አስፋው መሸሻ ''ለኢትዮጵያ ህዝብ ውለታ ከፋይ ያድርገኝ ይሄን ጨዋ ህዝብ'' //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 8 тыс.

  • @ebstvWorldwide
    @ebstvWorldwide  Год назад +673

    gofund.me/77ca526b
    www.gofundme.com/f/asfaw

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +16

      ፈጣሪ ይባርካች ሁ ebs❤❤❤❤ አሰፋው ፈጣሪ ይባርክ

    • @Shortlife-m5x
      @Shortlife-m5x Год назад +42

      የኔ ቢጤዎች ይህ ጎፈድሚ እሚባለው ብዙ አይገባንም አካውንት ብታስቀምጡልን ጎፈድሚው እንግሊዝኛ ነው እሱ ጋር ደግሞ አንግባባም

    • @teba191
      @teba191 Год назад +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mohameddero5171
      @mohameddero5171 Год назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ux8xc1jg9r12
      @user-ux8xc1jg9r12 Год назад +11

      አስፋው አላህ ያሽርህ ልክ እዳባቴ ነው የማየው ባባ አላህ ያሽርህ ተሽሎህ እደምትመጣ ተስፋ አለኝ ከስልጢ ነኝ

  • @hayatsiraj3008
    @hayatsiraj3008 Год назад +2578

    አስፍቲ አላህ አፊያ ያርግህ የኔም እናቴ ታማብኛለች ካስፋዉ መሸሻ አንድ ነው ኬዛቸዉ ግን አቅም የለኝም ቤት ቀረችብኝ 4 ወር 😢ሆናት ዱዋ አርጉልኝ

    • @BeteGetahun
      @BeteGetahun Год назад +91

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @Fatumatube.2
      @Fatumatube.2 Год назад +162

      ምን የማይቸግረው አላህ አፊያ ያድርግልሽ እናትሽን

    • @geniethiopia4988
      @geniethiopia4988 Год назад +56

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @ZabibaYimam
      @ZabibaYimam Год назад +91

      አላህ ያሺርል የኔ ቆጆ አቅሙ የሱነው በዱአ በርች

    • @عمرمحمد-ط5ظ9ل
      @عمرمحمد-ط5ظ9ل Год назад +40

      አላህ።አፍያ።ያርገለሽ

  • @kareemkalo7944
    @kareemkalo7944 Год назад +90

    ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማርህ አስፍዬ የታመመን የሚፈውስ የናዝሪቱ እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርህ

  • @Israel.London
    @Israel.London Год назад +116

    አስፍዬ ድምፅህን ስለሰማን እና ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል:: የእምዬ ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ጨርሶ ይማርህ:: እግዚአብሄር ከእንተ ጋር ይሁን አይዞህ:: በፀሎትም እናስብሃለን ለሀገርህ ያብቃህ::

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 Год назад +16

    ለሰው የማይቻልው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል አስፊቲ ሄያው እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ🤲🙏🤲
    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም ይማርህ አይዞን አስፍቲ ❤🙏🤲

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 Год назад +210

    ለሁሉ ቅርብ ካለቀሰው ጋር የምታለቅስ ከተደሰተው ጋር የምትደሰት😢ደግ አባት አስፊዬ አምላክ የድንግል ልጅ ፈጥኖ ይማርህ!!❤❤❤

  • @teshomealemayehumelisie95
    @teshomealemayehumelisie95 Год назад +258

    እግዚአብሔር በምህረት ዓይኑ ይመልከትክ ምርጥ እትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነክ ጨርሶ ይማርክ

  • @tigistgebru4030
    @tigistgebru4030 Год назад +433

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል
    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም ይማርህ አስፍቲ❤

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Год назад +1

    yna Abati asefeya EgzHber Amelaki chareso yemareki 🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад +34

    ውይ አስፍዬ ሰማይንና ምድርን ለፈጠረ ለእግዚአብሔር ካንሰርም ጉንፋንም አንድ ነው ጌታ በፈዋሽ እጂ ይዳስህ!! ጌታ ጨርሶ ጨርሶ ይማርህ!!!!

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት Год назад +111

    ያርቢ ያላህ አሰፋው ሙሉ ጤናው ሰትህ የሚወዳው የኢትዮጵያ አገሩ በሰላም ትምልሱ እዳናያው አብቃን ያርቢ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት Год назад +188

    አስፊቲ የኔ መልካም አላህ ሙሉ ጤናህ ሰቶህ የምቶዳው ስራህ ያብቃህ ያርቢ

    • @user-ux8xc1jg9r12
      @user-ux8xc1jg9r12 Год назад +2

      አሚን አሚን ያረብላለሚን❤❤❤❤

  • @NgisitAssefa
    @NgisitAssefa Год назад +1

    ታውቃለህ እግዛቤር ድንቅ አምላክ ነው ማንም ሊረዳው አይችለም የእግዛቤርን ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ምህረቱን ይላክልህ የጭንቅ አምላክ ይድረስልህ እግዛቤር ይማርክ የቁልቢው ገብርኤል ይታደግህ የልብን የሚያይ አምላክ የልብህን ይስማክ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Год назад +40

    አይ የሰው ልጅ ቆመን ስንሄድ ሰው እንመስላለን
    አስፍየ የድንግል ማሪያም ልጅ በምህረት እጅ ይዳብስህ እመቤቴ ማሪያም በአማላጅነትዋ ካንተ ጋር ትሁን
    በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ❤

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu5990 Год назад +41

    የኔ የዋህ የድንግል ማርያም ልጂ ጨርሶ ይማርህ ለምትወዳት ሀገርህ ያብቃህ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +88

    በዓታ ማርያም ለአገርህ ታብቃህ የኔ ጌታ

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 Год назад +45

    የኔ መድሀኒአለም ግመልን በመርፌ ቀዳዳ ማስወጣት የምትችል አምላክ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ እባክህን ማርልን 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Год назад +1

      I don't believe he can. Convince me if you are important. Don't get me wrong I respect Orthodox religion. It is the best religion. That is because it can be interpreted in more ways than any other religion as far as I could gather. However it is still a religion and I made the connection that religious people are not even as important as homeless people.

  • @Meri-n4v
    @Meri-n4v Год назад +161

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ አስፍዬ አባታችን ለምትወደው ሀገርክ እና ለኢትዬጵያ ህዝብ በሰላም ያገናኝክ እመብረሀን ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርክ😢😢😢😢

    • @HabtamWeleteMariam
      @HabtamWeleteMariam Год назад +3

      እግዚአብሔር ይማራት እሱ ሲፈቅድ ምንም አያቅተውም

  • @tesfayeanatoli1129
    @tesfayeanatoli1129 Год назад +47

    ድንግል ማርያም ትዳብስህ የኔ አባት
    በቶሎ ተሽሎህ ለሀገርህ ያብቃህ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Год назад +52

    አሰፋዉ እዉነት አስለቀስከኝ አለም ከንቱ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 10 месяцев назад +1

    እንደው እግዚአብሔር አምላክ ለየዋህ ልጁ አስቀምጦት ዕድሜ ጨምሮለት በነበረ ብዬ ተመኘሁ እግድህ ሰው በእግዚአብሔር ስራ አይገባ😭 በእውነት ነፍሱን ይማርልን 🕯🕯 ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን🕯

  • @EeEe-h5k
    @EeEe-h5k Год назад +54

    ጌታ ሆይ ብአንተ ስራ ጣልቃ አልገባም ግን እባክህ ትንሽ እድሜ ጨምርለት😢አልቻልኩም ጨርሶ ይማርህ አስፍቲ

    • @bituu126
      @bituu126 Год назад +1

      ውይይይ አሜንንን

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 Год назад

      ምንድነው ግን ካሰር የሚባለው በሽታ በጣም ተስፋፍ እኮ ምን ይሻለናል ያረቢ እፉፉፉፉፉ😢😢😢

    • @EeEe-h5k
      @EeEe-h5k Год назад +1

      @@jajjjjajjj3066 ማርያምን እኔም ፈራሁ የማይድን በሽታ አይስጠን አትመመኝ አይባልም አትጨክንብኝ እንጂ💔😭😭

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Год назад +81

    የኛ ሩሩ ኢትዮጵያዊ አስፍዬ በተለይ በአዲስ ምእራፍ ምታሳየው ፍቅርህ ያ እንባህ ብቻ እግዚአብሔር ጨርሶህ ይማርህ❤❤❤

  • @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
    @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ Год назад +119

    የኔ የዋህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ጨርሶ ይማርህ አይዞን ትድናለህ ❤

  • @astertessema9896
    @astertessema9896 Год назад +5

    ድንግል ማርያም ትዳብስህ የኔ አባት
    በቶሎ ተሽሎህ ለሀገርህ ያብቃህ፡፡

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ Год назад +58

    እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሶ ጥላ ከለላ ትሁንህ አስፍዬ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢😢😢

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Год назад +169

    አስፍዬ ጌታ እየሱስ በነፍስም በስጋም ይፈውስህ እግዚአብሔር ይማርህ🥰🥰🥰

  • @mazamelkamaza7254
    @mazamelkamaza7254 Год назад +82

    😥😥😥የነገዋ ልደታ ማርያም ምህረቱን ትላክልህ በሰላም ለሀገርህ ታብቃህ እግዚያብሔር ይማርህ

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Год назад +1

    አስፍይ ላለፉ ጊዚያት በጣም ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈሃል ከእትዬዽያ ህዝብ ጋር እጅህ ሁሌ እንደተዘረጋ ነበር ፣ ሳይኖርህ ለህዝብህ የኖርክ ፣ በአሁኑ ሰአት ደግሞ አንተ እጅ እንዲዘረጋልህ አስፈለገህ ይህ ነዉ እትዬዽያዊ እያጎሮሱ ማግረስ አቤት ደስ ስል ፣ አስፍዬ መዓሬ እመብረሓንክዳነ ምህረት ምህረቱን ታዉርድልህ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ወንድሜ(ሓወይ🙏

  • @Miheret-ns3gz
    @Miheret-ns3gz Год назад +14

    እባከችሁን መቼ እንዳምን ያዝ መቼ እንዳምንሞት አነውቅምና ክፋትን ጥላቻን እንተው ያለችንን እድሜ በፍቅር እንኑሪ።

  • @edenamde3418
    @edenamde3418 Год назад +64

    በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ፍፁም ፈውስን ያድርግልህ አሜን!

  • @ayehualembekele9796
    @ayehualembekele9796 Год назад +180

    አስፍሽ ጌታ እየሱስ በስጋም በነፍስም ይፈውስህ❤

  • @sisayyadete7856
    @sisayyadete7856 Год назад

    አስፊቲ የእግዚአብሔር የምህረት እጆቹ እንዲዳስሱህ እጸልያለሁ።

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 Год назад +315

    አስፍዬ ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሔር በእግርህ ለምትወዳት ሀገርህ ያብቃህህ 🙏❤❤

    • @bettydemsae9453
      @bettydemsae9453 Год назад +2

      እናት አትታመም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ እናቴ ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርልሽ

    • @ezedinkedir5587
      @ezedinkedir5587 Год назад +1

      Allha afiya yargh

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Год назад +2

      በእውነት በጣም አዘንኩአየ ሰውስንባልምን ያክል ከንቱ ወች ነንአስፍውን ሳይ

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 Год назад +1

      Egzabher mehrtune yelakelachehu.

    • @tamsganayle3362
      @tamsganayle3362 Год назад +1

      እዝጌር ይማርልሽ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Год назад +8

    ያአላህ አላህ አፊያ ያርግህ የአስፊቲ ያርቢ ዋናው ጤና ነው ያአላህ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልክ ያርቢ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @MastewalKebed
    @MastewalKebed Год назад +49

    ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማርህ ለሀገር ምድር ያብቃህ

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Год назад

    ኢቢኤሶች ባጠቃላይ እምወዳችሁ ከናንተ አንደበት ይህን ዜና ስላሰማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ያህዌ የሰማዩና የእምድሩ ብባለቤ በምህረቱ ጎብኝቶት ከሚወደው ህዝብ ጋር በሰላምና በፍቅር እንድያገናኘው ፀሎቴ ነው ለኛ ሲል በእንጨት ላይ በተሰቀለው በአንድ ልጁ በጌታ በያሸዋ መሳያ ስም ዮኒዬ ደግሞ የተናገርካቸው ልብ የሚነኩ ናቸው ፈጣሪአችን ለኢትዮጵያ ህዝብ ማስተዋል እንዲሰጠን ፅሎቴ ነው እወዳችኅለሁ

  • @tegest4024
    @tegest4024 Год назад +81

    የድንግል ማርያም ልጅ ምረቱን ይላክልህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ

  • @sifibendene4151
    @sifibendene4151 Год назад +74

    የአምላካችን ፍዋሹ እጅ ይዳስህ!! እየሱስ ጌታ ነው!!

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Год назад +1

      Amennnnn

    • @shalomgirma582
      @shalomgirma582 Год назад

      Amen

    • @Tsion-d1d
      @Tsion-d1d Год назад +1

      Bezi. Geta. New beza. Amalaj. New. Ay. Menafiqan. Tedebelaliqobachuwal. Le. Ortodocis. . Yegetochim. Geta. New.

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Год назад +1

      I don't believe he is. Convince me if you are important.

  • @haymanotkebede1082
    @haymanotkebede1082 Год назад +30

    የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ ለሀገርህ ያብቃህ ።

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Год назад +24

    የኔ አባት 😢😢😢 አላህ ሙሉው አፊያህን. ይመልስልህ በማጣም አስለቀሰኝ የኡነት ዱአእናረግልሀል የኔ እሩህሩህ አባት አስፋው መሸሻአ በድጋሜየ ፈጣሪይ ይማርህ

  • @yabseramussie6130
    @yabseramussie6130 Год назад +50

    እግዘብሄር ይማርህ አስፊቲ የዛሬው መጥምቁ ዩሃንስ ቅዱስ ማርቆስ የነገው ራጉኤል ልደታ ማርያም ትማርህ አሜን አሜን አሜን

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 Год назад +31

    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ያድርግልህ 🙏

  • @ZinashSeba
    @ZinashSeba Год назад +1

    ለእግ/ር የትኛውም በሽታ ቀላል ነው አስፊቲ ዳግም ጠንክራ እግር/ር ን በፊፁም ልብ የሚወደው ስው ስለሆነ በቅርብ መቶ የኢትዬጽያን ህዝብ እንደሚያስደስት እርግጥኛ ነኝ እንወድሀለን የኔ ምርጥ

  • @serkalemasrat4216
    @serkalemasrat4216 Год назад +109

    አስፊቲ የምህረት ጌታ ይማርህ እመቤታችን ትዳብስህ።

  • @mamok3479
    @mamok3479 Год назад +174

    እግዚአብሄር ከዚህ የባሰውንም እንደገና የሚያጠነክር ሁሉን ማረግ እሚችል አምላክ ነው። ጨርሶ ያድነው 🙏🏻

    • @daneademsugmikle
      @daneademsugmikle Год назад +1

      እግዜር ዬማርህ አባቴ

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Год назад +1

      Religious attacks against sick people should cease. Talk about movies and flowers to a sick person not religious coverups. Religious coverups are for smart healthy people.

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 11 месяцев назад

      Asfaw Egiziabher Cherso Yemarhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ Год назад +56

    አስፍዬ ጌታ ኢየሱስ በነፍስም በስጋም ይፈውስህ እግዚአብሔር ይማርህ🥰🥰🥰

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Год назад

    እመብርሀን ቅዱሳን መላዕክትን አስከትላ ትጎብኝህ ከልጇዋ ከወዳችዋ ምህረትን ታሰጥህ በእውነት

  • @MetshetTesfaye
    @MetshetTesfaye Год назад +54

    ጌታ እየሱስ ምህረቱንና ፈውሰህን ይላክልህ

  • @tnsymarma4653
    @tnsymarma4653 Год назад +26

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጃ ለምና ታማልድክ ትማርክ የኔ አባት🎉🎉❤

  • @BiniyamYohannse-es5cq
    @BiniyamYohannse-es5cq Год назад +30

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ አስፊቲ ባንተ ስራዎችና ድምፅ ለአደጉና ለኢቢኤስ ተከታታዮች እንዲሁም ለአንዱ ልጅህና ወዳጆችህ ሲል ፈጣሪ ይማርህ የኔ አባት።

  • @yaniye-royal
    @yaniye-royal Год назад

    አንተ የመሰለ የሰው ደግ የኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ ልዑል እግዚአብሔር ምንም አያደርግም የኪዳነምህረት ለት ነው ምትድነው አስፍዬ ጃፒ በርታልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +20

    ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ😊 አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወላዲተ አምላክ ጌታን ባቀፉ እጆችዋ ትዳምስልን አሜን::❤

  • @emebetyemane7342
    @emebetyemane7342 Год назад +18

    ጌታ ሆይ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለና ማረው ስለናትህ ስለድንግል ማሪያም ብለህ ማረው🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @RegatMehari
    @RegatMehari Год назад +26

    እግዛአብሄር ጨርሾ ይማርህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Год назад +1

    አስፍቲ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ፈውሱን ይላክልህ አያልቅበትም፡፡ እጅግ እጅግ እንወድሃለን በፀሎት እናስብሃለን አትመመኝ አይባልም ምህረቱን ይስጠኝ ነው የሚባለው ጃፒም ጠንከር በል የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሄር ከፈቀደ ይድናል ለሀገሩ ያበቀዋል

  • @MeskiFiker-jf3vb
    @MeskiFiker-jf3vb Год назад +206

    😢😢አስፊሽ ናፍቀህኛል 😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ጨርሶ ይማርህ

    • @Balayhailu-c2x
      @Balayhailu-c2x Год назад

      አሜን

    • @emuemu6822
      @emuemu6822 Год назад +1

      ቅድስ ሚካኤልን ማን ማሪ አደረገዉ አሳፈሪ ነሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ መሀሪዉ

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 Год назад +5

      ​​@@emuemu6822 የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል። መዝ 33:
      አንቺ ግን ምን አቃጠለሽ : የሰይጣን ባልደረባ ነሽ እንዴ😂?

    • @MeskiFiker-jf3vb
      @MeskiFiker-jf3vb Год назад +5

      @@emuemu6822 ሰይጣን እኮ የሚካኤል ስም ሲነሳበት ይቃጠላል ሁሌም የማየው ነገር ነው የባህራን የሞት ደብዳቤ የቀደደው ሚካኤል ምንም አይሳነውም

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Год назад

      አሜን

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው Год назад +24

    ኦ ቅዱስ እግዚአብሔር አስፊትን ምረት ሰተህ ከሚወደው ሰው እና ስራው ጋ አገናኘው አስፊቲ እግዚአብሔር ይማርህ እንወድሃለን ድነህ ወደ ስራህ እንደምትመጣልን ተስፋ እናደርጋለው የእኛ አባት የእኛ መልካም የእኛ የዋህ አምላከ ቅዱሳን ይፈውስህ ❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Год назад +9

    አስፋው የኔ አባት እመብርሃን ትዳብስህ ድነህ ቆመህ ለማየት ያብቃን አይዞህ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም 🙏

  • @AgereEthiopia
    @AgereEthiopia Год назад

    አስፍየእግዚያብሔር የሚሳነው አንድም ነገርየለም እና ምህረቱን ይላክልህ

  • @dinkneshdabale4478
    @dinkneshdabale4478 Год назад +55

    እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ ❤ ለሐገርህ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 Год назад +46

    አስፋየ ስለእዉነት የሁሉ አባት ቃላት የለንም ብቻ ጨርሶ ይማርልን የድግል ማርያም ልጅ ይማርልን 😢😢😢😢😢

  • @maniba5854
    @maniba5854 Год назад +23

    የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እስካሁን ያቆየህ🙏🙏🙏አሁንም በምህረት እጁ ይዳብስ አማላጇ ትዳብስህ🙏🙏🙏

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Год назад

    አስፊቲ በጣም ነዉ የምወድህ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ድነህ ወደ የምትወደውን ሰራህ ትመለሳለህ

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 Год назад +14

    ውድ የኢትዮጵያ ልጅ አስፋው መሸሻ እንደው ለምትወደው ሀገርህ በጤና ይመልስህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @um_Ahmed.
    @um_Ahmed. Год назад +48

    አላህ ጨርሶ ይማርህ አባታችን አስፍሽ የደሃ አባት ❤

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 Год назад +15

    አላህ ጨርሶ ያሽርህ አስፍየ 😢 የድሆች አባት 🥺🥺የኛ መልካም ሠው😢 ከምትወዳት ሀገርህ በሰላም ይመልስህ

  • @f23521
    @f23521 Год назад

    እግዚአብሔር በጣም ነው የምንወድህ እምነት ያድናል እና እመቤቴ ታድንህ የእኔ አባት አይዞህ በርታልን ደሞ ሌላውን እግዚአብሔር ያውቃል አምላከ ጊዮርጊስ ይቅደምልህ

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Год назад +14

    ኢቢሶች እንወዳችኋለን አስፍሽ ጌታ እየሱስ የምህረት እጁን ይዘርጋልህ ።ይማርህ እንወድሃለን።

  • @Kidanemhretenate-b5d
    @Kidanemhretenate-b5d Год назад +30

    እንደው አስፊዬ የኛ የሰው ወዳጅ የኛ ሩሩህ እግዘአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወደ ሀገርህ ይመልስህ እንደው በሰላም ናልን እንጂ ስለት አለኝ 🙏🙏🙏

  • @DejavuoGUE-zv9ig
    @DejavuoGUE-zv9ig Год назад +5

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ አስፊየ የህዝብ እባ አባሽ ነህና አላህ ወደነበርክበት ይመልስህ ያረብ

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 Год назад

    አስፊቲ ለአሊማ የደርሰ (አላህ) ላንተም ይድርስልክ አይዞክ መልካም ሰዎች በብዙ ነገር ይፍተናሉ አላህ ፍተናክን ያሳልፍልክ አስፍው ከልብ❤ እንወድካለን የቻልነውን እናርጋለን ኢንሻአላህ ድነክ ወደ ተናፍቅክበት ስራ ትመለሳለክ ለሰው ልጅ የከበደው ለፍጣሪ ቀላል ነው በአላህ ተስፉ አይቆርጥም ❤❤

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 Год назад +25

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡ ጌታ ጨርሶ ይማርህ አስፊቲ ወንድማችን፡ ለጣቢያው ባለቤቶችን ዘውትር ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው፡፡ ተባረኩ፡፡

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 Год назад +51

    ጌታ እየሱስ ፈፅሞ ይማርህ እሱ ይድረስልህ ❤

  • @serkalemaddisu9806
    @serkalemaddisu9806 Год назад +73

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስህ አእምሮን ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠበቅ አስፍው አይዞህ 🙏❤️

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Год назад

    አቤት የእግዚአብሔር ደግነት እንኳን አንድ ልጅ ኖረው አስፊቲ !!!!

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +44

    አላህ ጨርሶ ያሺርህ አባታችን አስፈየ 😭😭😢❤❤

  • @ወለተማርያምየሚካኤልወዳጅ

    አይሰው ከንቱ እንደዚህ በአንድ ግዜ ሁሉ ነገር እስርስር ይላል ☝️ጌታ ሆይ ምህረት ይላክ 🤲አሜን 😭

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube Год назад +7

    አላህ ጤናህን ይመልሰልህ የሁላችንም ዶአ ነው ቅን ሰው አላህ በሰላም በጤና ለሀገርህ ያብቃህ

  • @Santaanaaaa
    @Santaanaaaa Год назад +1

    Asfitiye fetari cheriso yimark lehagerih lemiwedih hizb yabkah . Eniwedhalen ❤❤❤❤

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ

    ለሰው የማቻለው ሁሉም ነገር የማይሳ ነው ጌታችን አላህ ሱበሀነሁ ወታአላህ ጤናህን ይመልስልህ አስፍቲ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 Год назад +4

    አባታቺን አሰፊቲ አላህ አፊያ ያረግህ የሥንቱን እምባ አብሰህዋል መልካም አባታቺን

  • @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
    @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs Год назад +31

    ውይ አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር ፈጣሪ ይማርህ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yosef5988
    @yosef5988 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ የማርህ ጋሽ አስፊየ በድጋሜ በEBS እንደምናይህ ተስፋ አለኝ።

  • @asasd9600
    @asasd9600 Год назад +20

    የኔ ዉድ አባት ፈጣሪ ምንም የሚሳነዉ የለም ምህረቱን ልኮሎት በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እንወዳችሃለን🙏🙏🙏

  • @selamawi67
    @selamawi67 Год назад +43

    አስፍዬ እግዚአብሔር ይማርህ እመብረሀን እናቴ አዛኝቷ ድንግል ማርያም የምህረት አማላጇ በእጆቿ ትዳብስህ ተሽሎህ በሰላም ወደ ሀገርህ ተመለስልን ❤❤😍😍😍😢😢

  • @genetgza3972
    @genetgza3972 Год назад +14

    በእግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥም። የእግዚአብሄር እጅ ያግኝህ። ጨርሶ ይማርህ

  • @hanamekonnen7073
    @hanamekonnen7073 Год назад

    አስፍቲ እግዛብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርህ በቅርቡ ጤና ተመልሶ ወደ እትዮጵያ ተመልሰህ እንደ ምናይህ ተስፋ አደርጋለው እወደሀለው አስፊቲ

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Год назад +10

    አላህ አፍያ ያድርግ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ከአንተ ጋር ነው ጤናህን ይመልስልህ ከምትናፍቃቸው ከስራ ባልደረቦች ጋር በሰላም ያገናኝህ 😢😢🤲🤲🤲

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +25

    አስፍዬ የኔ አባት መድሀኒአለም የአለማቱ ጌታ ጨርሶ ይማርህ ያለ ጠባሳ በሰላም ለሀገርህ በሙሉ ጤንነት ይመልስህ 🙏🙏የኔ ሆደ ባሻ አስለቀስከኝ😢 እንጸልያለን ደሞ በሙሉ ጤናህ እንደምትመለስ እርግጠኛ ነኝ 🙏🙏❤❤❤ጃፒ አንተም ፈጣሪ ያግዝህ 🙏🙏

  • @ፍሬአዳማ-ሠ1የ
    @ፍሬአዳማ-ሠ1የ Год назад +11

    የጤናው ባለቤት እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ እወድሃለሁ የኔ ምርጥ ሠው

  • @metayefaf
    @metayefaf Год назад

    አስፊቲ እ/ር ታላቅ ነው ከሁሉ በላይ ለሠው እማይቻለውን እሚችል ነው ጨርሶ ይማርህ 🙏

  • @geberale
    @geberale Год назад +24

    አስፍዬ ቅዱስ ገብርኤል ይማርክ በሰላም ለሀገርክ ያብቃክ

  • @EdenHailu-w1h
    @EdenHailu-w1h Год назад +17

    የ ፍጥነት መልአክ ቅዱስ ገብርኤል እርዳታ እይለይህ

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube Год назад +44

    የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይመርህ 😢😢

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +2

      እንደንጠየቅዉ አባከችሁ እኔ DCነዉ የሁት❤❤ እግዚአብሔር ጨረሱ የመረዉ❤❤

  • @ZinashSeba
    @ZinashSeba Год назад

    ድምጽህን
    ስለሰማው ደስ ብሎኛል የእውነት አስፊቲ በጣም ነው የምወድህ

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele Год назад +16

    2. የኢትዮጵያ አምላክ በሰላም እና በጤና ወደሀገርህ ይመልስ አስፊቲ አማሻ ማርያም ፣ወርቀጉር ቅዱስ ገብርኤል፣ሙሽራው ቅዱስ ገብረክርስቶስ ፣ አቅድስት አርሴየ ቅዱሳን አምላክ ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አርጎ ወገሀገርህ ወደ ምትናፍቀው የስራ ገበታህ እና ወደ ጤናህ ይመልስህ የቅዱሳን አምላክ ቀላል ያርግልህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 Год назад +4

    አስፍሽ አይመመኝ አይባልም ..ማረኝ ነው የሚባል❤እግዜር ይማርህ ..ከጎንህ ነን ..We love you 😍

  • @HamidaAli-zn9xk
    @HamidaAli-zn9xk Год назад +11

    አላምዱሊላህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየንህ በተርፈ አላህ ጨረሶ ይማረህ አስፋዬ አባታችን ላገረህ ያብቃህ ❤❤❤

  • @teamratabraham1004
    @teamratabraham1004 Год назад

    አስፊቲ የጥንት የጠዋቱ እግዚአብሔር በፈዋሽ እጆቹ ይዳስ ይፈዉስህ ሁሌም በፀሎቴ ከጎንህ ነኝ አይዞህ ወንድሜ እወድሃለሁ።