በ100 ሺ ብር ብቻ የሚጀመ በቀላሉ የሚሰራ አዋጭ የሆነ ስራ ! | business | small business idea |Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • በ100 ሺ ብር ብቻ የሚጀመ በቀላሉ የሚሰራ አዋጭ የሆነ ስራ ! | business | small business idea |Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Комментарии • 80

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  9 месяцев назад +7

    የባህል አልባሳት ዋጋ በገና ዋዜማ በሽሮ ሜዳ 2016
    ruclips.net/video/66rEDwjwO7o/видео.htmlsi=Q8gwZO4dA6qRzWoc

  • @tube7576
    @tube7576 9 месяцев назад +9

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉ ውዶቸ

  • @ALEMETUBEአልሚ
    @ALEMETUBEአልሚ 9 месяцев назад +6

    እናመሠግናለን በእውነት መልካምነት ለራስ ነው ።

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama 4 месяца назад +1

    ገበያሚድያንስወዳችሁበርቱ

  • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
    @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ 9 месяцев назад +4

    እኔ የማንኛውንም ቪዲዮ ሳይ በላይክ ነዉ የምገባው❤ ችግሩ ስራው ይሰራል የቤት ኪራይ ከዛ ግብር እረ ምን ቅጡ

    • @iloveethiopa9966
      @iloveethiopa9966 9 месяцев назад +2

      እውነትሽን ነው ማሬ ሰርተሽ ለቤት ክራይ እና ለግብር መክፈል

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 9 месяцев назад

      በአሁኑ።ሰአት።ትልቁቸግር።የመሲራያየቤትኪራይነዉ።ከምንሰራዉበላይ።ኪራዉ​@@iloveethiopa9966

    • @هقهقتبنب
      @هقهقتبنب 9 месяцев назад

      ክራዪ አይቻልም

  • @mrmohammed1999
    @mrmohammed1999 8 месяцев назад +1

    እኔም በቅርቡ አገሬእገባለሁ ወይ ሹሮቤት ወይ ዳቦቤት ነው ፍጣሪ ያሳክልኝ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 9 месяцев назад +2

    ዕረ እግዚአብሔር ስራችን በሀገራችን ላይ ያሳምርልን ደከመኝ እኔስ ገና ከአሁኑ😢😢

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 8 месяцев назад

    አሏሕ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን እኔ ምግቤት ወይንም አትክልትና ጁሥ ቤት ወይንም ዶሮ ርባታ ኢሻአሏሕ

  • @ወሎገራገሩ-ሐ4አ
    @ወሎገራገሩ-ሐ4አ 9 месяцев назад +5

    ምን መስራ እንዳለብኝ አላቅም አማካሪ ያስፈልገኛል ስሬስ

    • @KeniLove-ww1wz
      @KeniLove-ww1wz 9 месяцев назад

      እንደረጅ

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 8 месяцев назад +1

      ​@@KeniLove-ww1wz ወሎ ደሴ ያላችሁ እንደራጅ

    • @saramamo806
      @saramamo806 8 месяцев назад

      የምርሽን ነው እኔ መግባት አስቤ አለሁ የደሴ ልጅ ነኝ ባልትና መስራት አስቤ ነበር ሳውዲ ነኝ አሁን ​@@rosemess2331

    • @24650
      @24650 8 месяцев назад

      ​እሽ እንደራጅ

  • @MerkebAsefa
    @MerkebAsefa 8 месяцев назад

    ስለስራው ልምድ ይላችሁ እስቲ ምከሩኝ

  • @beletechbeletech7892
    @beletechbeletech7892 9 месяцев назад

    እኔ በሀሳብ ማለቄነው 5000 ነበረችኝምንደምሰራ ግራገባኝ

  • @getu859
    @getu859 9 месяцев назад +1

    ወንበር 500 ፍሪጅ40,000 በታች የለም

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 8 месяцев назад

    ምግብ ቤት ግን ለኔ ለምን ጠላኝ ብዙ ጊዜ ሞከርኩ ሊያዋጣኝ አልቻለም

  • @Eku11tina
    @Eku11tina 6 месяцев назад

    adama yalachu anagrugn

  • @zahar447
    @zahar447 8 месяцев назад

    ይህ የምታየ ወገኖቼ,ቀሪ,ዘመናቹ,የተባረከ,ይሁን

  • @zahar447
    @zahar447 8 месяцев назад

    ገቢዋች,ትለያላቹ,እናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤❤

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 9 месяцев назад +1

    የምግብአስቤዛዋቸውስ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 8 месяцев назад

    እጅግ በጣም እናመሥገናለ አብሦም በአርብ ሀገር ላልነዉ ጥሩ መርጃ ነው ❤❤❤❤

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 8 месяцев назад

    ዋዉዉ ቆጆ ምክር ያካፈላችሁን በዚሁ ቀጥሉበት

  • @TofikMurid
    @TofikMurid 9 месяцев назад +3

    በቀን መቶ ሲኒ ቡና አይሸጥም ምን አይነት ባለጌ ሤት ሚመጣ ሁሉ ምታማልል መሆን አለባት ቡና ሻጯ አይይይ

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 9 месяцев назад +1

    anemsgnelan bertu betaseb menaw like binergalechaw legna belo yemayedrgut nager yelm era like adergu la madam kemamoch adersu ayekafelabetam😊😊😊😊

  • @QamarAhmed-v4k
    @QamarAhmed-v4k 8 месяцев назад

    Oke

  • @kalkidansabe8045
    @kalkidansabe8045 9 месяцев назад

    ጥረ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን. በተለይ ለኔ❤❤

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 8 месяцев назад

    ዋው አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @AntenehMinassie-qw6xh
    @AntenehMinassie-qw6xh 9 месяцев назад +1

    Yenjera ena lewet yemihonu gibeatoch hisab wusit algebum.

    • @bayemimi809
      @bayemimi809 9 месяцев назад

      በቀን ከምናገኘዉ 5800ብር ላይ 75% የግብአቶቹ ነዉ ማለትም ለቀን ለግብአት ወጪአችን 4350ብር

    • @bayemimi809
      @bayemimi809 9 месяцев назад

      ከዚህ ላይ ትርፋችን 25%ብለን ነዉ የወሰድነዉ በትንሹ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 9 месяцев назад

    የእህልማበጠሪያናመፍጫእፈለጋለሁ

  • @madeyahalid5684
    @madeyahalid5684 9 месяцев назад

    በጣም እነመሰግነለን የኔዉድ በረች

  • @abduselamjilalu519
    @abduselamjilalu519 9 месяцев назад

    ሙያው ማሰልልጠኛው
    ጠቁሚኝ እህት

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 8 месяцев назад

    ካፒታሉ ከ150000በላይ መጣ

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 9 месяцев назад +5

    በእውነት እኔ ምግብ ቤት ማስራት ባጣም እፈልጋሎ ግን ብቻዬ ሆነ ማስራት ፈራሎ 😭😭

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 9 месяцев назад

      የትነሽ

    • @hawahawa5038
      @hawahawa5038 9 месяцев назад

      የት ነሸ እኔ ጋእንሰራ መልሸ እሸ

    • @janojanet5272
      @janojanet5272 9 месяцев назад

      እኔም አለሁ ሀይ በይኝ

    • @alemgereziher1544
      @alemgereziher1544 9 месяцев назад

      ላግባሽ እና ኣብረን እንስራ አ.አ ከሆንሽ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 9 месяцев назад

      @@alemgereziher1544 ጥሩሀሣብ አብሮመሥራትይሻላል ተኝቶአረብአገረያለችንእየዋሹከመቀበል

  • @KalkidhaKalkidh
    @KalkidhaKalkidh 9 месяцев назад

    መልካም መረጃ ነው እናመሠግናለን

  • @Jafarabdlsemed
    @Jafarabdlsemed 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @hnan-qw7sd
    @hnan-qw7sd 8 месяцев назад

    ክበሪልን❤🌹

  • @GetnetTilayeYihun-pg6dc
    @GetnetTilayeYihun-pg6dc 8 месяцев назад

    እኔ እራሱ መስራት እፈልጋለሁ ግን ብቻየን ሚያቅተኝ ይመስለኛል

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 8 месяцев назад

    txs ❤

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 9 месяцев назад

    ጥሩምክር😊

  • @hawahawa5097
    @hawahawa5097 9 месяцев назад

    ❤❤🎉

  • @roobaajiru7516
    @roobaajiru7516 9 месяцев назад

    thanks ❤

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 9 месяцев назад

    Enamesegnalen

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 8 месяцев назад

    ጫላ የት ጠፍ

  • @SaronMulgeta-p6l
    @SaronMulgeta-p6l 8 месяцев назад

    አብሮኝ የሚሰራ ሰው ካለ ሀይ ይበለኝ

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 9 месяцев назад

    Arif nw 👍👍✌✌