ከተለመደ ችግር ወዳልተለመደ ተአምራትድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUN 19, 2021MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 309

  • @hanagebrekirstos7354
    @hanagebrekirstos7354 3 года назад +7

    ቃሉን የገለጠልህ እግዚአብሔር ይባረክ!!! ያለምልምህ ዘርህ ይባረክ ሽምግልናህ የእረፍት ይሁንልህ! እሱን ብቻ ይዘህ እንድታልፍ ጌታ ይርዳህ!!!!

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 года назад +34

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረኪ ተባረክልኝ እግዚአብሔር በአንተ ሆኖ ሰንትና ሰንት ነፍስ ነው ያጽናነው ኢየሱስ እሱ ለዘላለም ጌታ ነው።

  • @BirukeFale
    @BirukeFale 9 дней назад +1

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @MeseretAbera-x7z
    @MeseretAbera-x7z Год назад +1

    Yoni. Zemenih yibarek

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 года назад +2

    አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ቃሉ ለእኔ ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የእግዚአብሔርን ግዜ አሁን ነው

  • @berokberok6881
    @berokberok6881 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበረክ😍💓💓💓💔💓💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔💖💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💙💞💞💝💝💞💞💞💝💞💞💞💞💞💞💞💝💜💛💚💚💛💚💛💚💛💛💜💛💛

  • @nathanaeltesfahuun9319
    @nathanaeltesfahuun9319 3 года назад +8

    ዮኒዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ አበዛዝቶ ይባርክልህ!!

    • @hannajesus5594
      @hannajesus5594 3 года назад

      Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah 😭😭😭

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 3 года назад +8

    የእግዚአብሔር ቃል በሂወቴ እዲፈፀም ፈቃድህ ይሁን !!!!!ተበረክልኝ

    • @zaselomenews3863
      @zaselomenews3863 3 года назад +1

      ዛሬ ልዩ ቀን ነው🌹
      አእምሯችን ከገደብ በላይ ነው
      ከገደብ በላይ የሆነውን አእምሯችንን አዎንታዊ ሀሳቦችን በመመገብ ራእያችንን ህልማችንን ለማሳካት እንጠቀምበት
      የእውነት በትክክል ይሰራል??
      ሁላችንም እኩል ተፈጥሮ ነው የተሰጠን።
      🌹መልካም ደስተኛና ስኬታማ ቀን ተባረኪ የኔ ውድ
      Selome HD

    • @buxulmisseyase5492
      @buxulmisseyase5492 3 года назад +1

      Emen

  • @filmonweldemariam2475
    @filmonweldemariam2475 3 года назад +5

    አሜንንንንንንን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ዮኒዬ ለምልምልን

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 3 года назад +3

    ድንቅ ትምህር ጌታ ይባርክ ዮኒዬ እድሜ ይስጥህ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 года назад +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ጌታ ለሁላችን ይቅር ይበለን ጌታ ሁሌ ካንተ ቃል ጋር ይሁን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ከ

  • @Mihret.mekurya
    @Mihret.mekurya 3 месяца назад

    አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ጣጋ ይብዝልክ 🙏🙏🙏yoni

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад +4

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ ግሩም ሰው

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 3 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሁልጊዜም የቃሉ እውነት በደንብ መግለጥ እንድትችል የሰማይ ደጁች ይከፈትልህ መንፈስ ቅዱስ ይገለጥልህ

  • @winshitasafa4764
    @winshitasafa4764 3 года назад

    amen amen amen amen AMEN AMEN AMEN AMEN Taekrt💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @buzuyeebiru5255
    @buzuyeebiru5255 3 года назад +6

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክህ 💞

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 3 года назад +1

    ዮኒዬ እገዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን በሙላት ይገለጥብህ !!

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 3 года назад +1

    ይሄ ቃል ለእኔ ነው አሜን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በቃ ይሁንልኝ

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 года назад +4

    Thank you Yonatan Akililu! You have been a blessing ! God bless you!!!

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የዜማ ግዜ ደርሶል ለኔ ቤት❗❗❗❗ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ🙏🙏🙏 ዮንዬ ጌታ እየሱስ በእውነት ካንተጋር እንዳለ አወኩ ባንተ ስብከት እግዚአብሔር እያዘጋጀኝ እንደሆነ አምናለው🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንክ ይባረክ💕💕💕💕💕

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 3 года назад

    Amen amen Jesus Christus Goyta Eyu Tbareku yh melkt lene new
    Halleluja 🙏❤️💐🇪🇷

  • @abayneshasefa3954
    @abayneshasefa3954 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤yon.

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 года назад

    Amen amen amen keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 3 года назад

    አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዬኒ ብሩክ ነህ ተባረክ እንወድሀለን

    • @zaselomenews3863
      @zaselomenews3863 3 года назад +2

      ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
      1. ስለ ትናንት ማሰብና
      2. ከሰው ጋር ውድድር
      🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
      1. ያለንን ማመስገንና
      2. ዛሬን መኖር
      🔴ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
      1. እቅድ ማውጣትና
      2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
      መልካም ቀን ይሁንልሽ የኔ ውድ
      #From selome HD utube channel

  • @fetimateshale1617
    @fetimateshale1617 3 года назад

    ዮንዬ የእግዚአብሔር ሰዉ ጌታ ዘመንከን ይበርከዉ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 3 года назад

    ዮንዬ ተባረክ ድንቅ መልእክት ነዉ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ሃለ ሉያያ

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 года назад +2

    ይሄም ለእኔ ነው አሜን የእኔ አባ መላ አሜን ይቻልበታል !

    • @zaselomenews3863
      @zaselomenews3863 3 года назад

      ዛሬ ልዩ ቀን ነው🌹
      አእምሯችን ከገደብ በላይ ነው
      ከገደብ በላይ የሆነውን አእምሯችንን አዎንታዊ ሀሳቦችን በመመገብ ራእያችንን ህልማችንን ለማሳካት እንጠቀምበት
      የእውነት በትክክል ይሰራል??
      ሁላችንም እኩል ተፈጥሮ ነው የተሰጠን።
      🌹መልካም ደስተኛና ስኬታማ ቀን ተባረኪ የኔ ውድ
      From selome HD utube channel

    • @selaminabahru571
      @selaminabahru571 3 года назад

      @@zaselomenews3863amen ewnt geta yeradgn 😍

  • @SaSa-dj8qe
    @SaSa-dj8qe Год назад

    ዘመን ይባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ከክፍ ነገር እግዝሕብኤር ይጠብቅ

  • @almazmotuma1153
    @almazmotuma1153 3 года назад

    ዮኒ ይህ መልእክት ለኔ ነው ጊዜዬ ነው ተባረክ የመሻገር ብስራት ነው

  • @belaissak1951
    @belaissak1951 3 года назад +1

    Oooooo are leni newwww amennnnn beyalewwww tebarek yoni wed setotache

  • @tolesaowatadaro3044
    @tolesaowatadaro3044 10 месяцев назад

    Ameen ፣በህይወትህ ሁሉ እግዝኣብሔር ይቀድምህ ይምራ ተባረክ እወደዋለሁ

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 3 года назад

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen yoniyee God bless you More & more 🥰🥰🥰🥰

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 3 года назад +2

    Amen.
    Amen.
    Amen.

  • @hanademlew5403
    @hanademlew5403 3 года назад +3

    አሜን ጸልዩልኝ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይገባል ተባረኪ ❤🙏

  • @tigisttigist5109
    @tigisttigist5109 3 года назад

    አሜንንንን አውን አሜንንን ይህ ቃል የኔ ነው ቃሉ ያበረታል ዘመንህ ይባርክ ዮንዬ ፀጋህ ይብዛልህ

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 3 года назад +7

    God bless you our Brother in Christ Jesus. I see that God is turning something in my life, and it lifted my faith in Christ Jesus. 🙏

  • @ElsaElsa-w3b
    @ElsaElsa-w3b Год назад

    I love you so much yoni thank you so much Jesus Jesus amen Amen Amen God is good ❤❤❤❤❤❤❤Jesus amen Amen God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 3 года назад

    Yohniye Tebarekilign thank you Jesus

  • @ምሬየክዳንልጅ
    @ምሬየክዳንልጅ 3 года назад +1

    ኡፍፍ አሜንንን ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም

  • @nardinagurmu5944
    @nardinagurmu5944 3 года назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen God Blessed you

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 3 года назад +1

    አሜንንንንን ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennnnnn yoniye tebarek aniten yeseten geta simu yibarek

  • @ገዘኸኝኤርምያስ
    @ገዘኸኝኤርምያስ 3 года назад

    አሜን አሜን ወወወ ዮንዬ አሁንም ይለመላምክ ኡፉፉፉ ዘባን ዛለለምክ በኢየሱስ እጅ ይኑርክ🙌🙌

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 3 года назад

    አንተ የተባረክ የእ/ር ሰዉ ዮኒዬ ባንተ ትምህርት ላለፍት አንድ አመት ዉስጥ ከደረሰብ ከልጄ ሞት መከራ ባንተ ትምህርት እየተፅናናሁ ነዉ ካነበብከው ፀልይልኝ የእ/ር ጊዜ ሲደርስና ስካስ መጥቼ እመሰክራለሁ

  • @abangokugn3161
    @abangokugn3161 2 года назад

    Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek yoni

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 3 года назад +1

    ነብይ ዮናት ዘመንክ ትውልድክ አገልግሎትክ
    ጌታ ይበርክ

  • @ammybelay2776
    @ammybelay2776 3 года назад +1

    ይህ ቃል ሃዋርያ ላይ ያለው ቃል በእራይ ጌታ በቸርች መሃል የተናገረው ነው ስለእኔ ..ልክ ከፍቼ ሳየየው በጣም ገረመኝ ውይ መንፈስ ቅድስ .በእራይ የተናገረኝ እዚህ በዮኒ ጭመረልኝ

  • @yoditbure9106
    @yoditbure9106 3 года назад

    Amnee amnee hallelujah eyesus yemata kani mekara chigri bakaaa my God bless you more yoniye

  • @simontamane3791
    @simontamane3791 3 года назад +1

    Amen amen amen

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 года назад +2

    ዮኒዬ ተባረክልኝ

  • @getegete4554
    @getegete4554 3 года назад

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን በጌታ ስም ምን ዮዬ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ጫሪሶ ይባርክ ዘመን ዘለላምክ የታበራካ ይሁን በብዙ ታበሪኬሃለሁኝ ለምልም ኑሪልኝ🤝🤝🖐🖐🖐✋✋✋👐👐👐💕💕💕💕📖📖📖📖📖📖📖📖

  • @meerameera2717
    @meerameera2717 11 месяцев назад

    አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖🤲🤲🤲👍👍❤️❤️ተባረክ ተባረኪ

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 года назад +1

    Yegzabhr.geza.nagar.hulu.wube.yehunali
    Amen

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 6 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @its38bby62
    @its38bby62 3 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 3 года назад

    ሁል ጊዜ እኔ ያለሁበትን የህወቴን ጉዞ ነው የምታስተምረው ያንተ ትምህርት ሁል ጊዜ ሐኔ መገለጥ ነው ሁሉንም ያንተን ትምሀርቶች እማራለሁ በዚህ አንድ አመት ዉስጥ ከፍተኛ መከራ ዉስጥ ነበርኩ ነገር ግን ባንተ የመገለጥ ትምህርት በብዙ ተፅናንቻለሁ ወንድሜ ዮኒ በጣም እወድሃለሁ ተባረክ ዘመንህ ቤትህ ይባረክ
    በርቀት ብሆንም ሳላቋርጥ እማራለሁ
    ቃሊ እዉነት ነዉ እንደሴቲቷ ካለሁበት መከራ በእ/ር ጊዜ እወጣለሁ
    ዮኒዬ ከድሬደዋ መጥቼ እመሰክራለሁ
    የእ/ር ጊዜ እንዲሆንልኝ ፀልይልኞ ተባረክልኝ
    አሜን 😭😭😭😭😭😭😭 ብያለሁ

  • @TinaTina-to2dg
    @TinaTina-to2dg 3 года назад +1

    Aysfri simu gulbetamnw amennnn tebrkilen🙏❤️

  • @nestyyebakitube3409
    @nestyyebakitube3409 3 года назад +1

    Amen amen amen amen amen yonye blessed we love you more

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 года назад

    Amen amen Yoniye Tebarekilegn bebizuuu📖💗🔥🙏

  • @amenechabera4048
    @amenechabera4048 3 года назад

    Amenn Amennn yoni tebark Geta igiziyabeher abzito yibarek

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤አሜን የእግዚአብሔር ሳዉ

  • @sarateka2607
    @sarateka2607 Год назад

    አሜንአሜንተባረክዮኒ

  • @aminaabdolla7176
    @aminaabdolla7176 2 года назад

    Amen.amen amen tabaraki

  • @genetlamago
    @genetlamago 3 года назад

    Amen Yoni zemenih yibarek

  • @asratasrat3798
    @asratasrat3798 3 года назад +3

    አሜን አሜን📖❤

  • @salamabera1936
    @salamabera1936 3 года назад

    Oh haleluya you are blessed yoniye

  • @berknashsaqa5366
    @berknashsaqa5366 3 года назад +3

    Ameeeen Ameeen Ameeen ❣️❣️❣️❣️🙌🙌🙌🙌🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏🙏🙏

  • @salamieyasusino5904
    @salamieyasusino5904 3 года назад

    Amen Wawaw zamanihini geta yibariki

  • @bayetesfaye5235
    @bayetesfaye5235 3 года назад +1

    You are number 1

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 3 года назад

    Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll Elelelllll kiber le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Eg/r saw Yoniye Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik hulu yetabarek yelamalem Yihune
    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen
    Wosadikugn honalegn honalen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 7 месяцев назад

    አመን አመንን ገታ ዘመንን ይባርክህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እየሱሰጌታነው
    @እየሱሰጌታነው 3 года назад

    አሜን አሜን ኢየሱስ ይድናል አሜን💘💘💘💘💘💘💒💒💒💒

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 3 года назад +1

    Amen amen yoniye wddddd ante yebizuh abat neh

  • @Alemitu5888
    @Alemitu5888 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @MihruMigru
    @MihruMigru 10 месяцев назад

    ዮን ዛማንክ ይባረክ ታባረክ 🙏🙏🙏

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 года назад +2

    My God Bless You yoniye

  • @zeritu6030
    @zeritu6030 3 года назад +1

    Amen Amen Amen🙏🙏💝

  • @Hawwi-sg7ku
    @Hawwi-sg7ku 3 года назад +1

    Ameeen Ameeen tabark yoni

  • @sigeramarechi9714
    @sigeramarechi9714 3 года назад +1

    Tebariki ameeeeeeeeeeeeeen 🙏🙏

  • @trtr4704
    @trtr4704 3 года назад

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen haleluyaa yechilal iyasuus

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 3 года назад

    Amen amen....Hallelujah thank you Yoni

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 года назад +2

    Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. Hallelujah, praise God! Amazing message. God bless you Yonie!

    • @zaselomenews3863
      @zaselomenews3863 3 года назад

      ዛሬ ልዩ ቀን ነው🌹
      አእምሯችን ከገደብ በላይ ነው
      ከገደብ በላይ የሆነውን አእምሯችንን አዎንታዊ ሀሳቦችን በመመገብ ራእያችንን ህልማችንን ለማሳካት እንጠቀምበት
      የእውነት በትክክል ይሰራል??
      ሁላችንም እኩል ተፈጥሮ ነው የተሰጠን።
      🌹መልካም ደስተኛና ስኬታማ ቀን ይሁንልሽ ተባረኪ
      From selome HD utube channel

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 3 года назад +1

    Wowwwwwwwwww ድንቅ ትምህርት አሜን

  • @bekahella4239
    @bekahella4239 3 года назад +1

    Amen tabarki ❤❤❤❤

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 3 года назад

    Glory to God's so wonderful. Yoneye God's bless you and your beloved familys. 🙏

  • @engdamamo2792
    @engdamamo2792 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @Mkelt
    @Mkelt 11 месяцев назад

    አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @alemtualemtu258
    @alemtualemtu258 3 года назад +1

    አሜን አሜን📖📖📖📗💞💜

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 года назад +1

    Amen Amen Amen 🥰🙏🙏🙏🥰

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 3 года назад

    Amen name amen 🙏tebarak zamanki yebark

  • @sabyefatmulachew6714
    @sabyefatmulachew6714 2 года назад

    መልካም ቀን ይሁንላችሁ ለሰው ልጅ በሙሉ
    🤚🤚🌻🌏🌷🌻🌷

  • @sanathyiliji7794
    @sanathyiliji7794 3 года назад +1

    Amen.amen

  • @comcell4306
    @comcell4306 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏❤❤🤲🤲🤲

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ለእኔ ጊዜ አለው !!!

  • @robafitness3677
    @robafitness3677 3 года назад +7

    Stay blessed our brother 💚💛❤🙇

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 3 года назад +2

    ወንድም እህቶቼ በአለም ላይ ምንም ህክምና የሌለው የቆዳ በሽታ ይዞኛል እባካችሁ ፀልዬልኝ ተስፋዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እባካችሁ ፀልዬልኝ

    • @godlovesus404
      @godlovesus404 3 года назад +1

      ብቻሽን አይደለሽም

    • @aba5750
      @aba5750 3 года назад +1

      LEGZHBHRE. YMESANAWE. YALAMENAA ::EGZABHRE. YFWSECHE::🙏🙏🙏

    • @ddlaura5506
      @ddlaura5506 3 года назад

      @@aba5750 amen 😭😭😭😭😞

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭🙏🙏🙏

  • @yesuusantiikoisdhugaauuffe5240
    @yesuusantiikoisdhugaauuffe5240 3 года назад

    Ameeeeeeeee iiiiiiillllll waqayyoo siin haa ebiisu.....