#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 8

  • @FAFENET
    @FAFENET 3 часа назад +1

    ትንሽ ቆይቶ እኔ አይደለውም ጠ/ሚንስትር ይለናል ይሄ ጨለላ😂😂😂

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 7 часов назад +1

    ቸግሮት ነው ምን ያድርግ በህዝብ የተጠላ

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 5 часов назад

    አዎ ድሮንና ተተካሽ ነው የማቀርበው እንጂ እጄ የለበትም እስዎ ከመጀመርያም ያነጣጠሩት በትግራይ ህዝብ ጥፋት ነው ባይሳካላቸውም ወደ ፊትም አይሳካም እግዚአቢሄር ምስክሬ ነው ።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 5 часов назад

    ስሙ ይህ አይሁዳ ተፍረክርኮ ጀነራሎቹን
    ሲያጋልጥ..አሊ=ጲላጦስ..""እኔ እጄ"" የለው
    -=አማራ ላይ ጦር አላነሳሁም-=ይህን
    ራሳችሁ ፍረዱ.ኢትዮጵያኖች👍🍀🌼🌺📖📌

  • @ቴሌቶክ
    @ቴሌቶክ 5 часов назад

    4 Kil0 ወንበሩ ላይምኮ የሉበትም 😂

  • @AshenafiZinabe
    @AshenafiZinabe 6 часов назад

    አወ የለበትም እሱ ምን ያድርግ ፈርሞ የሰጠው እድሜ ልኩን በሰቃይ ይኑርና የይልቃል ከፍ ያለ ነው

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 6 часов назад

    ወሬና መንገድ አይከለከልም። ታዲያ ፍጅቱን ወደማን እንለጥፈው?