90ኛB ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)የገደላትን ሰው ነፍስ ያቅበዘበዘች የሟች ነፍስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 572

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 года назад +118

    ሰላም የመምህር ተስፋዬ ልጆች እንዴት ናችሁ ከኛ ቤተሰብ ውስጥ እኔ ነቃሁና ይሄንን ተከታታይ ትምህርት ሰምቼ ቢፈትነኝም ፀሎት እና ስግደት ጀመረኩ እሰው ሃገር ሁኜ የቤተሰቦቼን ስም እጄ ላይ ፅፌ ጧትና ማታ አንድ አንድ ቀን ደካክሞኝ ሳልሰግድ ስተኛ እህቶቼ ዘድሞቼ መዳኒት ግዢልኝ እያሉ ሲልኩኝ ከባህር ውስጥ ሳወጣቸው በህሜ ከገደል ሳወጣቸው አያለሁ መልካም ይመስለኛ እኔ አንድት ተራ ሀጢያተኛ ሴት ነኝ እግዚአብሔር ይቅር ብሎ ይማረን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሐ ግቡ አሜን ፫ ይሁን ይደርግልን መምህር አቤቱ ጌታሆይ ከስደት መልሰህ ለንስሐው አብቃኝ😢😢😢😢

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 4 года назад +4

    አቤቱ ለንሰሀ አብቃን አባታችን ሆይ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምህል መምህራችን አሜንንንንንንንን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    በጣም ያሳዝናል ሰትየዋ ንስሀ ሳትገባ መሞትዋ እግዚአብሔር ከክፎ አጋንት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    እግዚአብሔር ኦይ ቅን ንፁህ ልብን ያድለን ከሰው ደም ይሰውረን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን ለመቱት መንግስት ሰማያት ያሰማልን ለቤተሰቧቸው መፅናናትን ይስጥልን

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 4 года назад +14

    መምህር የሰውን ችግር እንደራስህ ችግር አስበህ መንፈሱን በ እግዝአብሔር ሃይል ባንተ ቅንነት እንዲጋለጥ ስላደረከው እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ የሰውን ችግር እያየን ከንፈር መጠን ብቻ ከመሄድ ለዛ ችግር መፍትሔ ብንፈልግለት ስንት ሰው በዳነ ነበር እግዚአብሔር ንጹህ ልብን ይፍጠርልን መምህር ይህንን አስተማሪ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 4 года назад +15

    እኔ ምንም የምልክ ነገር የለም እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ከነ ሙሉ ቤተሠቦችክ ይሥጥክ ቃለ እይወትን ያሠማልን እውነት እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ እንደ መምህር ግርማን አይነቱን ያብዛልን አሜን ፫

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 4 года назад +21

    መምህራችን እኳን ደና መጣህልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረከው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +1

    ይገርማል የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ተፈፀመ እግዚአብሔር ስለንፁሀን ደም ዝም አይልም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏
    አሜን አሜን አሜን
    ይሁንልን ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @salama-cp3ui
    @salama-cp3ui 5 месяцев назад +1

    መመምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሞተዉ ወንድማችን ነብሱ በኣፀደ ገነት ትኑር ለኛም ፈጣሪ ከክፉ መናፍስቶች ይሰዉረን ለንሰሔ ያብቃን አሜን🙏🙏

  • @saramol7773
    @saramol7773 4 года назад +5

    በጣም. ያሳዝናል. እግዚአብሔር. ሆይ. ለንሰሀ. ሞት. አብቃኝ. የሰይጣን. አምልኮ. ፍጣሜው. የሞት. ሞት. ነው.
    አሜንን. ለንሰሀ. ያብቃን.
    መምህር. በድሜ. በጸጋ. ይጠብቅልን. አሜንን
    መምህር. በጸሎት. አስቡኝ. ወለተ. አርጋይ. ብለዎ.

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ኦ ጌታዬ ሆይ መጨረሻየን አሳምር ለንስሐ አብቃን
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን ጨርስኩ አቤቱ ጌታ ሆይ እኛ ከማናቀው አንተ ከምታከው አጋንንት ሰውርን የሚገርም ገጠመኝ መምህር እድሜህ ይርዘም በርታልን መምህር የንፁሐን ደም ይጮሐል ጊዜውይርዝማል እንጂ እግዚአብሄር ይፈርዳል የሰው ደም ያፈሰሰ ሰው በሰቀቀን ነው የሚኖርው 😢😢እህት ወንድሞቸ ገጠመኝ 88 ደግማቹህ ከልብ አዳምጡትማ በጣም አስተማሪ ነው የወንድማችን የእምነት ጥንካሬ ይገርማል.....!

  • @vnvv3454
    @vnvv3454 3 года назад +2

    ያማል በጣም መምህር ተስፋይ ከዓ ኑር ንዘላአለም

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 4 года назад +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 года назад +8

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ተስፍሽ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ ታሪክ ይሄው በኛ ጊዜ ተፈጸመ ፣እንግዲህ እኛ መንቃት ግድ ነው።ንስሐ ያልገባን እንግባ🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ

    አቤቱ ይቅር ባይ ጌታ ይቅር በለን እንደ ሓጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይደረግልን ለሁላችንን ለንስሃ ሞት አብቃን አሜንንን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ያርዝምልህ ለሞቱትን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን ሰትየዋ ንስሃ ሳይገቡ በመሞታቸዉ ግን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፋ ነገር ይሰውርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!!!

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 2 года назад +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @tsehaytsehay3881
    @tsehaytsehay3881 4 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 года назад +8

    አይ ሠይጣን ከላይም የተዋርደ ከምድርም ከበርታን እዲክ ነዉ ምጠቀጥቀዉ ቅዱሥ ሚካኤል እዳወራደዉ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 4 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ነው የምገርመው ገጠመኞችክ

  • @belaineshworku7914
    @belaineshworku7914 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 года назад +2

    አቤት ለንስሀ ሳትበቃ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ለንስሀ አብቃን እኛም በሃዛብ አገር ተቀምጠን እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ አብቃኝ

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd 4 года назад +2

    አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃን የሞቶ ወንድማችን ነብሱ ይማር
    ውድ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ትጠብቅህ ከሚትሄድቤት

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃን

  • @turngogetu9012
    @turngogetu9012 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው።

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 года назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ።
    በጣም ያሳዝናል ሴትየዋ ንስሃ ሳትገባ። ነፍሳቸውን ይማረው

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 года назад +5

    የአባቴ ጉድ ነው ይሄ ታሬክ በጣም ይመሣሠላል በበቀል ተነሣሥቶ ነብሥ አጠፋ በህግም ተያዘ ታሠረ ከታሠረም ቦታ ግዳጅን ሣይጨርሥ አመለጣቸው ፈጣሬ ደሞ ሥራውን ጀመረ አባቴ ግማሽ ቀን እብድ ግማሽ ቀን ጤነኛ በመሆን ተሠቃየ ግን ንፀአ ሢገባ እርግፍ አርጎ ተወው እኔ ግርም አለኝ ምነው እድሉን አግቼ ሠዎችን ንሠአ ግቡ ብዬ የምናገርብት ቀን ቢኖር አልኩ እንደንሠአ ፈምንም የለም ገረመኝ ዛሬ ክርሥቲን ሣገኝ ንሠአ ግቡ ሣልል አላልፍም እጃ ለራሤም ግራ ገባኝ

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 4 года назад +2

    መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @አርሴማተወልደ
    @አርሴማተወልደ 4 года назад +6

    *ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የሞተው ነፍስ ይማር ለቤተሰብም መፅናናት ይስጣቸው የእውነት የሴትየዉ መጨረሻው ያሳዝናል😢😭 አምላኬ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን*
    *አሜን ይደረግልን መምህራችን*

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህር ስንቶች ወንድምቻችን እህቶቻችን አቦቶቻችን እናቶቻችን ወድቆው የቀሩት መሰለህ ።ወጡቶው የቀሩ ቤት ይቁጠራችው
    ሙቶው የተገኙት ቤት ይቁጠራቸው
    ለግዝየው ወድቆው ብቀሩ
    ነፈሳቸው ሁሉ ግዜ ወደ አምላክዋ ትጮሃለች ።
    እግዚአብሔር ቸር ም ታጋሽ ነው።
    በቸርነቱ ይቅር ይበለን ።

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 4 года назад

    መምህር እመብዙሀን ክፉሁን ነገር ታርቅልህ ቀእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ

  • @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ

    መምህር እንኳን ሠላም መጣህ ታሪኩ በጣም ያሣዝናል የሞቱት ነብሥ ይማር

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን መምህራችን እውነት የሚገርም ነው በጣም ያሳዝናል ከደዚህ አይነት ሞት ሠውረኝ ነው የሚባለው መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ ግን ከይቅርታ ጋር አንዳንድ ቦታዎች ላይ አትዳፈር በርግጥም እነሱ ጋር ካለው ይልቅ አንተጋር ያለው እንደሚበልጥ ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም ዜውም ቢሆን ይጎዳሃል ደግሞ አንዳንድ ነገሮችን አባታችንን አማክራቸው ምንም ቢሆን የሰይጣንን ሢስተም እንዴት ሊጎዳ እንደሚችል እሳቸው ያቃሉ ትንሽም ቢሆን ብትጎዳ ልጆችህና ባለቤትህ ቤተሰብህ እኛም ጭምር እንጎዳለን ሠይጣን ሀይል የለውም ግን ማደናቀፍም ቢሆን ይችላል ልክ አባታችንን እዳረጋቸው ስለዚህ በአጥር መንጠልጠል ያስፈራል የኛ ውድ መምህር በጣም ስለምሣሣልህ ነው በተለይ የዚህ ትውልድ ሃዋርያ ነህ በሚገባን መልኩ የነፍሳችንን ምግብ የምትመግበን እውነት ቃላት የለኝም ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሠፀን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ጠቅሎ ይውሠድ አሜን፫።

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 4 года назад +7

    መምህር እኔ እናቴን ጓደኛዋ ነች በቡና አድርጋ መርዝ ሰጥታት ጠጥታ የሞተችው ግን የንፅህ ሰው ደም ይጮኃል እናቴም ስትሞት ተናግራ ነው የሞተችው ግን እኛ እያወቅን አልከሰስናትም እግዚአብሔር ይፍረድ ብለን ትተን ደግዚያት በኃላ እናቴን የገደለቻት ሴትዮ ከጓደኛዋ ጋር ስትጣላ ሚስጥሩን አፍረጠረጡት እግዚአብሔር ይፍረድ ብለን ትተነዋል

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይሰውረን በሰው ላይ ይሄ ክፉ መንፈስ እያደረ አሰቃየን 😭😭😭😭😭😭ለንስሀ ያብቃን😭😭😭

  • @zanelama2202
    @zanelama2202 4 года назад

    መሞህራችን ኑርልን እግዛብሔር አምላክ የማቱሠላም እድሜ ይሥጥልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረአጅም እድሜና ይስጥልን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 4 года назад +3

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ግዜው ሳይቀርብ አይቀርም ሁሉም ነገር ግልፅ ሆነ እግዚአብሔር ብዙ ሰው እንዲድን ንሰሀ እንዲገባ የፈቀደው ትምህርት ነው እንንቃ ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ያብቃን::

  • @leena2439
    @leena2439 4 года назад

    መምህር እግዚአብሔር እድሜን ከፀጋ የሰጠህ አብዞቱ

  • @lovyouetobiyamamaya6993
    @lovyouetobiyamamaya6993 4 года назад +1

    ዘመንህ ይባረክ መምህር የማቱ ሳላን አድሜ ይስጥህ

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 4 года назад

    አቤት ወይኔ ወንኔ ወንድሜን አጥቻለሁኝ መምህርተስፋየ እባክ ፀለት ይድረሰኝ እባክህ ቤተሰቤ አደጋላይናቸው እግዚው ማህረነ ክርስቶስ

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ

    አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን! ለቅድስት ሀገራችን በሰላም ና በጤና ይመልሰን ለሰጋው ደሙ ያብቃን!

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 4 года назад +2

    ወይኔ መምር የኔ ውንድም እንደወጣ ነው የቀረው እና ከብት ወግቶት ነው የሞተው ብለው ነው ያሉት ሰውቹ እና ከዚ ገጠመኝ ጋራ ይመሳሰላል የ ወንድሜ ሞት በ እውነት መምር የምታመጣቸው ገጠመኞች በጣም ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር ረጅም እደሜ እና ጤና ይስጥህ መምራችን

  • @adisu4246
    @adisu4246 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 года назад +1

    መምህራችን ተስፍ ስላሤ የህይወትን ቃል ያሰማልን ልቦናችንን ይክፈትልን ጌታ ሆይ እድሜ ለንስሀ አብቃን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 года назад +5

    መምህር ቃል ሕያዉት ያሰማል ራጅም እድሜ ጤና ያሰጥል በእዉናት ማሰታዉሎ ያሰጥን እጊእዚቢሕር ሁልም ዕዑብ ድንቅ ናዉ ወለተዉ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @adisseyoutub889
    @adisseyoutub889 4 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ፀገውን ያብዛልህ በፆለትህ አስበኝ ሀጢያተኛ እህትህ ወለተ ስላሴ

  • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ

    አሜን ይደረግልን አሜን ይደረግልን አሜን ይደረግልኝ

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    የሚደንቅነው በእውነት ልክ የኤልዛቤል ታሪክ ነው የተፈፀመው እግዚአብሔር ይፈርዳል
    መምህር እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን ፀጋ መንፈስ ቅዱስን አብዝቶ ያላብስህ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን 🇲🇱👏
    አሳዛኝ ታሪክ ነው😥😥😥

  • @የድንግልማርያምልጂስደተኛ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kibromedemisse1318
    @kibromedemisse1318 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
    @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 3 года назад

    መምህራችን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ተስፋዬ አበራ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አዱላ ሀለ እጅግ በጣም የተቀደሰ ስራ ነው የሰራ ሀያለ💚💛❤️

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ

    ሰላማ መምህር ተሰፋዬ

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 4 года назад

    መእምእራችን፡እግዛቤር፡ቨየአገልግሎትእ፡ዘመእንእንእ፡ይባርክእ፡እረጄም፡እድሜ፡ይስጥልን።

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የወንድማችን ነብስ ይማረልን ሲያሳዝን ንሰሀ ቢገቡ በጣም ደስ ይል ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭 አሜን ይሁን ይደረግልን እግዚአብሔር ይወቅረው በጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠ የአምላካችን ፍቅር አይለየን አሜን ፫

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 года назад

    ወድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሀባንና የሀተን የሀገልግሎ ዘመናችሁ ይባረክ የሴትየዋ ንሰሀ ያለመግባታቸዉ በጣም ያሳዝናል ✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 4 года назад

    እግዚኦ ጌታ ሆይ አቤቱ በመግስትህ አስበኝ

  • @kidanmhertenattube8699
    @kidanmhertenattube8699 4 года назад +1

    መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርቶችህ እና ገጠመኞችህ በሰው ህይወት ውስጥ ትልቅ ትምህርቶች ናቸው

  • @mimisisay1474
    @mimisisay1474 4 года назад +1

    Ameen Ameen Ameen kale hewotn yasmaln

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech3024 4 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✝️🕯🙌🙏🤲ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 4 года назад

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን

    አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ለን ሰሀሞት ያብቃን

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7

    በእውነት እግዚአብሔር ትግስቱ ካህኑን የላከላቸው እኮ እንዲመለሱ ነበር ልቦና ማጣት እና አለማስተዋል የሲኦል እራት ከመሆን እግዚአብሔር ያድነን በእውነት ይቅር ይበሉኝ ብለው ቢመለሱ ኖሮ አይ በጣም ይገርማል እውነት ነው ኤልዛቤል የማተውን ወንድማችን በአጸደ ገነት ያኑርልን ጌታ ሆይ እነዚህ የሰይጣን አገልጋዮችን ከምድረ ገጽ አጥፋልን አሜን
    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተንም በጣም ከባድ ነው አዛኝቷ ከነልጇ ትጠብቅልን እንጂ ፈተናነው ስራህ ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡት መምህራችን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር::

  • @cell7172
    @cell7172 4 года назад

    ቃለ ህይወት መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንሰሐ ሞተ አብቀኘ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw Baxam tamrebatalaw

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 4 года назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ መምህራችን

  • @hewanasegede9567
    @hewanasegede9567 4 года назад

    Amen amen amen yhun memhr kale hiwet yasemaln

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 года назад

    Ewnet new memheri betam ysznl bewet memheri kalhwet yasmalen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተስፋ ሥላሴ ለንሰሀ ሞት ያብቃን አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 4 года назад

    ቃለሒወት ያሰማልን አወ የሰው ደም ከባድ ነው

  • @kiflegebrezgabher4299
    @kiflegebrezgabher4299 4 года назад

    መምህር የኣገልግሎት ዘመንህም ያብዛው እግዝኣብሄር የተመስገነ ይሁን

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 4 года назад

    መምህርየ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛልዎት
    አቤት የእኛ ስራ መብዛቱ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ጌታ ሆይ

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 года назад

    መምህር ።እናመሰግናለን ።በእውነት ።መምህር ።ገጠመኙ።እሚገርም።በጣም ።ያሳዝናል ።ያማል።🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @salamsalamm7053
    @salamsalamm7053 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ

    እሜን ይሁንልን ይደረግልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @mihretzewde8500
    @mihretzewde8500 4 года назад +1

    Amen mameherachen

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @martaashenafi6042
    @martaashenafi6042 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ መምህር

  • @عمرالشمري-ق1ظ
    @عمرالشمري-ق1ظ 4 года назад

    ቃለ ሕይዉት ያሰማልን መምሕረ

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 года назад

    ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረስ።ለእርሶ እድሜናጤና ይስጦት።የዘወትር ፀሎቴ ነው።

  • @dejenemamo3975
    @dejenemamo3975 4 года назад

    ቃለ ሕይወት የሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እኛም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀን።

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል 4 года назад

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡ቀል፡ህይዋት፡የሠመን፡፡አሜን፡ሰዎች፡ደሲ፡ይበለን፡አምለከችን፡ሆይ፡የመምህረችን፡ትምህረት፡በልቤ፡ለይ፡ፀፊልን፡፡ከሤጠን፡ፈተነ፡በፅሎትነ፡በሢጊደት፡፡እነሸነፋሌን፡አሜን

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 4 года назад

    Amen amen amen kalhiwet ysemalnp

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ

    እግዝአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን ለቤተስቦቹ መፀናነትን ይስጥ ነብሱን በአፀደ ገነት ታኑረው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ጉልበት ህ ይባረክ

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን!!!

  • @kadesmustifa982
    @kadesmustifa982 4 года назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yemserchyemserch1032
    @yemserchyemserch1032 4 года назад +2

    ቸሩ መዳኒያለም ለንስሀ ሞት ያብቃን ይህን ገጠመኝ በምሰማበት ወቅት ሁለ ነገሬ ይረበሻል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ቤተክርስቲያን እንዳሌድ ተዘግቶል ምስለ አድኖ ምተኛበት ላይ ደርድሬ አባታችን ሆይ ማለት አቅቶኛ ይህን ኮመንት ምታነቡ እርዱኝ ያለውት ዱባይ ነው

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ቃሰማልን