‹‹ከሻብያ ጋር መስራት ክህደት ነው..›› | በኤርትራ ድንበር አደገኛ እንቅስቃሴ ተጀመረ | ጀነራል ፃድቃን ያጋለጧቸው ጥብቅ ሚስጥሮች | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 26

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 2 часа назад +2

    ያለ ሻዕቢያ ዜና መስራት አትችሉም እስከ ልባችሁ ገብቶ ፍርሀት ያንቀጠቀጣችሁ ምንድነው ችግሩ

  • @yohannes4558
    @yohannes4558 2 часа назад +2

    እኛ ኤሪትራውያን እንደሚገባኝ ከሆነ ከዚህ በሁዋላ የኤርትራን አንድ ጠጉር መበጠስ የሚችል ሃይል አይኖርም። የሚሻለው በሰላም ተከባብሮ፣ በአፍሪቃ ቀንድ ደረጃ ተጋግዞ መኖር ብቻ ነው።
    ካለፎው 70 ዓመት ስሕተተ ኣለመማር ነው ባሕር ባሕር እያላቹ ንጉሱ ፡መንግስቱ፡ መለሱ ፡ ወያኔ ኢሃድግ ባሕር ገብታቹ ቀራቹህ ። ኣቢ ( ጻድቃን) ደግሞ ኣድነናዋል ፡ቀይ መስመር ካለፈ ግን ቀይ ባህር መስጠሙ ነው

    • @EntisarTofike
      @EntisarTofike Час назад +1

      ከድንቁርና ተላቀቅ።ጉራ ዕውቀት አይሆንም ጭፍን ጥላቻ በሽታ ነዉ።

    • @naliru6096
      @naliru6096 12 минут назад

      ድንቁርና ክክክክ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች እንግሊዝኛ ሲናገሩኮ ሰምተን ስቀናል ኤርትራ ውስጥ የ 5 ክፍል ተማሪ እንግሊዘኛ ኣቀላጥፎ ይናገራል​@@EntisarTofike

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 2 часа назад +1

    በምን ምክንያት ነዉ ሶሳይድየሚሆነዉ? ምንም አሳማኝ ምክንያት የለዉም። የትግራይ ሚዲያዎችን ብትሰማቸዉ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ የትግራይ ልሃቅ የሻዕቢያን ድጋፍ ማግኘት አለበት የሚል ነዉ

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Час назад

    ምነው።ግባልኝና ተዋጋ ሲባል ወንጀል አልነበረም ማፈሪያው

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa 2 часа назад

    ሠላም

  • @naliru6096
    @naliru6096 10 минут назад

    እኛ ኤርትራውያን ኣንድ ወታደራዊ ኣባባል ኣለን "" ሰላም ኣብ ሻምብቆ ብረትና እያ ዘላ """ በኣማርኛ ሲተረጎም ሰላም ያለችው በ መሳርያችን ሸምበቆ ውስጥ ናት እንደማለት ነው

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 2 часа назад

    Amerik temecheh Amigo be chelema gize wishet bekisu baelege jenfel

  • @naliru6096
    @naliru6096 14 минут назад

    እኛ ኤርትራውያን ከእንግዲህ በኋላ ከኢትዮጵያ ህዝብ መስራት በፍጹም ኣይቻልም ኣይታሰብምም የኣየር ክልላችን ዝግ መሆን ኣለበት ከዚች ቡዳ ሃገር የኣፍሪካ ዩጎዝላቪያ የሆነች ኣገር በተለኮሰላት እሳት ነዳጅ መጨመር ነው ። ኢትዮጵያ የምትባል ለማኝ ሃገር ለኛ ጥቅም ኣልነበራትም የላትም ኣይኖራትምም እኛ ብድራችን የምንመልስበት ግዜ ያምጣ ወደኛ የምትሰደዱበት ግዜ ይመጣል ይችን እንዳትረሱት

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 7 минут назад

    Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 with italy Rasha Chayna.... america we can do..
    ETHIOPIA still working with Usid Food limena

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 Час назад

    ወፍ የለም አንድ ኢንች የኤርትራ መሬት ብትነካ እግርህን እና እጅህን ቆርጠን ናስረክብሃለን ሽንታም ሁለ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidane6417
    @kidane6417 2 часа назад

    Ena ka eritrea 🇪🇷🇪🇷 gon nan

  • @amanhagos4605
    @amanhagos4605 25 минут назад

    Waweeee andaftwoch kehadiwe man honena ere eritrean lekekke arguat

  • @yonastekeste7109
    @yonastekeste7109 3 часа назад

    Anta shetameeeee woslata

  • @MulugetaA-p8f
    @MulugetaA-p8f 2 часа назад

    💪💪💪🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴😂😂🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴😂😂😂🇸🇴

  • @kidane6417
    @kidane6417 2 часа назад

    😂😂😂 man ayint dedab new tagrayi Ethiopie adlcm alaqa

  • @piealpha795
    @piealpha795 Час назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ይባላል😂😂