ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም.... ተወዳጁ የድንግል ማርያም ዝማሬ ተለቀቀ! ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በገና ዝማሬ/lenes leyu nesh Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 247

  • @tinsaeethiopiatube8174
    @tinsaeethiopiatube8174 9 месяцев назад +16

    ለእኔስ ልዩነሽ ድንግል ማርያም ለእኔስ ልዩነሽ እመብርሃን
    የነፍሴ መዝሙር

    • @EgigBereku
      @EgigBereku 5 месяцев назад +1

      እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercymekonene9525
    @mercymekonene9525 4 месяца назад +5

    እኔ ብቻ አደለሁም አደል ይሄን መዝሙር ስሰማ ማለቅሰው 😢 ...ዝማሬ መሊእክትን ያሰማልን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 9 месяцев назад +5

    እመቤታችን የእኛ መዓዛ
    😭😭😭😭😭 እውነት ነው አንችን የሚመስል ማንም የለም ።
    ይልማዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    አዛኝቱ እመቤታችን እናታችን ድንግል ማርያም በምድር በሰማይ አትለይህ ከልጅነት እስከ እውቀት ያንተ መዝሙር የትኛው ተሰምቶ የቱ ይጠገባል !? ግጥሙና ዜማው ልብን ይነካል
    😭😭😭 አሁንም የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን በእውነት

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 9 месяцев назад +6

    ጥዑም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን

  • @yemit3301
    @yemit3301 8 месяцев назад +5

    እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 8 месяцев назад +4

    ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጃ ዝማሬ መልእክት ያስማልን እንቁ አባታችን

  • @BizuneshSeifu
    @BizuneshSeifu 8 месяцев назад +5

    ለኔስ ልዮነሽ ኪዳነምህረት እናቴ መግለጫም የለኝም መግለጫም የለኝ ላንቺ ሚመጥን እድሜ ከጤናጋረ ይስጥልን አባታችንንንን አሜንንንንን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ Месяц назад +1

    ወይ ደስ ሲል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላኪ ሆይ የበገናን ምስጢር ግለጽልኝ❤❤❤

  • @almaztigabu7724
    @almaztigabu7724 2 месяца назад +1

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለእኔሰ ልዬ ነሺ ድንግል ማርያም ለእኔሰ ልዬ ነሺ እመብርሀን❤❤❤

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 8 месяцев назад +2

    መምህሬ መዝሙሮችህ ስብከት ናቸው በእድሜ በጤና ኑርልኝ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤👑👑👑👑👑❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 9 месяцев назад +2

    አውኘት ደሰ የሚል ለኛስ ልዩ ነች ከልጅሽ በላይ መድን የለነንም ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 9 месяцев назад +4

    ለኔሰ ልዩ ነሸ ድንግል ማርያም የጌታየ እናት እናቴ🙏❤🙏

  • @AmareTakele-t2y
    @AmareTakele-t2y 9 месяцев назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ❤😊

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ጤናውን ያድሎት አባታችን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ምንኛ መታደል ነው ከልጅነት እሰከ እውቀት አሁንም እረጅም እድሜ ከጠናጋር ተመኘሁሎት ❤️

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይሕን የበገና ዝማሬ ስሰማ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች የሚያስጨንቁኝን ነገሮች ሁሉ እረሳለዉ
    ለኔስ ልዩነች ድንግል ማርያም
    ፈልጌ ፪ ለአንቺ ምስጋና አላገኘዉም 💖💖💖💖💖💖

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ ወንድማችን ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ሲሰማ ፡ የማይጠገብ ፡ ያደጉበት ፡ የወንድማችን ፡ መዝሙር ፡ ፀሎት ፡ ነው ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡ ለወንድማችን ፡

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 7 месяцев назад +3

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ እንቁአችን እድሜናን ጤናን ያድልህ

  • @genetasres
    @genetasres 8 месяцев назад +3

    በእውነት ከልጅነቴ ጀምሮ የአንተን መዝሙር እየሰማሁ ነዉ ያደኩት ይልማዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜናጤና ይሰጥልኝ ።

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @serkmedia1052
    @serkmedia1052 9 месяцев назад +3

    የ እመቤቴ በረከት አብዝቶ ይብዛልህ ወንድማችን

  • @samualeehstu
    @samualeehstu 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን መላከ ዝማሪ ያሰማልን ክብር ሊቀ ዘማሪ ይልማ አንተ የዘመርካቸው መዝሙሮች ሁሉ ከእኔ ጭምር አህዛቦች የእ/ር ቸርነትና ምህረቱን ያስተምረናል እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 9 месяцев назад

    ለኔስ ልዩ ነሽ እመብርሀን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 9 месяцев назад +2

    አቤት እንዴት ደስ እንደሚል ♥♥♥♥♥♥♥♥ ይልማ.ሀ ኑርልን

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 7 месяцев назад +2

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በእውነት የቤተ ክርስቲያን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንወድሃለን::

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @tigistmulugeta1568
    @tigistmulugeta1568 8 месяцев назад +1

    ፈፅሞ የማይጠገብ ልዩ ዝማሬ,ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን!!

  • @rdieatfietsum1943
    @rdieatfietsum1943 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ለሁላችንም ልዩ ናት እመ ብርሀን ❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዠ3ቀ
    @ወለተኪዳን-ዠ3ቀ 8 месяцев назад +2

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን ድንግልማርያም ትቀበልልን አሜን❤❤❤

  • @mekdistube
    @mekdistube 9 месяцев назад +2

    የምወደው ዘማሪ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ አለማት ከመላው ቤተ ሰብህ ጋር ይባርክ

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!! የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው!!! በእድሜ በጤና ይጠብቆት!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bonny2852
    @bonny2852 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rutimulate7171
    @rutimulate7171 9 месяцев назад +1

    ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርይም ...... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @medhanityemata2322
    @medhanityemata2322 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 9 месяцев назад +21

    በገና ደርዳሪው ሊቀሊቃውት ስምዐ ኮነ ን ይመስላሉ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @meselemesele9777
      @meselemesele9777 8 месяцев назад +1

      ይመሳሰላሉ እንጂ እሳቸው አይደሉም

    • @eyuyemaryamlji5110
      @eyuyemaryamlji5110 8 месяцев назад +1

      እረ ይሄ ልጅ ነው ዲያቆን አብነት ይባላል

    • @hope.100
      @hope.100 8 месяцев назад

      😅🎉​@@meselemesele9777

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን ❤❤❤

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 9 месяцев назад +2

    አሜን !!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!! የግጥሙ ስንኝ ስክሪኑ ላይ ቢፃፍ ስል ሀሳብ አቀርባለሁ !!!

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 9 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @serkmedia1052
      @serkmedia1052 9 месяцев назад

      የ እመቤቴ በረከት አብዝቶ ይብዛልህ ወንድማችን

    • @birkietefera6912
      @birkietefera6912 8 месяцев назад

      ኑ​@@serkmedia1052

    • @mahletalemayehu8430
      @mahletalemayehu8430 8 месяцев назад

      ​@@serkmedia1052q🎉🎉😢😮😅😊😊❤❤❤❤❤🎉😢😮😢😅😊😅😅😅😊

    • @ellenitadesse2038
      @ellenitadesse2038 7 месяцев назад

      ​@@serkmedia10528😅😅the 😊😅7⁸

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 9 месяцев назад +1

    እኳኝየን በሰላም መጣክ ወደ ይቱዩብ ወድማችን
    አጥትን ዠማለመልም ዝማሬ ዬሠማልን

  • @Tigistzinaye1621
    @Tigistzinaye1621 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ednabitewelign8227
    @ednabitewelign8227 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም የማለቅስበት መዝሙር ነው በጣም ነው ዘማሪ ይልማ የምወዶት ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሩቱን ነው የምሰማው ጤና ይስጡት

  • @YemserachGetaneh
    @YemserachGetaneh 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላይክትን በሰማያዊት እየሩሳሌም ያሰማልን

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 8 месяцев назад +1

    ቁጭ ብሎ ዝማሬ በዛ ለምንድነው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @mulusew505
      @mulusew505 8 месяцев назад

      ይሄ እኮ ሽብሻቦ መዝሙር አይደለም እያስተዋልን ሲቀጥል ከቃሉ እንጅ ምንድነው ድራማ መውደድ

    • @MeseretAbirham
      @MeseretAbirham 8 месяцев назад +1

      @@mulusew505 እኔ ደስ አይለኝም ቆሞ እግዜርን ማመስገን ድራማ የሆነው መቼ ነው

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
    @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @naodagere8210
    @naodagere8210 9 месяцев назад

    እፁብ ነው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 9 месяцев назад +1

    አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽

  • @BizuneshSeifu
    @BizuneshSeifu 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh Месяц назад

    አሜ ን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያስማልን❤❤

  • @BITONDOYeshi
    @BITONDOYeshi 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሠማል

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
    @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaysintayehu49
    @tsehaysintayehu49 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕትክትን ያሰማል 🙏

  • @buisnesegroupGAin
    @buisnesegroupGAin 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasendale9923
    @eliasendale9923 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏💚💛❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነቱ እረጂም እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 9 месяцев назад +1

    😢😢❤❤❤❤❤❤አሜን (፫). ዝማሬ መላእክት ያማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes 9 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @seniatabebe5537
    @seniatabebe5537 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ🙏🙏🙏

  • @Meklit761
    @Meklit761 8 месяцев назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ፡አሜን❤❤❤❤❤

  • @BertukanKaea
    @BertukanKaea 8 месяцев назад +1

    በጣም የምወዳቸው አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @atsuYoni-fx5nj
    @atsuYoni-fx5nj 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 9 месяцев назад

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤🙏

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 8 месяцев назад +1

    አሜን3 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @peledosantos
    @peledosantos 9 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Edna8871
    @Edna8871 9 месяцев назад +2

    ያንተ መዝሙር ሁሉም ሲዲ ነበረኝ የምር መንፈስ የሚያነቃ ሚያበረታ ሚያፅናናኝ ነበር:: የትግራይ ጦርነት ሰዎችን ገላልጦ አሳየን ነጠላ ለባሹን ዘማሪው ሰባኪውን አሳየን አንተም አንዱ ግፋ በለው ባይ ሆንክ በሏቸው አላችሁን ልባችንን ሰበራችሁ ላንተ የነበርኝ ክብር ጠፋ:: ልቡና ይስጠን ይቅር ይበለን ምህረት ያውርድልን

    • @abyeaylew7838
      @abyeaylew7838 9 месяцев назад +2

      የኔ እህት ነበር አይደለም ነው በርግጥ አንቺ ያየሽበት አንግል አላውቅም ግን እኔ የማውቀው ትግራይ ጉራጌ አማራ ወዘተ ክርስትያኖች በሙሉ በክርስቶስ አንድ መሆናችንን ነው የኔ ውድ እህት ማንም አይሙትብን ሁሉም በራሱ ጫማ ልክ ነው እግዚአብሔር አንዷን ሀገራችንን አንድ እንዲያረግልን መፀለይ ነው ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 8 месяцев назад

      እህታችን እሱም እኮ ሰው ነው ንሰሐ የተዘጋጀልን ለዚህ ነው ቃሉን ነው ማየት ያለብሽ ለመናፍቃኑ ክፍተት አንስጥ እኔ የጳውሎስ ወይም የአጵሎስ ነን አንበል ለዚች እምነት ሁላችንም ድርሻ አለብን።

    • @wosenageru9723
      @wosenageru9723 8 месяцев назад

      What

  • @Alemseged_Haile
    @Alemseged_Haile 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @tizzy-g1v
    @tizzy-g1v 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 6 месяцев назад

    ለኔ ልዩ ነች እመብርሃን፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣የጏጢያት ቁስል ያለ አንቺ አይጠግን🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @tad2000elec
    @tad2000elec 9 месяцев назад +2

    ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ ... ላንቺ ምስጋና አላገኜሁም።
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GizachewBelay-j3b
    @GizachewBelay-j3b 7 месяцев назад +1

    በጣም ምወደውመዝሙርሆኗል ዝማሬመላእክት ያሰማልን❤

  • @yalemi123
    @yalemi123 8 месяцев назад +3

    የቪዲዮ ኤዲተር ነኝ የምወድህ ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ኤዲት ላድርግልህ

  • @አስካለማሪያም
    @አስካለማሪያም 9 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን አሜን

  • @alutadiwos6613
    @alutadiwos6613 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መዝሙሩ lyrics ቢኖረው ጥሩ ነው

  • @Adsie-id9pi
    @Adsie-id9pi 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኡነት❤❤

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ማሪያም ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melessedelelegne6297
    @melessedelelegne6297 9 месяцев назад +1

    Amen. I wish healthier, happy life for you and your family.
    God bless you,

  • @seni214
    @seni214 8 месяцев назад +1

    ለኔስ ልዩ ናት ኪዳነምህረት

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @rommanzegye3012
    @rommanzegye3012 9 месяцев назад +1

    እሜንአሜንአሜንዝማሬመላክትያሰማልን

  • @girmarahel8003
    @girmarahel8003 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 9 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክእት ያሰማልን❤❤❤

  • @haimeda361
    @haimeda361 8 месяцев назад

    አሜን 🙏ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @CravingsAddis
    @CravingsAddis 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማለን

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 Месяц назад

    ዝማሬ መላእት ያሰማለን

  • @user-gf3ds5bf3s
    @user-gf3ds5bf3s 9 месяцев назад

    Amen amen, lenes liyu nech dengel mariyam.

  • @Zinash.gorfu.telila
    @Zinash.gorfu.telila 8 месяцев назад +1

    አረ ለኔስ ትለይብኛለች እናቴ❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 6 месяцев назад +1

    ለእኔስ ልዩ ነሽ እመብርሃን

  • @MerhawitTemesgen-y8v
    @MerhawitTemesgen-y8v 8 месяцев назад +1

    ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ 8 месяцев назад +1

    ለኔስ ልዩነሽ ድግል ማርያምህ❤❤❤❤❤

  • @avg4628
    @avg4628 8 месяцев назад +1

    ልዬ ነሽ እመብርሃንንንንን

  • @negatwamaru3303
    @negatwamaru3303 9 месяцев назад +1

    Bless you I love this mezmur

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 4 месяца назад +1

    ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን /ግን የቆየ መዝሙር እኮ ነው

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 7 месяцев назад +1

    ለእኛ ልዩነች እናታችን

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 8 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @tesfayewossen3799
    @tesfayewossen3799 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።