Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንቅ ነው፤ንፁህ ፍቅር---
legend kassa tesema
የእውነት ያለ አንዳች እብለት ሻለቃ ካሳዬ ድንቅ ከያኒ ነበረም ነውም ይኖራልም ።ኢትዮጵያዬ ካሳ ተሰማ የሚባል ሰው ነበራትም ደግሞም አላትም ።ፓ !!!! ሲደንቅ ።!!
ካሳ ፣ ካስሽ ፣ ስደሰት ፣ ሲከፋኝ ፣ ሳዝን ስተክዝ ፣ ስቆጭ ፣ ፉከራ ሲያሻኝ፣ ደግሞም እራሴን ሳዳምጥ እና ከራሴ ጋር ሳወጋ ፣ የካስሽ ዜማ የኔ ማጀቢያ ነው...ምርጡ ካሳ ነፍስህ ሰላም ትረፍ !