Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Selam Hayu barchi yene wud 🎉🎉🎉🎉
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼🥀🇪🇹 🌺🌺 🌺{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَعَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🌿🌸🌿🌿🌸🌿🌿🌸የአደም ልጅ ሆይ!ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናትተኝተህ ላትነሳ ትችላለህ : ውለህ ላታመሽ ትችላለህ : አምሽተህ ላታነጋ ትችላለህ : ወጥተህ ላትመለስ ትችላለህ : ሞትን አስታውስ። ነፍስህም ገስፃት። እኖራለሁ ብቻ ሳይሆን እሞታለሁም በል።መለከል መውት መች እንደሚያስደነግጥህ አታውቅም። ስለዚህ የሆነ ጉዞ ሊወጣ 🌹 ጓዙን ሸክፎ የጉዞ ሰአቱን እንደሚጠባበቅ ሰው ዝግጁ ሆነህ ኸይር ስራ እየሰራህ ሞትን ጠብቀው።ብትስቅ ብታለቅስ ህይወት መገዷን አላቆመችም አታቆምም ነፍስህን ጭንቀት አታሸክማት ከጭንቀትህ ምንም አታተርፍም ከሌሎች ሰዎች የተሻለ ለመሆን አታስብ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርክበት ማንነትህ የተሻለ ለመሆን ሞክር ጣር።🌹🌹✔አቡ ዘር (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሏል እናንተ የማይታዩትን እኔ አያለሁ፡፡ሰማይ ተንጫጫች፡፡ መንጫጫትም ይገባታል፡፡ ምክንያቱም የአራት ጣት ያክል ስፋት ባላት ቦታ ሁሉ ላይ ግንባሩን ለአላህ ሱጁድ በማድረግ ያሳረፈ መልአክ ይገኛል፡በአላህ እምላለሁ! የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ 🌹ትንሽ በሳቀቃችሁ፣ ብዙም ባለቀሳችሁ፣ ከአልጋዎች ላይም ሴትን (ወሲብን) ባላጣጣማችሁ ነበር፡፡ ወደ ሜዳ ወጥታችሁም የአላህን እገዛ በተማፀናችሁ ነበር፡፡››📚ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል📚ከነብዩ ﷺ አብ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ አሉ አለ፡-#ድኃ_ማን እንደሆነ ታውቃላችሁን? 🌹እኛም፡- ከኛ ውስጥ ድኃ ማለት መጠቃቀሚያ ገንዘብ የሌለው ነው አልን፡፡ እሳቸውም፡-#ከኔ_ኡመት_ድኃ_ማለት ነገ የቂያም እለት ሶላቶቹን፣ ጾሙን፣ ሶደቃውን ይዞ የሚመጣና ነገር ግን ያን በመሳደቡ፤ ይሄኛውን በማዋረዱ፣ እሱን ደግሞ ብሩን በመብላቱ፣ የዚህኛውንም ደም በማፍሰሱ፣ ይሄንን በመምታቱ ሰበብ ከሐሰናቱ ተወስዶ 🌹 ለተበዳዮች ይሰጥና የሱ ሐሰናት ሲያልቅበት ከተበዳዮች ኃጢአትን በምትኩ ተሸክሞ በጀሀነም የሚወረወር ነው" አሉ (አሕመድ፡ ሙስሊምና ✔አቡ ዘር (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሏል እናንተ የማይታዩትን እኔ አያለሁ፡፡ሰማይ ተንጫጫች፡፡ መንጫጫትም ይገባታል፡፡ ምክንያቱም የአራት 🌹ጣት ያክል ስፋት ባላት ቦታ ሁሉ ላይ ግንባሩን ለአላህ ሱጁድ በማድረግ ያሳረፈ መልአክ ይገኛል፡በአላህ እምላለሁ! የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ በሳቀቃችሁ፣ ብዙም ባለቀሳችሁ፣ ከአልጋዎች ላይም ሴትን (ወሲብን) ባላጣጣማችሁ ነበር፡፡ ወደ ሜዳ ወጥታችሁም የአላህን እገዛ በተማፀናችሁ ነበር፡፡››📚ሐዲሱን ቲርሚዚይ 🌹ዘግበውታል📚ከነብዩ ﷺ አብ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ አሉ አለ፡-#ድኃ_ማን እንደሆነ ታውቃላችሁን?እኛም፡- ከኛ ውስጥ ድኃ ማለት መጠቃቀሚያ ገንዘብ የሌለው ነው አልን፡፡ እሳቸውም፡-#ከኔ_ኡመት_ድኃ_ማለት ነገ የቂያም እለት ሶላቶቹን፣ ጾሙን፣ ሶደቃውን ይዞ የሚመጣና ነገር ግን 🌹ያን በመሳደቡ፤ ይሄኛውን በማዋረዱ፣ እሱን ደግሞ ብሩን በመብላቱ፣ የዚህኛውንም ደም በማፍሰሱ፣ ይሄንን በመምታቱ ሰበብ ከሐሰናቱ ተወስዶ ለተበዳዮች ይሰጥና የሱ ሐሰናት ሲያልቅበት ከተበዳዮች ኃጢአትን በምትኩ 🌹ተሸክሞ በጀሀነም የሚወረወር ነው" አሉ (አሕመድ፡ ሙስሊምና ቲርሚዚይ እንደዘገቡት)🌺✍️ بسم الله الرحمن الرحيم🩸 በሻረል አሰድ ዐቂዳው ኑሰይሪ ወይም አለዊይ ነው።🔖 ኑሰይሪያ የሚባለው ዐቂዳ እውነታው፦ ይህ ዐቂዳ የተከሰተው በ3ኛው ቀርን ላይ ነው ። ራፊዳዎች ዐቂዳቸውን በሰዎች ላይ በተለያየ መልኩ ለመዝራት የፈጠሩት አስተሳሰብ( ፊክራ) ነው ።👉ኩፍር ላይ ከወደቁ የራፊዳ አንጃዎች ውስጥ አንዱ ይህ ነው ።ዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ رضي الله عنه አምላክ ነው ብለውም ይሞግታሉ። የመጀመሪያ ይህን ዐቂዳ የመሰረተው ሙሐመድ ቢን ኑሰይር አልበስሪይ አልነሚሪይ ይባላል ።ይህሰው የሞተው 270 ሂጅሪ ላይ ነው። ይህ ሰው "ነብይ ነኝ ረሱል ነኝ" ብሎ ሞግቷል። የመጀመረያ ስማቸው ኑሰይሪ ነበር የሚባሉት ከዛም ራሳቸውን አለዊይይ ብለው ጠሩ በሰዎች ላይ ብዥታ ለመፍጠር የመዝሃባቸውን እውነታ ለመደበቅ እንዲመቻቸው ራሳቸውን በተለያየ ስያሜ ይጠራሉ። የኑሰይሪያዎች ዐቂዳ በከፊሉ:-1.ዐልይ ቢን አቢጣሊብ رضي الله عنه አምላክ ነው ብለው ኢዕቲቃድ ያደርጋሉ ወይም ያምናሉ።2. ዐአልይ ቢን አቢጣሊብ رضي الله عنه ገዳይ የሆነው ዐብድረሕማን ቢን ሙልጂም ኻሪጂውን ይወዱታል። አላህ ይውደደው እያሉ ዱዐ ያደርጉለታል። እሱን ሚወዱበት ምክንያት ሰውኛ የሆነው የዐልይ ባህሪ አምላካዊ ከሆነው ባህሪ ስለለያየው ስለገደለው ነው በሚል ይሞግታሉ።3. ከፊሎቹ ዐልይ ከተገደለ በኋላ በሰማይ ላይ ዳመና ሆኖ ነው የሚኖረው ብለው ያምናሉ። ዳመና በላያቸው ላይ ሲመጣ አሰላሙዐለይከ ያ አበልሀሰን ይላሉ እንዱሁም መብረቅ ሲመጣ ድምፁ የዐልይ ቁጣ ነው ብልጭታው የዐልይ አለንጋ መግረፈያ ነው ብለው ይላሉ።4. ለመጠጥ በጣም ቦታ ይሰጣሉ እንደዚሁም የወይን ዛፍን ያከብራሉ ከፍሬው መጠጥ ስለሚሰራ5. በቀን አምስት ጊዜ ይሰግዳሉ ሰላቱም ሩኩዕ እና ስጁድ የለውም ከሙስሊሞች ሰላት በፍፁም የተለየ ነው።6. እንደ ነሳራዎች ድንበር ሚያልፋባቸው ሰዎች አሏቸው7. ሐጅን አይቀበሉም ሐጅ ማድረግ የጣዖት አምልኮ ነው ይላሉ።8. በቁርአን በሐዲስ የመጣውን ዘካ አይቀበሉም ለመሻይሆቻቸው ከገንዘባቸው ይሰጣሉ።9. እነሱ ዘንድ ጾም የሚባለው ረመዷን ሙሉ ከሴት አለመገናኘት።10. እስልምናን በዛሂር ሚታይ ነገር ሳይሆን በውስጥ ነው ይላሉ ሸሪዓው የደነገገው ሸሃደተይን ሰላት ዘካ ሐጅ ጠሃራ ውዱ ከጀናባ መታጠብ የትኛውም ድንጋጌ አይቀበሉም።11. ዐቂዳቸው የተለያየ የተበላሽ ዐቂዳ ስብስብ ነው ። ከጣዖት አምላኪዎች ጣዖት አምልኮን፣ የኮከብ አመልኮን፣ ፍልሰፍናን፣ የነሳራ ዐቂዳን፣የህንዶችን እምነት ፣ ሰብስበው የያዙ ድንበር አላፊዎች ናቸው። 12. ብዙ በአላትን ያከብራሉ ከነዛም :-የነይሩዝ ባል የኢራኖች ዘመን መለወጫ ኢደል غገዲር ሑሰይን የተገደለበት ቀንዒድ አል_አድሀ የዐረፋ በዓል በዙልሂጃ ወር በቀን 12 ነው ሚያከብሩትየነሳራዎችን ዒድ ያክበራሉ ገና ፋሲካ ዘመን መለወጫዑመር የተገደለበት ቀን የደስታቸው ቀን በመገደሉ ተደስተው ያከብራሉ።👉በነዚህና በመሳሰሉ ነገሮች ይህ ፊርቃ ባጢኒያ ወደ እስልምና ኢንቲሳብ ሚያደርግ ከእስልምና ያልሆነ ፊርቃ ነው እስልምናም ከነሱ የጠራ ነው።
Selam Hayu barchi yene wud 🎉🎉🎉🎉
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼🥀🇪🇹 🌺🌺 🌺
{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ
عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }
🌿🌸🌿🌿🌸🌿🌿🌸
የአደም ልጅ ሆይ!
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
ተኝተህ ላትነሳ ትችላለህ : ውለህ ላታመሽ ትችላለህ : አምሽተህ ላታነጋ ትችላለህ : ወጥተህ ላትመለስ ትችላለህ : ሞትን አስታውስ። ነፍስህም ገስፃት። እኖራለሁ ብቻ ሳይሆን እሞታለሁም በል።
መለከል መውት መች እንደሚያስደነግጥህ አታውቅም። ስለዚህ የሆነ ጉዞ ሊወጣ 🌹 ጓዙን ሸክፎ የጉዞ ሰአቱን እንደሚጠባበቅ ሰው ዝግጁ ሆነህ ኸይር ስራ እየሰራህ ሞትን ጠብቀው።
ብትስቅ ብታለቅስ ህይወት መገዷን አላቆመችም አታቆምም ነፍስህን ጭንቀት አታሸክማት ከጭንቀትህ ምንም አታተርፍም ከሌሎች ሰዎች የተሻለ ለመሆን አታስብ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርክበት ማንነትህ የተሻለ ለመሆን ሞክር ጣር።🌹
🌹✔አቡ ዘር (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሏል እናንተ የማይታዩትን እኔ አያለሁ፡፡ሰማይ ተንጫጫች፡፡ መንጫጫትም ይገባታል፡፡ ምክንያቱም የአራት ጣት ያክል ስፋት ባላት ቦታ ሁሉ ላይ ግንባሩን ለአላህ ሱጁድ በማድረግ ያሳረፈ መልአክ ይገኛል፡በአላህ እምላለሁ! የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ 🌹ትንሽ በሳቀቃችሁ፣ ብዙም ባለቀሳችሁ፣ ከአልጋዎች ላይም ሴትን (ወሲብን) ባላጣጣማችሁ ነበር፡፡ ወደ ሜዳ ወጥታችሁም የአላህን እገዛ በተማፀናችሁ ነበር፡፡››
📚ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል📚
ከነብዩ ﷺ
አብ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ አሉ አለ፡-#ድኃ_ማን እንደሆነ ታውቃላችሁን? 🌹እኛም፡- ከኛ ውስጥ ድኃ ማለት መጠቃቀሚያ ገንዘብ የሌለው ነው አልን፡፡ እሳቸውም፡-#ከኔ_ኡመት_ድኃ_ማለት ነገ የቂያም እለት ሶላቶቹን፣ ጾሙን፣ ሶደቃውን ይዞ የሚመጣና ነገር ግን ያን በመሳደቡ፤ ይሄኛውን በማዋረዱ፣ እሱን ደግሞ ብሩን በመብላቱ፣ የዚህኛውንም ደም በማፍሰሱ፣ ይሄንን በመምታቱ ሰበብ ከሐሰናቱ ተወስዶ 🌹 ለተበዳዮች ይሰጥና የሱ ሐሰናት ሲያልቅበት ከተበዳዮች ኃጢአትን በምትኩ ተሸክሞ በጀሀነም የሚወረወር ነው" አሉ (አሕመድ፡ ሙስሊምና ✔አቡ ዘር (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሏል እናንተ የማይታዩትን እኔ አያለሁ፡፡ሰማይ ተንጫጫች፡፡ መንጫጫትም ይገባታል፡፡ ምክንያቱም የአራት 🌹ጣት ያክል ስፋት ባላት ቦታ ሁሉ ላይ ግንባሩን ለአላህ ሱጁድ በማድረግ ያሳረፈ መልአክ ይገኛል፡በአላህ እምላለሁ! የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ በሳቀቃችሁ፣ ብዙም ባለቀሳችሁ፣ ከአልጋዎች ላይም ሴትን (ወሲብን) ባላጣጣማችሁ ነበር፡፡ ወደ ሜዳ ወጥታችሁም የአላህን እገዛ በተማፀናችሁ ነበር፡፡››
📚ሐዲሱን ቲርሚዚይ 🌹ዘግበውታል📚
ከነብዩ ﷺ
አብ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ አሉ አለ፡-#ድኃ_ማን እንደሆነ ታውቃላችሁን?እኛም፡- ከኛ ውስጥ ድኃ ማለት መጠቃቀሚያ ገንዘብ የሌለው ነው አልን፡፡ እሳቸውም፡-#ከኔ_ኡመት_ድኃ_ማለት ነገ የቂያም እለት ሶላቶቹን፣ ጾሙን፣ ሶደቃውን ይዞ የሚመጣና ነገር ግን 🌹ያን በመሳደቡ፤ ይሄኛውን በማዋረዱ፣ እሱን ደግሞ ብሩን በመብላቱ፣ የዚህኛውንም ደም በማፍሰሱ፣ ይሄንን በመምታቱ ሰበብ ከሐሰናቱ ተወስዶ ለተበዳዮች ይሰጥና የሱ ሐሰናት ሲያልቅበት ከተበዳዮች ኃጢአትን በምትኩ 🌹ተሸክሞ በጀሀነም የሚወረወር ነው" አሉ (አሕመድ፡ ሙስሊምና ቲርሚዚይ እንደዘገቡት)
🌺
✍️ بسم الله الرحمن الرحيم
🩸 በሻረል አሰድ ዐቂዳው ኑሰይሪ ወይም አለዊይ ነው።
🔖 ኑሰይሪያ የሚባለው ዐቂዳ እውነታው፦
ይህ ዐቂዳ የተከሰተው በ3ኛው ቀርን ላይ ነው ። ራፊዳዎች ዐቂዳቸውን በሰዎች ላይ በተለያየ መልኩ ለመዝራት የፈጠሩት አስተሳሰብ( ፊክራ) ነው ።
👉ኩፍር ላይ ከወደቁ የራፊዳ አንጃዎች ውስጥ አንዱ ይህ ነው ።
ዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ رضي الله عنه አምላክ ነው ብለውም ይሞግታሉ።
የመጀመሪያ ይህን ዐቂዳ የመሰረተው ሙሐመድ ቢን ኑሰይር አልበስሪይ አልነሚሪይ ይባላል ።
ይህሰው የሞተው 270 ሂጅሪ ላይ ነው። ይህ ሰው "ነብይ ነኝ ረሱል ነኝ" ብሎ ሞግቷል። የመጀመረያ ስማቸው ኑሰይሪ ነበር የሚባሉት ከዛም ራሳቸውን አለዊይይ ብለው ጠሩ በሰዎች ላይ ብዥታ ለመፍጠር የመዝሃባቸውን እውነታ ለመደበቅ እንዲመቻቸው ራሳቸውን በተለያየ ስያሜ ይጠራሉ።
የኑሰይሪያዎች ዐቂዳ በከፊሉ:-
1.ዐልይ ቢን አቢጣሊብ رضي الله عنه አምላክ ነው ብለው ኢዕቲቃድ ያደርጋሉ ወይም ያምናሉ።
2. ዐአልይ ቢን አቢጣሊብ رضي الله عنه ገዳይ የሆነው ዐብድረሕማን ቢን ሙልጂም ኻሪጂውን ይወዱታል። አላህ ይውደደው እያሉ ዱዐ ያደርጉለታል። እሱን ሚወዱበት ምክንያት ሰውኛ የሆነው የዐልይ ባህሪ አምላካዊ ከሆነው ባህሪ ስለለያየው ስለገደለው ነው በሚል ይሞግታሉ።
3. ከፊሎቹ ዐልይ ከተገደለ በኋላ በሰማይ ላይ ዳመና ሆኖ ነው የሚኖረው ብለው ያምናሉ። ዳመና በላያቸው ላይ ሲመጣ አሰላሙዐለይከ ያ አበልሀሰን ይላሉ እንዱሁም መብረቅ ሲመጣ ድምፁ የዐልይ ቁጣ ነው ብልጭታው የዐልይ አለንጋ መግረፈያ ነው ብለው ይላሉ።
4. ለመጠጥ በጣም ቦታ ይሰጣሉ እንደዚሁም የወይን ዛፍን ያከብራሉ ከፍሬው መጠጥ ስለሚሰራ
5. በቀን አምስት ጊዜ ይሰግዳሉ ሰላቱም ሩኩዕ እና ስጁድ የለውም ከሙስሊሞች ሰላት በፍፁም የተለየ ነው።
6. እንደ ነሳራዎች ድንበር ሚያልፋባቸው ሰዎች አሏቸው
7. ሐጅን አይቀበሉም ሐጅ ማድረግ የጣዖት አምልኮ ነው ይላሉ።
8. በቁርአን በሐዲስ የመጣውን ዘካ አይቀበሉም ለመሻይሆቻቸው ከገንዘባቸው ይሰጣሉ።
9. እነሱ ዘንድ ጾም የሚባለው ረመዷን ሙሉ ከሴት አለመገናኘት።
10. እስልምናን በዛሂር ሚታይ ነገር ሳይሆን በውስጥ ነው ይላሉ ሸሪዓው የደነገገው ሸሃደተይን ሰላት ዘካ ሐጅ ጠሃራ ውዱ ከጀናባ መታጠብ የትኛውም ድንጋጌ አይቀበሉም።
11. ዐቂዳቸው የተለያየ የተበላሽ ዐቂዳ ስብስብ ነው ። ከጣዖት አምላኪዎች ጣዖት አምልኮን፣ የኮከብ አመልኮን፣ ፍልሰፍናን፣ የነሳራ ዐቂዳን፣የህንዶችን እምነት ፣ ሰብስበው የያዙ ድንበር አላፊዎች ናቸው።
12. ብዙ በአላትን ያከብራሉ ከነዛም :-
የነይሩዝ ባል የኢራኖች ዘመን መለወጫ
ኢደል غገዲር ሑሰይን የተገደለበት ቀን
ዒድ አል_አድሀ የዐረፋ በዓል በዙልሂጃ ወር በቀን 12 ነው ሚያከብሩት
የነሳራዎችን ዒድ ያክበራሉ ገና ፋሲካ ዘመን መለወጫ
ዑመር የተገደለበት ቀን የደስታቸው ቀን በመገደሉ ተደስተው ያከብራሉ።
👉በነዚህና በመሳሰሉ ነገሮች ይህ ፊርቃ ባጢኒያ ወደ እስልምና ኢንቲሳብ ሚያደርግ ከእስልምና ያልሆነ ፊርቃ ነው እስልምናም ከነሱ የጠራ ነው።