሩ ሲሞግቱ ሳይ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እሰማዎትም እወዶትም ነበር ።ኡፍፍፍ ምንአለበት ?እርፍ ብለው 90ዎቹ ውስጥ ገብተው አርጅተው ብናዮት ጥሩ ነበር ።አዝናለው በጣም እንግዲ የዘላለሙን እረፍት መርጠዋል መልካም እረፍት ይሁንሎት ።ለሀገራችን የከፈሉትን ዋጋ እግዚሀብሄር ለልጆቾ ይክፈል ትውሉዶ ይባረክ ፥ደስ የሚሉ የተከበሩ ግርማ ሞገሳም ሰው የሀገር ኩራት ነበሩ በድጋሚ እናመሰግናለን መልካም እረፍት ይሁንሎት ።
ዋ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ አመለጠ፡፡ የማይተኩ ሰው፡፡ Unreplaceable son of Ethiopia, let his soul rest in peace!!
ነፍስ ይማር።
😱😭😭❤❤❤wudu professor Beyena petros ❤
በየነ የኢትዮጵያ ጀግና!
ነፍስ ይማር!በጣም ደስ ይሉኝ ነበር የእውነት። ትልቅ ሰው አጣን ያሳዝናል😂
Rest in peace to Pro . Beyen Petroses . God bless the family . My biggest condolences.
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር
RIP! He has always been on the side of the majority of poor people. He leads Social democracy for a long time which is preferable for more people which suffer from economic problems.
ፈጣሪ ነብሰ ይማር አንደበተ ርቱእ ማለት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮሰ ናቸው እጅግ በጣም አሰተዋይ እናም ነገሮችን በሰከነ መልኩ ነው የሚዩት ጥበብ በተሞላበት አነጋገር ልብ የሚነካ ሃዘንነው ነብስ ይማር
ወይ ጀግና እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማረው የሙህር ቤተሰብ በዛብህ በጥሮስም የአገር ባለውለታ ነበር
We will be missed you🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻
የኢትዮጵያ ጀግና ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ኢትዮጵያ አልቅሳለች በጦርነት ሳይሆን በውይይት የሚያም ሀገር ወዳድ ምሁር ማጣት ቅስም ይሰብራል ታጋዮና ፖለቲከኛው ኢትዮጵያዊ ነብስ ይማርልን ለቤተሰቡም ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይስጥል ያለን ጥቂት ሀገር ወዳድ ምሁራኖቻችን ናችሁ
He was our hero, including his hero brother, Colonel Bezabeh.Big respect and love. We will never forget you. Our Icons.
የኢትዬጵየ ጀግና መልከም እረፍት😢😢😢😢
ምርጥ ሀገርወዳድ ምሁር ነብስ ይማር
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ
አዎ፡ መልካም፡ ሰው፡ ቶሎ፡ ሲሄድ፡ ያሳዝናል! የክብር፡ ቀብር፡ ይሁንልን!!!
ኢትዮጵያ አንድ ታላቅ ምሁር አጣች ነብስ ይማር!!!
May God rest their souls in heaven, our hero of Ethiopia and Hadiya, Professor Beye
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማር
ዛሬ ነው በዛብህ እና በየነ ጴጥሮስ የሚገናኙት 😢😢😢 በዛብህ ንገሩት ወንድምህ እርፋል በሉት ይመጣ እንደሆነ 😢😢😢
እያለቀስኩ ነው የምስፈው በታም ልቤ እንክት አለ እስተማርዬ ፕሮፊሰር፣እንዴት ላድርግ ሰው አገር ነው ያለውት ቀብር ላይ መገየት አልቻልኩም፣መልካም አስተማርዬ ነፍስወትን ይማረው።
enen enati tkatlu hulachneneme akatelune yne geta yhezebe aleta 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
ምሪጥ democracy ህዎት ኖሮት የለፉት ድንቅ ምሁሪ
eneni wendemi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
R.I.P
ሆሳሕና፣አፋፉ፣ላይ፣ጩኸት፣በረከተ፣የሴቱን፣አናዉቅም፣ወንድ፣አንድ፣ሰዉ፣ሞተ፣ዘራፍ፣ዘራፍ፣በሉ፣ኢትዮጵያዊ፣ሁሉ
ለክፉዎቹ ዕድሜ የሠጠ አገር ደጋጎቹን በሞት እየሸኘ ነው።
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በማህበራዊ ሕይወታቸውም ምርጥ ትሁት ሰውን ጠያቂ ነበሩ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ጌታ ነፍሳቸውን ተቀብሏል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሳላውቀው ይህንንሳይ እንባዬፈሰሰ
Mora😢😢😢😢
talake swebeyene ptrose🖤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ነብሥ ይማር😂😂😂😂
😭😭😭😭😭
ባዳዋቾ በል ካላወከዉ ተወዉ
😢🙏
ከየትኛው፣ አገር፣ነው፣ለህክምና፣የሄዱት? ህመም ማቸው፣ ምን ነበር?
እኚን እናት አሳርፏቸው ደክመዋል
ሙዚቃው ግን አስፈላጊ ነው?????
ፕሮፌሰር በየነ መልካም ሥራ ሰርተው ወደሚወድት ጌታ ሄድ 😂😂😂😂😂
😢 so sad
❤❤❤😢😢
Rip
💔💔💔💔💔
ዶዩኮዶዩኮጋራድ በየን ዶዩኮ። አዝኛለሁ እንባዬን ማቆም አቃተኝ። Introduction to biology 1, ያነበበ አይረሳቸውም
ነፍሴ አለ ይመሪ
Seteyewa gin. Beselam new
Rest in peace!
❤❤
❤❤❤❤❤❤😢
ትኩስ ለቅሶ ላይ ሰልፊ ተከፍቶ ለትክቶክ ሸቀጥ ቀረጻ ማካኸድ ምን ያክል ሞራል ዝቅጠት ላይ እንዳለን ያሳያል። ፕሮፌሰር ነፍስ ይማር !
ለነገሩ ህዘብ የማወቅ መብት አለው። በአጭሩ ቢሠራ ችግር የለውም ።
😭💔💔💔💔😭😭
RIP❤
አየሰ ሞት ለዝች ነው መሰንባለረዎ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Nefse yemar
Derbabaw Selamawi sew nefs ymar!!!!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፎቶ ለማንሳት ቲክቶክ ለይ ዩቱብ ላይ ለመልቀቅ ብር ለመስራት እሽቅድድም አረ ተው ተረጋጉ🤔🤔🤔
ነብስ ይማር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢
ወንድሜ ላርምህ ኬኒያ ሳይሆን ቻይና ብለህ ዘግብ
ኬኒያ ነዉ አብይ አህመድ ነዉ መርፌ ያሶጋዉ አስገደለዉ😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ትልቅ ሰወሰአጣች
በዛብህ ጴጥሮስ ፕሮፌሰር በየነጴጥሮስ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች
ሁለት ሪካች ወንድማሞች በውሸትና ብክህደት በዝህ ዓለም ታሪክ መዝግቦ ኣለፉ። Ethiopia lost Two losers.
የእውነት ኑረው ያለፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙሁር!!!የተማረ የተመራመረ ሰው የውሃልክ❤❤❤❤
እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን መበርታትን ይስጣቸው 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊ በየነ
❤❤❤😭😭😭
አስደንጋጭና. አሳዛኝ. ሕልፈት.
ነፍሶት. ከገነት. ያቆይሎ. !
አሜን. አሜን. አሜን. !
የአገሮ. ትንሳኤ
የሕዝቦ. ሰላምና. እፎይታ. ሳያዩ. አሳዛኝ
የጀግና እህት!!!!
የዜጎች. እሮሮ. ያልተሰማቦ. ምርጥ. የኢትዮጵያ. ልጅ. በሙስትና. ያልተዘፈቁ. የግል. ጥቅም. ያልበገረዎ. አገሮ. ኢትዮጵያ.
በእርሶ. እጅ. ገብታ. መንገዷ. ተቃንቶ
ልጆቿ. ሰላም. አግኝተዉ. ችግር. መከራዉ
ተቀርፎ. የቀድሞ አንድነቷ. ክብሯ. ተመልሶ. ነበር. ምኞታችን. !
የኢትዮጵያ ምሁር ታላቅ ሰው
እግዚአብሔር ን የሚፈሩ
😭😭😭እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቸው ን ያጽናና
በጣም ምርጥ ሰው የኢትዬ እንቁ አባት ነፍሰ ይማር 😢😢😢😢😢😢
@@woinewoine5413 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እግዛብሄር ዘናንተ ቤት ሰይጣን ማለት ነው ወራዳ የሙሁር ማሃይም ነበር - የባረኮው የዘመረለት ጦርነት ሳይሳካለት ባፍጢሙ ተደፋ
የኢትዬጵያ ድምቀት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
Amen
professor, thank you for your service. Thank you for your honesty. Thank you for you work hard we we miss you.🫶🙏🏻🫶❤️🌹❤️🇪🇹
መልካም ሰዉ ልክ አይደለም ተመለሱ የሚሉ አባትና ምሁር ማጣት በብዙ ይጎዳል ነብሶትን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰብም መጽናናት ይሁንልን
ተረት ነው ምታወራው ? ጦርነትን ሲራግቡ አይተናል በማስረጃ ሞት ላይቀር!
🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹 ሙሉ እድሜውን ለኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነት ሰላም ፍትህ የታገሉ እንቁ ኢትዮጵያዊ!!!!!!!!!!!!!
ነብሶትን በገነት ያኑርልን መልካምና ጀግና ኢትዮጵያዊ!!!!!!!!!!!!!🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹
ጀግና ምሁር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
ነፍስይማር🙏🙏
ጋሼ ነፍሶት በላይ በሰማ ደስ ብሎአት ትኑር.እኔን እንደማቱሳላ እንዲያኖረኝ መርቁኝ እስቲ መርቁኝ የሀገሬ ልጆች እኔም አሜን ልበል አያቴ 104 አመት ነው የሞቱት እኔም በምድር እረጅም በሰማይ የዘላለም ህይወት ነው የምፈገዉ በዚህ በረከት ባርኩኝ.
😂😂😂እድሜ ቢንዛዛ ምን ዋጋ እለው ዋናው ቀና ልብ ይኑርህ ህዝብ እይጥላህ👍🏾👍🏾👍🏾
@@AgewKemant እኔ አስረዳኝ አይደለም ያልኩት መርቀኝ ነው ያልኩት
የእትዮጵያ ንጉሥ 💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
እናዝናለን!
ነብሥ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናት የሥጥልን
ነፍስ ይማር
May God bless him. May God give indurance to his family, friends and all Ethiopians. We lost one genuine enough Man!🎉🎉🎉
ነፍስ ይማር ፕ / ር !!!
ጦርነትን ማራገብ ከሞት አያስቀርም
ነፍስ ይማር ፕሮፌሰር 😭😭
ትልቅ ሠዉ አጣች አገራችን ዘር ብሄር የማይለየዉ
ተረት ነው ምታወራው ? ጦርነትን ሲራግቡ አይተናል በማስረጃ ሞት ላይቀር!
ሁሉም እንደተሸወደው ኢትዮጵያን እናድን በሚል ማታለያ ተሸውደዋል ሙት አትውቀስ@@Amen-vh8pt
በዚ እድሜ ካልሞትን መቼ ልንሞት ነው ይበቃል ቅዱስ ቃሉስ 70 ቢበረታም 80 አይደል የሚለው መዝ 89:10
ነፍስ ይማር !!!
ትክክል
@@yenehungidyelew4991ወሬ። ረጅምን እድሜ አጠግብሃለሁ። ማዳኔንም አሳይሃለሁ ነው የሚለው መዝሙር 90/91። አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል።
ውይ ሞቱ እንዴ? ነፍስ ይማር!
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የጀግናው ፕይሌት በዛብህ ጴጥሮስ ወንድም አረፉ።ደቡብ ኢትዮጵያ ካፈረቻቸው ምሁርና ጀግና ሰው ።ቀጥተኛና ሐቀኛ ፤ አገሪቱን ያልበዘበዙ አረአያ ሰብ።
@@YacobHailu 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎የሙሁር ማሃይም የጦርነት አጫፋሪ ከአብይ አህመድ ያነሰች ጭቅላት የነበረው ወራዳ ኑበር እግዛብሄር ሸኙው ገጋሃንም ያኑሮው
A big Ethiopian professor is patriotic hero
ናዝሪት አፂ ገላውዲዮስ በለ! መረጃ አታሳስት ለፕሮፌሰር ነፍስ ይማር ሲኖሩም ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ሲሞቱም💚💛❤️ነፍስ ይማር😥😥
ነፍስ ይማር❤❤❤
ነፍሳቸዉን ይማረዉ ጌታ
😢😢😢ያማል ያማል 😢😢😢😢😢
ህይወታቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን፡፡
Amen
ነብስ ይማር
ሞት ሁሌም አዲስ ነው ፥ደግሞም የሚያናድድና የሚያስጠላ እንግዲህ ምን ይደረጋል?ምንም ።ትንሽ አርፈው ከቤተሰቦቻቸው ጋር ጥሩ ግዜ አሳልፈው ዘና ብለው ቢሄዱ ምንም አልነበረም እንደነዚ አይነት ሰዎች እንዲሁ ለሀገር ለስራቸው ደማቸውን ተፍተው ላይ ራሳቸው ግዜ ሳይሰጡ እርፍ ሳይሉ ሳይጦሩ ሳንከባከባቸው ሙርኩዝ ይዘው እርጅት ሳይሉ ሲሞቱ ያማል ያሳዝናል ፥አዝናለው።Prof እኔ ፓለቲካ አልወድም ይጨንቀኛል ፓርላማ እርሶ ሲኖሩ ሲናገሩ ሲሞግቱ ሳይ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እሰማዎትም እወዶትም ነበር ።ኡፍፍፍ ምንአለበት ?እርፍ ብለው 90ዎቹ ውስጥ ገብተው አርጅተው ብናዮት ጥሩ ነበር ።አዝናለው በጣም እንግዲ የዘላለሙን እረፍት መርጠዋል መልካም እረፍት ይሁንሎት ።ለሀገራችን የከፈሉትን ዋጋ እግዚሀብሄር ለልጆቾ ይክፈል ትውሉዶ ይባረክ ፥ደስ የሚሉ የተከበሩ ግርማ ሞገሳም ሰው የሀገር ኩራት ነበሩ በድጋሚ እናመሰግናለን መልካም እረፍት ይሁንሎት ።
ዋ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ አመለጠ፡፡ የማይተኩ ሰው፡፡ Unreplaceable son of Ethiopia, let his soul rest in peace!!
Amen
ነፍስ ይማር።
😱😭😭❤❤❤wudu professor Beyena petros ❤
በየነ የኢትዮጵያ ጀግና!
ነፍስ ይማር!
በጣም ደስ ይሉኝ ነበር የእውነት። ትልቅ ሰው አጣን ያሳዝናል😂
Rest in peace to Pro . Beyen Petroses . God bless the family . My biggest condolences.
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር
RIP! He has always been on the side of the majority of poor people. He leads Social democracy for a long time which is preferable for more people which suffer from economic problems.
ፈጣሪ ነብሰ ይማር አንደበተ ርቱእ ማለት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮሰ ናቸው እጅግ በጣም አሰተዋይ እናም ነገሮችን በሰከነ መልኩ ነው የሚዩት ጥበብ በተሞላበት አነጋገር ልብ የሚነካ ሃዘንነው ነብስ ይማር
ወይ ጀግና እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማረው የሙህር ቤተሰብ በዛብህ በጥሮስም የአገር ባለውለታ ነበር
We will be missed you🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻
የኢትዮጵያ ጀግና ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ኢትዮጵያ አልቅሳለች በጦርነት ሳይሆን በውይይት የሚያም ሀገር ወዳድ ምሁር ማጣት ቅስም ይሰብራል ታጋዮና ፖለቲከኛው ኢትዮጵያዊ ነብስ ይማርልን ለቤተሰቡም ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይስጥል ያለን ጥቂት ሀገር ወዳድ ምሁራኖቻችን ናችሁ
He was our hero, including his hero brother, Colonel Bezabeh.
Big respect and love. We will never forget you. Our Icons.
የኢትዬጵየ ጀግና መልከም እረፍት😢😢😢😢
ምርጥ ሀገርወዳድ ምሁር ነብስ ይማር
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ
አዎ፡ መልካም፡ ሰው፡ ቶሎ፡ ሲሄድ፡ ያሳዝናል! የክብር፡ ቀብር፡ ይሁንልን!!!
ኢትዮጵያ አንድ ታላቅ ምሁር አጣች ነብስ ይማር!!!
May God rest their souls in heaven, our hero of Ethiopia and Hadiya, Professor Beye
Amen
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማር
Amen
ዛሬ ነው በዛብህ እና በየነ ጴጥሮስ የሚገናኙት 😢😢😢 በዛብህ ንገሩት ወንድምህ እርፋል በሉት ይመጣ እንደሆነ 😢😢😢
እያለቀስኩ ነው የምስፈው በታም ልቤ እንክት አለ እስተማርዬ ፕሮፊሰር፣እንዴት ላድርግ ሰው አገር ነው ያለውት ቀብር ላይ መገየት አልቻልኩም፣መልካም አስተማርዬ ነፍስወትን ይማረው።
ተረት ነው ምታወራው ? ጦርነትን ሲራግቡ አይተናል በማስረጃ ሞት ላይቀር!
enen enati tkatlu hulachneneme akatelune yne geta yhezebe aleta 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
ምሪጥ democracy ህዎት ኖሮት የለፉት ድንቅ ምሁሪ
eneni wendemi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
R.I.P
ሆሳሕና፣አፋፉ፣ላይ፣ጩኸት፣በረከተ፣የሴቱን፣አናዉቅም፣ወንድ፣አንድ፣ሰዉ፣ሞተ፣ዘራፍ፣ዘራፍ፣በሉ፣ኢትዮጵያዊ፣ሁሉ
ለክፉዎቹ ዕድሜ የሠጠ አገር ደጋጎቹን በሞት እየሸኘ ነው።
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በማህበራዊ ሕይወታቸውም ምርጥ ትሁት ሰውን ጠያቂ ነበሩ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ጌታ ነፍሳቸውን ተቀብሏል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen
ሳላውቀው ይህንንሳይ እንባዬፈሰሰ
Mora😢😢😢😢
talake swebeyene ptrose🖤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ነብሥ ይማር😂😂😂😂
😭😭😭😭😭
ባዳዋቾ በል ካላወከዉ ተወዉ
😢🙏
ከየትኛው፣ አገር፣ነው፣ለህክምና፣የሄዱት? ህመም ማቸው፣ ምን ነበር?
እኚን እናት አሳርፏቸው ደክመዋል
ሙዚቃው ግን አስፈላጊ ነው?????
ፕሮፌሰር በየነ መልካም ሥራ ሰርተው ወደሚወድት ጌታ ሄድ 😂😂😂😂😂
😢 so sad
❤❤❤😢😢
Rip
💔💔💔💔💔
ዶዩኮ
ዶዩኮ
ጋራድ በየን ዶዩኮ። አዝኛለሁ እንባዬን ማቆም አቃተኝ።
Introduction to biology 1, ያነበበ አይረሳቸውም