ሰው በሰው ላይ ተጨካከነ ፣ወንድም ወንድሙን ገሎ ጀግና የሚባልበት አገር ።እሰከመቼ??

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 147

  • @binitube7524
    @binitube7524 День назад +8

    መሬት ቢንቀጠቀጥ ምን ይገርማል ተሰንጥቆ ቢውጠን ሲያንሰን ነው ፈጣሪ ይታረቀን እንጂ ያለንበት ግዜ እምናየው እና እምንሰማው ነገር ሁሉ ልብ ይሰብራል💔አምላክ ይታረቀን ወንጀላችን ከመብዛቱ ክፋት ውሸት ምቀኝነት ማስመሰል ክህደት ገደብ ያጣ ራስን መውደድ ግለኝነት እኔነት የመሳሰሉ ክፋቶች ወዘተ እየፈፀምን አምላክ ግን ሲበዛ ታግሶናል አንድላይ ያልጨረሰን!!!🙏 አብርሽዬ የዚስ ያማል 😢ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 18 часов назад

    ሰላምህ ይብዛልን አብርሽ ትክክል ብለሀል አንድ ሰው ድሮ ሲያለቅስ ሲያዝን ሮጦ ሄዶ የሚያተዛዝን የነበረው ህዝብ አሁን በሀይማኖት በብሄር የለየው ሴጣን ዘረኛነትን ነገር ፈጥሮ ማጣላት ፈጣሪ ይንቀልልን ሰርታችሁ አግኙ ትባረካላችሁ የሰው እምባ ና ደም ይፋረዳችኋል አይቀርም

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 18 часов назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ምድር ማስተዋል ስጠን ሰላም ከአንተ ዘንድ ነውና ማረንንን እባካችሁ ጸሎት ብቻ ነው መፍትሔው

  • @MousaAndraws
    @MousaAndraws День назад +4

    ትክክል አብርሽዬ ትክክል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እንጂ ሁሉም ነው አሁን ሁሉም የሁሉም ቤት እየተንኳኳ

    • @MousaAndraws
      @MousaAndraws День назад +1

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 День назад +5

    እውነት ብለሀል የራሳቸውን ሰልጣን ለማቆየት እርስ በራሳችን ሊያጫርሱን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm День назад

      እኔስ በለቅሶም ባሳብም ደከመኝ ወይ ኢቶዮጵያ

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 День назад +2

    ለውላ ወላ ቁወታ ኢላ ብላህ/ ሀይልና ብላት የአላህ ብሆን እንጂ ለኛ ዬለንም ሐስቡን አላህ ወኒመል ወልክል😢😢😢😢

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק День назад +3

    ትክክለ አብርሽ ያሳዝናል አገራችን ግን አያለቀ ነዉ

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es День назад +2

    አብርሽ የኛ ምርጥ ስዉ አግዚአብሔር አገራችን ሳላም ያድርግ 🙏🙏Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
    12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ✅አየሱስ ይድናል 🙏🙏

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 20 часов назад

    አብርሽ ኑርልን የተሰማንን በግልፅ ምታስደምጠን አንተ ነህ የምር የድሮ ኢትዮጲያን አስታዉሼ ያሁኑ ሳስብ እያዳመጥኩኝ አስለቀሰኝ😔

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 22 часа назад

    አዋ አብርሽን መከታታል ከጀመርኩ ጀምሮ በሚየወራው ነገር አንድ መጥፎ አይቼ አላቅ ጀግን የስደት አበቻችን

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v День назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢በጣም ያማል አብርሽ በጣም ትክክል ነህ በተለይ ለሟቾች ከማዘን ይልቅ በዘር ታጥረው መፈረጅ የይቱብ ጡረተኜች የፈረጅ በርገር ሆድን የወጠረው ሁላ ተቆርቋሪ መስለው ሰው እርስ እርሳቸው ለማስጨረስ በጣም😢ያሳዝናል እነሱ ኢሮፕ ቁጭ ብለው

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x День назад +2

    ሣህ ትክክል ወላሂ ኢነከ ረጁሉን ሳሄህ የኔም ሀሣብ ነዉ ይመቺህ ብቻ አልሀምዱሊላ በጣም የሠዉ ጭቅላት ተቆርጦ ሆገብ ላይ ሲታሠር አይተናል እንምሳሌ ነዉ እንጂ አያልቅመ በዝርዝር ነገር ግን አሁን ምን ተገኘ

  • @KiyaTika
    @KiyaTika День назад +4

    አብርሽ አሁን ላይ የምታነሳቸዉ ሀሳብ ተመችተኞል ቀጥልበት ❤❤❤❤❤

  • @Mohammed-mv6nc
    @Mohammed-mv6nc День назад +2

    ትክክል እውነት በጣም ያሳዝናል

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 День назад +1

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ምድነው ግን እደዚህ አውሬ ያረገን እሥከመቼ ልባችን ይደማል ኢላሂ በቃ በለን ሠላም ናፈቀን እኛም ሠው ሀገር መቅረታችነው

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p День назад

    አብርሽ ቄራዉ ትክክል ነህ፣ለእኔም ሳምኑን ከሞተዉ ልጅ ጋር በተያያዛ አሟሟቱን በሚዲያ ለይ የደመቁትን ያህል በቅርቡ እንኳን ከእና 12 ቤተሳቡ ለ22 ቀነት ታግታዉና የመስለቃቂያ ከ1 ሚሊየን ብር በለይ መጠያቃቻዉ ይታወቃል። ገንዘቡን በልመና ጭምር ሳብስባዉ ከሰጡ ቦኋላ ደግሞ 12ቱንም ተራሻኑ፣የእናዝያ ሰዎች ሞት ግን እንደዝህኛዉ ልጅ ሞት አጀንደ ስሆን አልሳማሁም።

  • @Nugussutv
    @Nugussutv День назад

    ጌታ አንድቀን ይፈርዳል ዛሬና ነገ የእነሱ ጌዜ ነው

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 День назад

    እውነትነው

  • @GizawBelhu
    @GizawBelhu День назад

    አብርሽ ትክክልነክ ልባናይስጠነ

  • @السبايدرمان-ز8ي
    @السبايدرمان-ز8ي День назад

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MunaAli-t7n
    @MunaAli-t7n День назад +1

    አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraEe
    @SemiraEe День назад +1

    2013ጀምሮየሠዉልጅደምእደዉሀእየፈሠሠ,ፈጣሪምአሁንሥእረሣንመሠለኝ,አላህበራህመትአይንህተመልከታትኢትዮጲያን😭😭😭ሁላችንምበየእምነታችንዱአአድርጉእህትወድሞቸአሁንሥበዛግፉ

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 21 час назад

    እንኳን ደህና መጣህ ❤ ሃገሬ ኢትዮጵያ 😢😢😢ወዴት እየሄደች ነው 😢😢😢😢

  • @nehemiamedia
    @nehemiamedia 22 часа назад

    ለዚህ ነው የምወድህ ዘር ና ፖለቲካ በፍጹም አያስፈልግም!!!🤝

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 12 часов назад

    ትክክል 👍

  • @ኤደንኤደን-ጀ1መ
    @ኤደንኤደን-ጀ1መ День назад +1

    💔💔💔😭😭😭😭 የሰው ልጂ እንደ እንሰሳት እየተገደለ ኧረ ወዴት እንሂድ እግዚኦ😭

  • @ስደተኛዋመቅደላዊት
    @ስደተኛዋመቅደላዊት День назад +1

    ተባረክ ወድሜ አማራስ 😢😢😢😢

  • @getahunergete952
    @getahunergete952 День назад

    ትክክልነህ አብርሽ

  • @رحمةعبدالرحمن-ر7ط
    @رحمةعبدالرحمن-ر7ط 16 часов назад

    ትክክል ✅✅✅

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu День назад +1

    እግዚኦ መረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅርበለን ነብስ ይማር💔💔💔😢😢😢

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ

    እኔ ቪዲዮን ማየት አቃተኝ 😢😢😢እውነት እግዚአብሔር ይፍረድ ሰው በሰው ላይ ጨከነ 😢😢😢 መግስት የለም በሀገሩ ላይ 😢😢😢😢

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 День назад

    ትክክል❤❤❤

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 День назад

    ንገርልን ሴረኞች እግዚአብሔር

  • @SudeysKedru
    @SudeysKedru День назад +1

    ኧረ ፍትህ ለኢቶጲያ ህዝብ 8:45 ❤❤❤

  • @MarmaAdam
    @MarmaAdam День назад +1

    እውነትነው በሽዋ ሮቢት ገለው ሬሳውላይ አገቱላይ ገመድ አስረው ሲገትቱት አይቸለሁ ጥብ አህያሁላ አፈርብሉ😢😢😢😢

  • @KsaKsa-yi9ez
    @KsaKsa-yi9ez День назад +1

    ትክክክል አብርሽየ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt День назад

    እውነት ነው ተባረክ ሀቁ ይኸው ነው

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m День назад +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن День назад +1

    ሳህወላሂ ልክልካቼዉን ንገራቼዉ ሀገራቺንላይ መታረዲከተጀመረቆየ ወላሂ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo День назад

    አይ እግዚአብሔር አተ እዉነቱን ታዉቃለህ 😢😢😢😢😢

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 День назад

    በጣም ያሳዝናል ኡትዮያ ገብቸ መኖር እፈራለሁ ልጁ በጣም ያሳዝና ቩድወውን በትክክል አላየሁትም መጀመርያ አከባቢ ሳየው ግን ተለቅ ያለ ሰው ነው

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 День назад

    በጣም አብርሽ

  • @bashew
    @bashew День назад

    እውንት አብሪሽ እግዚርይስጥህ እንዲህ ንገራችው ገናዛሬ የስሙንው ያስመስሉት

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق День назад

    አነዚህ አረመኔዎችን. እዴት ገለፀካቸወ እናት እህት ወንድም ዘመዳዝማድ የሌላቸ ከምን ተፈጠሩ እንስሳት የራሱን ልጅ አይበላም. አላህም ቁጣወን ቀጥሏል. ገና ከመሬት አልፍ ከሰማይ እሳት ሳይዘንብ. መጨረሻችን. ምን ይሆን ያስፈራል

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 День назад +2

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርገው አሚን በሉ😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 11 часов назад

    በዘር ተጠምዶ እርስ በራሱ አለቀ ሁሉም ብሔር አንድ ሀገር ሆኖ ያሳዝናል

  • @Tybatube
    @Tybatube День назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 День назад

      በስመአብ የተባለው ጋላ የተባለው ጥላቻውን ወደአንድ ብሄር ለመውሰድ ነው

  • @zulfazulfa-fk8lx
    @zulfazulfa-fk8lx День назад

    ትክክል ነዉ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 День назад

    አብርሽ ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 День назад +2

    አብርሽ ዝምታ ነው መልሴ ደከመኝ 💔💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺🥺😔😔😔😔😔😔😔😔

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 4 часа назад

    ትክክልነህ ወድም አድሥ ሆነባቸዉ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx День назад

    ትክክል ወድም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 16 часов назад

    ህሊና ጠፋ እግዚአብሔር ዝም አለኖ😢😢😢😢

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 День назад

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ አብሪሽ ወድማች በሰላም መጣህ ሰላምህ ይብዛ አገራችን ሰላም ያሠማን መጨረሻ ይመር አንድነት ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 3 часа назад

    Behulum Etiópia midr Salam yelem gin yeselalew kefa igzhabiher yidreslin 😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 27 минут назад

    አብረሺ ፋኖና ሸኔ ካልጠፈ ንቀጥላል

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o День назад

    ነፍስ ይማር ለጨካኝ ም ፈጣሪ ይፍረድ😢😢😢😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    አቤት የፈጣሪ ትእግስቱ የዚህ ያህል ወርደንም ይታገሰናል እንጂ እንጠፋ ነበር ሰቀቀን

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee День назад

    አላህ ሰላም ያውረድልን ወላሂ ይሄ አንዱ ሚድያ ላይ ወጣጂ ባለፈው 2ወረ አልሆነውም ፋኖ አግቶ 7መቶሺ ተቀብለውን ገለው ሬሳውን እንኳን አልጡንም ወዝ ጣሉብን ምንም የማያውቅ ገበሬ😢😢😢😢

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y День назад +1

    ያአላህ አይ 😢😢😢ሀገሬ 😢

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube День назад

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mek20897
    @mek20897 День назад

    የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጭፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ነበር ያለው ?አሁን ሁሉም ጋር ገባ ሰው እደሰው አለማክበር

  • @aselefch
    @aselefch 2 часа назад

    Ewnit now eko Ethiopia gien🙏🙏❤️❤️❤️😭😭😭😭

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 17 часов назад

    💪💪💪💪💪

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y День назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    😭😭💔
    🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦
    🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦
    😭😭😢😢

  • @ljj5564
    @ljj5564 День назад

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢እኔስ መረሁ

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e День назад

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @OnaBbs-j6e
    @OnaBbs-j6e День назад +1

    Uuuuuuuuufffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል День назад

    እህህህህህህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Asni-n2u
    @Asni-n2u День назад

    Anidegnanegn Abireshe Mareyamin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤waaaaaaaaw

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ День назад

    ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብሀግሬሰላሸየበዛ😢😢😢😢

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 День назад

    💔😭😭💔

  • @KadegaKad
    @KadegaKad День назад

    Uuuuuuuuuuuuuuufffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekditerefe-t5j
    @mekditerefe-t5j День назад

    Wuy ate lji edaw swedh tkklega nggr enem betam new yegeremugn 😢😢😢😢😢😢😢

  • @iloveyougod1239
    @iloveyougod1239 День назад

    😢😢😢😢😢Lachakanoche fatare yeferade

  • @cellcenter8273
    @cellcenter8273 21 час назад

    ❤❤❤❤

  • @RehemaHussien-l6p
    @RehemaHussien-l6p День назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @MediBaba-o7w
    @MediBaba-o7w День назад

    አብርሽ። በሚሴጀር። ደውየልህ። አታነሳም

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z День назад

    Ethiopian😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 День назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Ethiopia 🇪🇹

  • @Beredukko
    @Beredukko 5 часов назад

    አተግምዶማ

  • @HshHsh-e3n
    @HshHsh-e3n День назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart 16 часов назад

    አረ እኔ ሰውመሆኔ አስጠልቶኛል የማየው የምሰማው ዘግናኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MeriMTube
    @MeriMTube День назад

    አድኦሮሞቢሞትእድህመሆንወለጋየሞቱትእሸ

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit День назад

    ሁሉም መረጠው አልቃሽ ናቸው

  • @ZainaAhmad-j7l
    @ZainaAhmad-j7l День назад

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile День назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu День назад

    😭😭😭😭😭😢😢😢🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍😭😭😭

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 День назад

    በትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz 16 часов назад

    ወላሂ ሀቅ ብለሀል😢😢😢

  • @Uesrt-ic3rf
    @Uesrt-ic3rf День назад +1

    Qoshasha oto kani amrara tokko mormi irra murame akkati hin Haa,sotu ware

  • @sdasa7811
    @sdasa7811 День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @lastversion250
    @lastversion250 День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወኔ በየሱስም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @YeshiIrko
    @YeshiIrko 14 часов назад

    😭😭😭😭😭😥😥😥

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 День назад

    🙏🙏🙏🙏☝️😢😢

  • @MilkaMilka-q8f
    @MilkaMilka-q8f День назад +1

    💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 21 час назад

    Ere maryamn dfn 6 amet eyetaredn yalenew 😢😢 hulum betu sigeba bcha new yemiyamew mot hulum bet ygebal

  • @Nabia-oe8iq
    @Nabia-oe8iq День назад

    😢😢😢😢😢

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 День назад

    🖤🖤🖤😭