🔴ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ🥰🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 811

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 4 дня назад +121

    ውሸት ወደ ጥመት ጥመት ወደ እሳት ትመራለሽ አሉ ነብያችን ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @SayedAhmada-n6s
      @SayedAhmada-n6s 4 дня назад +2

      እልልልልልልልል አለህምዱሊለይ አራ ደስ ቢሉኘሊ

    • @mehdyasman7604
      @mehdyasman7604 4 дня назад

      Selelahu aleyhi weselem

    • @zainat-s2o
      @zainat-s2o 4 дня назад +1

      በትክክል ዳራል አሳበዳቸው፡፡ ሠለሏሕ አለይህ ወሠለም

    • @zinebgashaw1015
      @zinebgashaw1015 4 дня назад

      ሱሏላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤

    • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
      @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 4 дня назад

      ሰለሏህ አለይሂወሰለም

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 4 дня назад +74

    ድራማዉ ስላበቃ ደስ ያላችሁ እስቲ እጅ አዉጡ

  • @fatumahusen-ki4kt
    @fatumahusen-ki4kt 4 дня назад +67

    ዳዉድ ማሻአላህ የትንሽ ትልቅ ነህ የልጅ አዋቂ

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 4 дня назад +1

      ሠህ ጀግና 👍👍👍👍

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ 4 дня назад +1

      Betam ye lij awaki lemistu lelijochu kibr yalwu ❤❤❤❤

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي 4 дня назад

      በጣም 👍👍

    • @TerhaseTerhase-v1w
      @TerhaseTerhase-v1w 3 дня назад +1

      ጀማል በጣም ደበርከኝኝኝ ለልጆች ስል የምትለው ከልጆተቹ በፊት እሶን ነው ያገኝህው ስራህንና ጥፋትህን እደ ወድ ልጅ እመን ጥፋቱን ማመን ጅግንነት ነው ወድሜ ዳውድ ላተ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ ዘርህን ፈጣሪ ይባርክልህ ፈጣሪ ያስታርቃችው ነገር ግን ጀማል ባሀሪው አይቀየርም ከባድ ነው እሶን ቻይ አላህ ያርጋት

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ 3 дня назад

      @ tekekl leset kibr yelwum

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 дня назад +52

    ሀዋ ወንድምዋ ትክክል ነው እህቱ እኮ ናት እንዴ

  • @Hayat-k5p
    @Hayat-k5p 4 дня назад +25

    ዳውድ የተመቸው🥰🥰

  • @Vfgcuj
    @Vfgcuj 4 дня назад +46

    ማነዉ የሰዉ ድሰታእሚሰድሰተዉ🎉🎉🎉❤❤

  • @aminaadem-g6v
    @aminaadem-g6v 4 дня назад +173

    ተው ሙስሊሞች አበረታቱኝ ቁርአን ዳእዋ ነው የምለቅ

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q 3 дня назад +6

    ማሻአላህ ዳውድ ጎበዝ ፍርድ መፉረድ ቃጥብሎ ነው ምክኒያቱም አላግባብ መፉረድ አላፊት ያስጠይቃል አሀምሸይ እኮንም ታረቃቺሁ ጀማል ጎበዝ ነበርክ አሁን ምን ነካህ

  • @أمعبدالرحمن-ح4ث4ز
    @أمعبدالرحمن-ح4ث4ز 4 дня назад +17

    ትዳር ቀልድ አደለም አጥብቃችሁ ያዙ ተዋዳችሁ ኑሩ። እናተን እያየን እኛ ማግባት እተው እደ ኧረ ተዉዉዉዉ። በፍቅር ኑሩሩሩሩሩሩሩሩሩ።

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 4 дня назад +8

    ማሻ አላህ የሀዋ ቤተሰቦች ቆጆ ነቸው🎉🎉🎉

  • @سارةعدم
    @سارةعدم 4 дня назад +14

    አላህ የስማማቺሁ

  • @sukoorpanambatta5530
    @sukoorpanambatta5530 4 дня назад +5

    ዳውድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀዋ የኔቆራጥ ማሻአላህ

  • @ZultaNaNta
    @ZultaNaNta 4 дня назад +11

    አጎቴዬም መሸ አለህ ነው መልክም ንግግር ሰደቃ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnshaSaed
    @AnshaSaed 4 дня назад +14

    ዳውድ እኮ ምርስ ሽማግሊ❤❤

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 4 дня назад +22

    ማሻ አላህ ዳውድ እና አጎቷ ምርጥ ሰወች ናችሁ ጀማል ይቅርታ ጠይቃት በደብም ካሳት

  • @saraaali9713
    @saraaali9713 4 дня назад +9

    ❤❤❤ዳውድ ሀቅ ነው እማወራው

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 4 дня назад +7

    ደዉድ ማሻአላህ የልጅ አዋቂ ነህ ያሠላም ልጅ ይውጣልህ ያረብ አተየልጅ አዋቂ

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 4 дня назад +8

    ዳዉድ ጀግና አተ እህት አለህ ሚስትም አለህ ፈረድ ቀጥታ ነው ሳላድንቀህ አላልፍም❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 дня назад +1

    ማሽአላህ ❤ ዋናው መተርቃችው ነው እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው

  • @DyhVhj-w9o
    @DyhVhj-w9o 2 дня назад +1

    ዳዉድ ወላሂ ማር ነህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉

  • @MahamedeSayad
    @MahamedeSayad 4 дня назад +12

    ቅናት ይሚባለው ባላደረገው ነገር ስትጭቃጭቅ ነው እጅ ባአይኗእያየችህ ቅናትነው አይባልም ለትዳርህ ክብር ይኖርህ

  • @Emukalid-l8v
    @Emukalid-l8v 4 дня назад +18

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ታርቃቺሁ ዳውድ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ጎደኛ ነህ

  • @GalaxyAa-s2b
    @GalaxyAa-s2b 4 дня назад +4

    መሻአላህአሚቲእኳንደሥአለሺታረቁልሺማማማ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 4 дня назад +7

    ክክክክ አይጀማል ለልጆቸ አላለም ለሷስ😅😅😅 ለማንኛዉም እኳንታረቃችሁ ለማስትህ ክብርይኑርህ ከወድሟቿፈት ለልጆቸነዉ አይባልም የሳኩት ደሞ ድራማ መስለኝነዉ

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 3 дня назад +2

    ማሻአላህ ዳውድ የትንሽ ትልቅ ነህ

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 4 дня назад +2

    እንኳ ታረቃቹህ🎉🎉🎉ጸብ ምንም አያረግ በአንዲ ሆናችሁ ልጆችኑ ብታሳዲጉ ነው የምሻላቹህ ማሪያምን ስለታረቃቹህ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 4 дня назад +4

    እኳንምታረቃችሁ እኳንደሥአለህጀማል መሸአላህ የተጣልንሠውማሥታረቅበጣምደሥይላል መ

  • @ኡሙመሪየም
    @ኡሙመሪየም 4 дня назад +12

    የትናትናው ዱአችን አላህ ተቀብሎናል።አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zed9651
    @zed9651 4 дня назад +11

    ልቤ ተንጠልጥሎ ነበር ድራማቹህ አለቀ እሰይ ሌላ ድራማ ጀምሩልን🎉😂😂😂

    • @Aziza-f3q7f
      @Aziza-f3q7f 4 дня назад +1

      ፓርት 2 ይቀጥል

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 3 дня назад

      ያንችስ ከፍ የወሬ ጥማት😂😂😂ልጆቹ ተሰቃዩ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 4 дня назад +2

    ማሻአላህ እኳንምታረቃችሁ በል ካሳውንቶሎግዛና ካሣት😂😂

  • @ritatoli6524
    @ritatoli6524 4 дня назад +3

    Wowwwww beaxm Des ilal unkan des alachu jemal &hawaa 🙏🙏🙏

  • @FatimaAli-b7c
    @FatimaAli-b7c 4 дня назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው ወላሂ መታረቃችሁ

  • @ነጀትየቱብ
    @ነጀትየቱብ 4 дня назад +2

    ማሻአላህጀማልእንኳንደስአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdfVg-q3k
    @GdfVg-q3k День назад

    ዳዉድ ማሽ አላሕ አላሕ ይጨምርልሕ

  • @ZiyadAbdelh
    @ZiyadAbdelh 4 дня назад +2

    alhamdulliahi ukanim tarkachu bxam desilale❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sufiyasufi9403
    @sufiyasufi9403 4 дня назад +2

    አልሀምዱሊላህአሰይእኮንምታረቃችሁ❤❤❤❤ደሥብሎኛል

  • @ሱሱዬ_3
    @ሱሱዬ_3 4 дня назад +3

    መሸ አለህ ጀመል ና ሀዋ በመተረቀቸው እንዳኔ የተደሰተ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 4 дня назад +2

    ብፃፃፍ ይላልእደ ዶማ😢😢

  • @ZihabuyasinYasin
    @ZihabuyasinYasin 4 дня назад +5

    ዳውድ ማሻአላህ ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ አስታራቂ ጎበዝ

  • @mireop
    @mireop 4 дня назад +5

    ዳውድ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Idrissahmed-b9y
    @Idrissahmed-b9y День назад

    😂😂😂😂😂እረወየው እቀፍ በደብ ጀሚ

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 4 дня назад +4

    አልሀምዱሊላህ ጀማል ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ወላሂ ልጃችሁ ሥትከራተት እደት እዳሣዘነችኝ 🎉🎉🎉

  • @Hadya18
    @Hadya18 4 дня назад +3

    ጀግና ዳውድ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 2 дня назад

    ደውድ ማሻአላህ ሽምግልና ስትችል

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj 4 дня назад +3

    እንካን ደሰ አላችሁ ቤተሰቦች የኔ ውድ አመት መብሩክ ❤❤❤❤❤ ሀዋ ሰው ክብር ነው ጀማል ምርጥ ጓደኛ አለህ እሱም ደዉድ ነው ማሻአላህ አላህ ይጨምራልህ ❤❤❤❤ ጎበዝ በረታ በጣም ደሰ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 4 дня назад +2

    ማሻ አላህ ታረቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 дня назад +4

    እሰይ ደስ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 4 дня назад +3

    ማሻአሏህ ተባከሏህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @HabibaShate-no6uj
    @HabibaShate-no6uj 4 дня назад +2

    ማሺአላህደሠየሊሉ👍👍👍

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 дня назад +1

    ትክክል ነው ወንደሞ ምክንያቱም ባሆኑ ሳአት የሚታመን የለም ቢገደል አለ

  • @Bfjfjfufh
    @Bfjfjfufh 3 дня назад +1

    ዳዉዲ ምርጥ ሠዉ ❤❤

  • @روضهمحمدروضهمحمد-ق3ب

    Afeer biluu lebooch wishetam hulaa dawid antes minekaha

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 дня назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ እንካን ታረቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምየድግልጅ

    ጎበዝሀዋጀግና ደግአረግሽው

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 4 часа назад

    ማሻአላህየወለደ አይራራቅም❤❤❤

  • @yeshkassie4025
    @yeshkassie4025 4 дня назад +1

    አሚቲ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤ ታረቁ❤❤

  • @SlameMulune
    @SlameMulune 3 дня назад +1

    Wanaw yewnt mesama.t new egzaber yemsgen des yela❤❤❤❤❤❤

  • @زينب-ت3ق6ق
    @زينب-ت3ق6ق 2 дня назад

    ደዊድ ጎቦዝ ማሸ አለህ ማሸአለህ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 3 дня назад +1

    ዳውዲኮ የትንሺ ነብሳወቅ ጀግና ቁም ነገረኛ ነው ማሻአላህ ጀማል እኳን ደስ አለክ

  • @AnshaSaed
    @AnshaSaed 4 дня назад +1

    ❤ሀዋ የኔ ውድ ጀግናነሽ❤❤❤

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 3 дня назад

    ማሻ አላህ ደስ ብሎናል ሀዋና ጀማል በመታረቃቸው ሁለተኛ እዳይደገም አብሽሩ

  • @امموازانشاالله
    @امموازانشاالله 4 дня назад +1

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ አይለያችሁ
    ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @ZultaNaNta
    @ZultaNaNta 4 дня назад +5

    አረ እንዃንን ደሰ አለክ ጀማል ህዊዬ ይቅርታ አድርጋ ለት

  • @hatifsama4835
    @hatifsama4835 4 дня назад +3

    ማሻአሏ👍👍👍👍👍

  • @Omar-x5y8d
    @Omar-x5y8d День назад

    እህህህህህህህህህህህ ዳውዴ እንጀራ ይውጣልህ❤❤❤❤❤❤

  • @Ffm8p
    @Ffm8p 4 дня назад +1

    አልሀምዱሊላህ እኮንታረቃችሁ የምር ደሥይላል ከወለዱቡሀላ መለያየት ይከብዳል

  • @Fetiyaamharawit
    @Fetiyaamharawit 4 дня назад +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተጠናቀቀ ድራማው

  • @nnbvvbvvv8471
    @nnbvvbvvv8471 3 дня назад

    ጉድ❤❤❤❤አይጀማልእናሀዋየ

  • @MuhamdSeid-o9l
    @MuhamdSeid-o9l 3 дня назад

    መሻ አሏህ ዳዉዲ❤❤❤❤❤አሏህ የልጆቺህ አባት ያርጊህ

  • @ኢትዮጵያዊነኛ
    @ኢትዮጵያዊነኛ 4 дня назад +1

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ጀማል ከሀዊ ወጭ ወደውጭ የለም እሸ

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 4 дня назад +3

    አየ.ጀማል.ብትሳሳትም.አሳዘከኝ😢
    በመታረቃችሁ.ደስ.ብሉኛለ❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 4 дня назад

      ምን ያዛዝናል 8ቀን አጭቶ አግብቶ ለከ ልክክክ😂😂😂 አላህ ልቦና ይሥጠዉ😂😂

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 3 дня назад

    ዳወድ እግዛአብሄር ይባርክህ ወድሚ ደማልን ምከረውእሽ

  • @RaBa-f5g
    @RaBa-f5g 4 дня назад +4

    Waw desiylal❤❤❤

  • @Sofia-x4e8g
    @Sofia-x4e8g 4 дня назад +1

    ውይ ዳውድ ማሻአላህ እኔስ አጎቴነውየመሰልከኝ ሁለነገርህ

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 4 дня назад +2

    እንኳንታረቅችሁ❤❤❤❤

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 4 дня назад +2

    ለልጆቸ ሲል አላለም ለሶስ

  • @msayeahmed482
    @msayeahmed482 4 дня назад +3

    ጀማልግን ክብርይኑሪ ማሰቱናትልጅናት ክብረልኑሪይገባ ትዳርት የምችግረኘአይደልም አክብርትሚሰቱ

  • @yeliyalltube2772
    @yeliyalltube2772 4 дня назад +1

    Dawode yaborchw nagre Mala balawe

  • @Fነኝየወሎልጅ
    @Fነኝየወሎልጅ 3 дня назад

    እኳን ታረቃችሁ ቀይ ለባሾ ዋው ያበደነው

  • @KadidjaYanouss
    @KadidjaYanouss 3 дня назад

    መሸአላህ አላህ ፍቀር የሠጣቹህ🎉🎉🎉

  • @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
    @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ 2 дня назад

    😂😂😂😂😂ዉነትነዉግን

  • @Amina-p4o
    @Amina-p4o 4 дня назад +1

    ተጦለጦለ አላልሽም ከከከከከከከ አሏህ የስቱር

  • @jemilaabbaoli2220
    @jemilaabbaoli2220 4 дня назад +1

    Mashaa allaha bagaa gamaadan🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 дня назад

    እኳን ታረቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 4 дня назад +1

    ማሻአላ ዳዉድ ሀቅ ነዉ የሚፈርደዉ

  • @DdDd-kc2dx
    @DdDd-kc2dx 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ እንኳንታረቃችሁ❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 дня назад +1

    እሰይ እልልልል እንኳን ታረቃችሁ ተስማምታችሁ በስምምነት በመመካከር ችግር ፍቱ ዱላ አይፈታም ችግር ያብሳልጅ

  • @Iwo-f2l
    @Iwo-f2l 3 дня назад

    ዳውድአላህይጨምርልህ

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px 3 дня назад

    እኳን ደስ አለህ 🥰🥰🥰

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 3 дня назад

    Dawde sente weru new erguze yemselale 😂😂😂

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 3 дня назад

    ማሻአሏህ እኳን ታረቃችሁ

  • @yeliyalltube2772
    @yeliyalltube2772 4 дня назад +2

    Are dawed masha allha yatinishe tilqe

  • @neimeadem
    @neimeadem 3 дня назад

    ማሻአላህህህህህህህዳዉድምርጥሠዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Vfgcuj
    @Vfgcuj 4 дня назад +6

    ማሻአላህህ ወላሂ ድስብሉናል🎉🎉🎉🎉🎉 ድዉድይ🎉🎉

  • @JemilaHusain
    @JemilaHusain 4 дня назад +1

    በጣም ደስዪላል እልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @FatemaShafy
    @FatemaShafy 3 дня назад

    ጀማህ ሚስኪን

  • @JdbdNduh
    @JdbdNduh 4 дня назад +3

    😂😂😂😂😂. እቀፍት

  • @ZenabaAbdo
    @ZenabaAbdo 3 дня назад

    ማሻ አላህ
    እንኳን ደስ አለቹ እንኔም ደስ ብሎኛል😂😂

  • @ጀሚላይቱብ-ገ6
    @ጀሚላይቱብ-ገ6 4 дня назад +1

    አረ ዳውድ ማሻአላህ እኮን አስተረቅቸው ደምሩኝ

  • @FarihaWlaga
    @FarihaWlaga 3 дня назад +1

    Masha allh desilal❤❤❤❤